@prophethenokgirma: 🔴አልቻልኩበትም ዝም ማለት‼️ 🔴ዳዊትና የእስራኤልም ቤት ሁሉ በቅኔና በበገና በመሰንቆም በከበሮም በነጋሪትና በጸናጽል በእግዚአብሔር ፊት በሙሉ ኃይላቸው ይጫወቱ ነበር። 2 ሳሙኤል 6:5 🔴 ዳዊትም ቤተ ሰቡን ሊመርቅ ተመለሰ። የሳኦልም ልጅ ሜልኮል ዳዊትን ለመቀበል ወጣችና፦ ምናምንቴዎች እርቃናቸውን እንደሚገልጡ የእስራኤል ንጉሥ በባሪያዎቹ ቈነጃጅት ፊት እርቃኑን በመግለጡ ምንኛ የተከበረ ነው! አለችው። ዳዊትም ሜልኮልን፦ በእግዚአብሔር ፊት ዘፍኛለሁ፤ በእግዚአብሔር ሕዝብ በእስራኤል ላይ አለቃ እሆን ዘንድ ከአባትሽና ከቤቱ ሁሉ ይልቅ የመረጠኝ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን፥ ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት እጫወታለሁ። አሁንም ከሆንሁት ይልቅ የተናቅሁ እሆናለሁ፥ በዓይንሽም እዋረዳለሁ፤ ነገር ግን በተናገርሽው ቈነጃጅት ዘንድ እከብራለሁ፡ አላት። የሳኦልም ልጅ ሜልኮል እስከ ሞተችበት ቀን ድረስ ልጅ አልወለደችም። 2 ሳሙኤል 6:20-23 ##ይሁን_አለ_ሆነ

Prophet Henok Girma / JPS Tv
Prophet Henok Girma / JPS Tv
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 December 2024 08:47:47 GMT
308892
31007
386
1813

Music

Download

Comments

mandibedaso
Mandi cool :
Ameeeeeeeeeeeeen. !!!!!!
2024-12-03 18:31:03
4
pipi9320747453094
pipi :
yn konjo
2024-12-04 11:16:13
3
user2810561924786
[email protected] :
best songer jier thank you
2024-12-22 06:37:55
0
user6282238323502
Tade :
amene
2024-12-04 06:55:11
3
tigisti_dhabaa123
@Tg dhabba :
wow amen
2024-12-02 19:13:57
3
user3554532537270
Teferi Banga :
yass
2024-12-04 04:30:29
3
abedrb153
abera@153 :
JESUS Christ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 l ....
2024-12-05 09:58:03
2
user2386206661070
user2386206661070 :
user🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-03 07:29:07
2
To see more videos from user @prophethenokgirma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About