@day.7.10: መሉ ቪዲዮ Day 7 Tube ላይ አለ #Ethiopia #Day7Tube #Day7

Day 7 Tube
Day 7 Tube
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 December 2024 08:55:31 GMT
2397980
67158
1563
15215

Music

Download

Comments

sawit631hi
Sawit🤍✝️✝️✝️🇧🇷 :
Tebarek
2026-11-15 02:20:46
0
efrem21asterawe
wedi wedu ne berhane :
day 7 yelehal
2026-10-20 07:38:28
0
user17667832469441
Medhanit @21 :
ወንድማችን ነቅተህ ሰለምታነቃን እናመሰግናለን
2024-12-01 09:09:05
3753
tikuranbessw
ጥቁር ሰው🦁 :
በቃ በጭሩ ኢትዮጵያውያን የውጪ ዘፈንና አታዳምጡ ለኛ አይመጥንም
2024-12-01 10:18:08
942
day.7.10
Day 7 Tube :
ኮፒሊንክ ሼር ላይክ እያረጋችሁ አመሰግናለሁ
2024-12-01 09:35:11
838
nuu5160
ABUZER :
Day 7ንን ተባብረንም ቢሆን ሼልመን ማበረታታት አለብን
2024-12-01 09:19:07
409
asme0632
Asmamaw Adugna :
እግዚአብሔር አሁንም የጨለማዉን ስራ የምትገልጥበት ፀጋና እዉቀት ያብዛልህ 🙏🙏
2026-10-08 20:13:55
8
pes_is_islam
@ZAM_paper_bag5 :
አልሸሹም ዞር አሉ ፈጣሪ ልጅ አለው የምትሉትስ??? የራስህን አስብ መጀመሪያ ፈጣሪ ፍጡሩን አይመስልም አምሳያም ቢጤም የለውም እርሱ አላህ አንድ ብቻ ነው።
2025-03-30 13:54:59
16
itzzur_tg1628
itzzur_tg1628 :
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ አብሬ ለዘፈንኩት
2025-12-01 13:58:43
17
user1143566376196
ኪያ🌺 👑 :
የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኔአለም ሥራቸውን ይስበረው
2024-12-01 10:46:15
893
fifiii809
Fiya :
እግዚአብሔር አይዘበትበትም😭😭💔💔
2024-12-01 15:24:02
871
jehovah071
JEHOVAH JIREH :
እባካችሁ ኢየሱስን ሳታውቁ አትኑሩ Please 🙏🙏🙏🥰
2024-12-01 10:30:43
211
gebreal21
ሐናንያ ዘ-ክርስቶስ :
“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤” — ገላትያ 6፥7🥰🥰🥰
2024-12-01 10:40:13
65
eyo.sasa27
(1)እፀ ጳጦስ :
ይሄ ምርጥ ቻናል ነው በደንብ ተከታተሉት ሁላቹም👌👌
2024-12-01 09:07:16
178
selina.henok
selina :
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን🙏🙏🙏
2024-12-01 09:07:54
130
bekakiyans
david # :
እኔ በጣም ይገርመኛል ልጅ እየሰራ ያለው ለሙስሊም ክርስቲያን ብቻ በፈጣሪ ለሚያምን ሁሉ ነው እና ለምን follow እንደማናገደርገው ኑ ሰይጣንን አብረን እንቃወም።thank u brother
2024-12-01 09:30:45
33
haylisha.m
Haylisha m :
ምንም ማለት አንችልም እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ መለት ብቻ ነው
2024-12-01 20:22:46
49
yenenesh.girma54
Yenenesh Girma :
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅክ እናመሰግናለን በርታልን 🙏🙏🙏
2024-12-01 17:15:40
60
.setting6
ቤንጃሚን✍♥$♥$♥ :
አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው😭😭😭
2024-12-01 19:03:57
60
amen6588
amen funet :
አምላኬ ከዚ ነገር ጠብቀን ሁሌ ባንተ መንገድ ምራን አሜን
2024-12-01 19:21:18
24
user1468587722457
www :
ሴጣን ዉለታ አያዉቅም ወዳጅ የለዉም
2024-12-01 12:41:04
28
ruhama.ruhi6
Ruhama Ruhi :
እግዚአብሔር አይዘብትም🥺
2024-12-01 11:48:28
44
user847386602
በስንቱ ቅጣው :
ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
2025-06-12 12:49:51
6
zoesozogreatwomen
Queen 👸🏿WOMEN OF SUBSTANCE :
ተባረክ የጨለማ ስራ ስላጋለጥክ🙏🙏🙏
2024-12-01 14:03:13
53
tesh0054
Tesh :
በአንተ ስንቱን ተማርኩት ወንድሜ ስለምንም እዳልደነቅ አርገኸኛል
2024-12-02 05:57:22
18
To see more videos from user @day.7.10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About