@heskias.tesfaye: ደብረኣባይ ደብረኣባይ ደብረኣባይ ቆሞስ ኣባ ወ/ሩፋኤል ኃ/ስላሴ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም ቅዳሴ ቅዳሴ ቅዳሴ ቅዳሴ ቅዳሴ dn heskias "ዘደብረ ኣባይ"

ዲ/ን ህዝቅያስ ዘደብረአባይ
ዲ/ን ህዝቅያስ ዘደብረአባይ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 December 2024 23:22:09 GMT
151461
11731
316
1116

Music

Download

Comments

memhresayyas
Esayiyas melaku :
ጎበዝ በርታ
2024-12-02 07:11:06
9
kasahu70
kasahun :
ሰላም ወንድም የኔታ የተቀዱት ሙሉ ቅዳሴ ካለለክ በማርያም ላክልኝ
2024-12-02 06:46:54
51
bin_clinten
Bin~¢łĩŋŧ£ñ ☦️ :
አባ ወልደ ሩፋኤል ናቸው
2024-12-02 13:53:01
29
user962440336203bb
iswit :
ምን አይነት አንደበት ነው እርጋታ የተሞላበት ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ ሊቃውንት
2024-12-02 14:26:49
11
m1ke_thegreat
4 da strips⛹🏾‍♂️ :
2026-05-04 02:58:35
1
gg630774
Gg :
በሰሜን ጎንደር በዋልዲባ ገዳም አካባቢ ነው የሚባል
2024-12-02 05:12:08
3
mengedegawdav
Opera :
እርሶ ግን ይህንን ቦታ ወስደው ያሳዩኝ እባኮ
2025-01-27 09:09:11
3
tezekeregzio
የአሚናዳብ ሠረገላ✈️❤❤ :
የየኔታ ሰዓታቱ ካለህ ምን አለ በአቴሌ ግራም ግሩፕ ብትለቀው የየኔታ አባ ወልደ ሩፋኤልን ቅዳሴ ከፈለጋችሁ እኔን አናግሩኝ እልክላችኋለሁ
2024-12-04 10:54:40
5
yemechael12
ዲ/ን Freselam✨ :
እንደው የነዚን አባት ስልክ ባገኝና ባመሰግናቸው ደስ ይለኛል በሳቸው እሪከርድ በጣም ብዙ ተምሯለሁ እንደው ብትረዱኝና ባመሰግናቸው 🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-02 07:36:00
6
nsleselamnxeli2
Bini ⚽🪽🎳 :
የየኔታ ሃይለ ማርያም ኣቅርብለን ወንድማችን ኣባክህ የኔታ ወልደሩፋኤል ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን መምህራችን 🥰🥰
2024-12-01 23:47:19
14
museanteneh2123
ሙሴ ዘይድራስ23 :
አረ በአፍንጫዋት አይጩሁ ነውር ነው
2024-12-29 12:16:50
1
deacon19adane.k
ዲያቆን(ዲያሚ) :
የኔታ ወልደ ሩፋኤል ጸጋቸው ከእኛ ጋር ይሁን።
2024-12-02 15:06:04
19
tsegish8994
love for god :
ወዲ ትግሯይ ፀአዳ
2024-12-02 10:57:07
6
ademedhney21
my mom is my life :
የኔታ/አባ ወልደርፋኤል🥰🥰🥰
2024-12-02 17:20:10
5
ermimak16
Ermi :
የየኔታ ሙሉ ቅዳሴ ቅጂ ምን ላይ ነው የምናገኘው
2025-01-24 10:48:59
0
behappyyyyyyyyyyyyyyy11
M¥ ŵorld :
የንታ ግን እኮ ይለያሉ 🥰
2025-06-05 13:10:47
4
yodahe.godolyas
Yodahe godolyas :
ዓርከይ መዓረይ ደስ ክብል ትልሳንኩም
2024-12-02 12:19:02
5
userzetsi8
ዲን ዘጸአት :
እግሮት ሥር ቁጭ ብዬ ብማር ምንኛ በታደልኩ
2025-09-10 14:23:06
2
user3258598303261
Sami Temsalet❤❤ :
በቴሌግራምቻላናችዉ የሳቸውን ቅዳሴ ብትልኩልን
2024-12-03 18:28:31
0
gmeskel51
G\meskel :
ናይ ቅዳሴ መፍለቂት ደብረ አባይ ገዳም ክጥዕም ድምፆም
2024-12-04 17:07:25
3
dn.brhan_21
🅱rĥane☑ :
በቃ እንደዚህ ነው
2024-12-02 21:25:57
4
kibromafera
ትርሲት :
በእውነት የቃሉ ምግብ የሆኑ መ/ር ፀጋውን ያብዛላቸው መ/ሬ
2024-12-03 04:46:46
4
dn.dawit7
@D/n dawit :
🥺🥺ወረረኝ🙏🙏
2024-12-02 08:51:38
3
pelsr34
NATI💎☦☦ :
ኣባ ኑሩልኝ
2024-12-02 14:41:55
3
tekleweini7847669378183
likbrahanatአቡነ ተክለ ሐዋርያ :
አባ ወ/ሩፋኤል ቃል ሕይወት ያሰማልን
2024-12-02 17:50:36
3
To see more videos from user @heskias.tesfaye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About