@nitantesfaw2: #ላስታላሊበላ #ደጉባላገሩ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok #fypp #viral_video #videoviral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypp #viralvideos #habeshatiktok #habeshantiktok #vira #fypシ゚viral🖤tiktok #virale #amharatiktok #amhara #videoviral #fypviral #foruyou #tiktoker #tiktokviral #pageforyou_🔥 #🇫🇷🇫🇷🇫🇷 #🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ #france🇫🇷 #francetiktok #ethiopia #fypsounds #ethiopiantiktok

nitantesfaw2
nitantesfaw2
Open In TikTok:
Region: FR
Tuesday 03 December 2024 17:02:14 GMT
5133802
259520
4582
7915

Music

Download

Comments

tadesseofficia
TADESSE SP :
ለዚህ ቤተሰብ ክብር ያለው ላይክ
2024-12-03 17:17:44
6325
user8840284254713
user8840284254713 :
ጀግና ነዉ ማርያምን ሐበሻ ቢሆን ስንት አቃቂር ነበር ሚያወጣዉ ይመችህ
2024-12-03 17:31:31
2242
enkoba32123
መልሕቅ ⚓ :
አማራ ማለት ነጩ ሳይቀር የሚሰግድለት ህዝብ ነው አባቴ
2024-12-04 05:22:29
713
soniyanuru5
Sቶ ወለየዋ💞🍒❤️🌹 :
ሸሚዙንገልብጦት😅🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-03 17:10:17
32
user50781147805
ethio :
አማራ ክልል የቤቱ ነገር 😅😅😅😅
2024-12-03 23:28:37
45
sel.......am21
ሰላም ጎንደሬዋ 🦋☦️ :
ሰዉየዉ ወንድም ካለዉ አገናኝኝ😊
2024-12-03 17:39:03
363
user8825025430336
የመዳም ሹፌር :
በስመአብ በዚ ቤት ሠዉ የሚኖረዉ
2024-12-03 17:11:07
12
bettyqhy7fw
bettyqhy7fw :
and they say she is married for mony 🤔 he is so humble with beautiful heart ❤️
2024-12-03 17:24:56
330
jerrychoye21
Jerrycho :
የሀበሻ ወንድ ቢሆን ሲኮፈስ ማሰብ ነው ታድለሻል እንኳንም አገባሽው
2024-12-04 02:40:07
271
eagle121927
Eagle 12 :
ሰወ ነው መልአክ ግራ ገባኝ🙏🙏🙏
2024-12-03 17:08:53
249
dustypanpan123
ጀሚላ :
ወላሂ እደዚህ አነት ሰው አላየሁም ማሻአላህ እስከማንነትህ የሚወድ ያረብ አላህየ ከጢባራምጋ እዳታጋትረኝ
2024-12-03 17:24:37
100
marta64481
Marta :
ዉይ እንደዚህ አይነት ሰዉም አለ እንዴ እዉነት ይለያል 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-03 19:19:25
54
ganati72
gani oroo🤍🦋🔐🇪🇹✈️🇦🇪 :
malo namichi mal balche 🙆🙆dalachaye😭😭😭oddu hundu achii dhaqani akana ta,anii araboni garu kuni namichi fayya qabu 🤔🤔🤔🤨🤨
2024-12-03 19:29:58
9
b564355
Bነኝ የአርማጭሆይቱ ሞዴል👈😜 :
አዳሜ መጀመሪያ ተንጫጭታችሁ ነበር አሁን ወጣላችሁና አመሰገናችኋት 🥰🥰🥰
2024-12-03 17:19:58
71
freselambelachew1990
🐴freselambelache🐴 :
በጣም ደስ ይላል
2024-12-03 19:01:35
12
yam128306
yam❤❤ :
የገጠር ልጅ ባልሆን በቆጨኝ ነበር ጭዋነት ደግነት ፍቅር የሞላበት😘😘😘😘😍😍😍
2025-01-20 18:49:20
5
nigist86
የጎንደሯ Nigist👸🦋🦅 :
በዚህ ሰውየው ሰው አክባሪነትና ደግነት ምክኒያት የእኛ ወንዶች ያለ ሚስት ቅማቹህ መቅረታቹህ ነው 🤦‍♀️🤦‍♀️
2024-12-03 19:11:36
34
bellaethio7
bellaethio7 ☀️🔥 :
ነጭ እኮ ንፁህ ናቸው ሀበሻ ቢሆን ሲበጣጠስ🥰❤❤❤
2024-12-03 17:26:09
6
tiji.tiji98
ቲቲ :
ምን ኣይነት ቤት ስያስጠላ🥺🥺🥺
2024-12-03 21:42:53
17
user122124272
ገብርኤል አባቴ🙏💞 :
የኔአባትጥሩሰውነው ባልሽ
2024-12-03 17:09:02
29
ad0nay..21
່Adonay :
ያነሳትን ፎቶ በቀጣይ post አድርጊዉ
2024-12-03 17:13:22
46
alhamdulila828
الحَمْدُ ِلله :
እስከ ማንነት የሚወድ ባል ማሻ አላህ
2024-12-03 17:14:20
39
jemalu53
ጦሰኛዉ ሽማግሌ :
እኔ እሚገርመኝ እዚሕቤት ያለኮሜትቤቱ ሣሥጠላ የሚሉትነገር ያደግንበትን አንርሳ🤭
2024-12-04 11:50:33
10
useru3phstg6gi
የአርሴማ ልጅ🌿💒🇪🇹🍎🍎🍎 :
ባልሽ ግን መልካም አይገልፀውም🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-03 17:29:12
16
ethiopiawit847
ethiopiawit847⚡️🐝🦋🧊444🥷💎 :
እሱ ሳይሆን እድለኛ አንቺ ነሽ ይሄንን የመሰለ ባል ፈጣሪ ስለሰጠሽ ሁሌም ፈጣሪሽን አመስግኝ
2024-12-03 18:09:21
20
To see more videos from user @nitantesfaw2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About