@alainnewsamharic: የኤርባስ አውሮፕላን ከንፋስ ጋር ትግል ከሙምባይ ወደ ቼናይ ሲበር የነበረው የኢንዲያጎ አየርመንገድ አውሮፕላን ከንፋስ ጋር ከባድ ትንቅንቅ አድርጓል። አውሮፕላኑ ለማረፍ ያደረገውን ትግል ንፋሱ በማሸነፉም የአየር ሁኔታው እስኪስታካከል አየር ላይ እየዞረ ለመጠበቅ ተገዷል። #india #airport #plane #wind #cyclone #chennai #fyp

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 December 2024 18:30:00 GMT
17658
225
2
3

Music

Download

Comments

habshwie
yasin :
🥰
2024-12-03 09:05:51
0
biniy32
Bini21 :
🙏🙏🙏🙏
2024-12-03 04:54:03
0
To see more videos from user @alainnewsamharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About