@tutusha09: ለትዳር ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና ይዤላቹ መጥቻለዉ#amharatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopiancomedy #habeshatiktok #ethiopiamusic #guragengadancechallenge #guragengadancechallenge #ethiopiamusic #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #guragengadancechallenge #oromotiktok #oromotiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #guragengadancechallenge #habeshatiktok #amharatiktok #amharatiktok #amharatiktok
Tutuka jewelry
Region: US
Saturday 30 November 2024 19:33:47 GMT
Music
Download
Comments
Helen Shiferaw :
ስሜ ሄለን ትውልዴ መተሐራ መልከ ቀና ነኝ ትዳር ፈልጋለው
2024-12-01 10:51:26
230
user6693843122788 sara Ashena :
ብዙ ግዜ መልዕክት ልኬለሁ ግን አትመልሽም
ያለሁት ኢትዮጵያ ነው እድሜ 25 single mom ነኝ እሺ ጥሩ አስታሳሳብ ያለው እድሜ ከ30በላይ የሆነ ስራ ማንኛውም ብቻ የትም ቢኖር ግድ የለኝም ተቀረርባን መነገገር አዳራሻችንን መቀራራብ ይቻላል !!🥰
2025-05-24 14:18:39
35
Birte 16 :
ትዳር ከ እግዚአብሄር ነው🥰
2024-12-01 11:28:11
325
fyeri :
I'm single
2024-12-27 12:06:06
69
ቲጂ የማርያም ልጅ :
ቴጁ ነኝ የምፈልገው ፈጣራ የምፈራ ስው
2024-12-16 17:09:54
86
habtam yenew :
እባክሽ ለኔም ፈልጊልኝ እድሜዬ 27
2026-01-12 16:56:39
13
aiem❤❤❤ :
አለምእባላለውአደሜ33
2024-12-03 17:11:39
43
Rahmet :
ሀይ የመዳም ቅመም ከፈለክ አለሁ
2025-02-09 06:05:18
25
bezawit27የመድኃኒዓለም ልጅ ነኝ💞💞 :
እደኔ ማነው ኮሜት ለማበብ የገባ🤔😂
2024-12-01 20:58:03
194
ፍቅር :
እንደኔ ኮሜንት ሊያነብ የገባ 🥰🥰🥰
2024-12-01 11:44:30
121
ENAT🤍✨ :
እናት እባላለው ከ ዱባይ የትውልድ ቦታ ዝዋይ ነው 20 አመቴ ነው ሀገር እንደገባሁ ማግባት ፈልጋለው የምፈልገው ባል እንደኔው ስደተኛ ቢሆን ደስ ይለኛል 😌
2024-12-01 13:16:53
23
ቲና አበራ :
እኔ እፍልጋለሁኝ
2025-01-20 09:27:13
19
liwam :
እኔም አፈልጋለው በናትሽ እስኪ እወነተኛ ወንድ አለ እኔ አላምንም
2025-02-08 12:05:31
17
beri ma🌍 :
ለኔም ጥሩ ባል ፈልጊልኝ
2025-02-24 11:44:25
17
እጅግ የማርያሞ ልጅ :
ሰላም
2025-11-15 14:39:22
5
Love LiLi7 :
ሊሊ
2024-12-26 19:41:55
11
mahita 👸🍫🍫🍫 :
yena adam ezi yenor yehon?
2024-12-02 11:51:11
24
habtam yenew :
እኔ እፈልጋለሁ ቱቱዬ አገናኝኝ
2026-02-01 12:57:03
6
Abita (አቢታ) :
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋ ከ ቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል 🙏
2024-12-01 11:47:11
168
ሜሪ :
እረ የኔ አዳም የትነክ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-08 21:01:41
26
m y city 💪💪 :
አግቡኝ😩
2025-11-27 21:05:49
5
ኤልዳና የአልሚ ልጅ :
እፈልጋለው ግን የልጂ እናት ነኝ
2024-12-15 19:58:52
40
user7387511808613 :
በወንድ የተጎዳሁ ሰው ነኝ እና አንደ አባትም እንደ ወንድምም እንደ ባልም የሚሆነኝን ወንድ ፈልጊልኝ መልካም ሚስት የምሆን ይመስለኛል
2024-12-27 09:18:57
36
" ጎዶሊያስ" :
ለትዳር ፈላጊዎች እኔን ስሙኝ ፀሎት እና ፀሎት ብቻ ሲቀጥል ስውር ማርያምን በሚስጥር መጠየቅ ብቻ ከእግዚአብሔር የሆነ ሁሉ መልካም ነው
2024-12-02 19:37:37
44
ቃል ጎንደሬዋ :
ትዳር ከፈጣሪ ነው እሽ
2024-12-24 10:03:41
10
To see more videos from user @tutusha09, please go to the Tikwm
homepage.