@t8l.j: لببببيّه يا زولك ليا من طرااالي . #فلاح_المسردي #fyp #fypシ #اكسبلورexplore

YUSEF 🎙️ .
YUSEF 🎙️ .
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 04 December 2024 20:07:43 GMT
192667
13389
87
1504

Music

Download

Comments

u6.v1
YBQ :
YOUSEF👍🏻
2024-12-06 10:26:54
6
7vreii
R :
يمال الجنه يا اميمتي😔
2024-12-08 00:57:09
5
.xvf00
𝐒𝐀𝐋𝐄𝐇 🤎. :
الله يرحم اختي 💔.
2024-12-05 22:37:51
8
akm505sak
5 0 5 :
ي مال الجنه ي عضيدي .
2024-12-06 00:57:10
14
n.iiix1
HAIFA :
لبيه ي زولك😔
2024-12-05 19:56:36
5
6.kw6
عً :
ماغــير اكرر صـٌورتــك فـي خــيــالي،،🌷
2024-12-05 18:47:13
5
fd9i
فّ :
ويا ليت عمري لك يقدم هديّه 😢 .
2024-12-04 22:03:57
13
i8.3c
𝟕 :
يمال الجنه ياخالي 😔.
2024-12-06 18:17:02
5
To see more videos from user @t8l.j, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

❤#እድልን ❤#እውቀትን በሚሰልብ #ዓይነ_ጥላ ተቸግረዋል ?? 💛#ዕድላችን እውቀታችንን የሚሰልብ ዓይነ ጥላ ⏩ ከዕድላችን በተለይም የእውቀት ጸጋችንን በመስለብ ፣ በመንጠቅ ፣ በመደበቅ እንዴት ባዶ እንደሚያደርገን እናያለን፡፡ ⏩ የውጭ እድል አግኝተን አለመሳካት  ⏩ የወጭ ፕሮሰስ ጀምረን በጥቃቅን ነገሮች መበለሻሸት 👉 ዓይነ ጥላ የእኛን መልካም የሆኑ ስጦታዎቻችንን ዶግ አመድ በማድረግ ስውር የሕይወት የስኬት ማነቆ ነው፡፡ ዕድል የምንለው እግዚአብሔር በአርባና በሰማንያ ቀናችን የሰጠን መልካም ስጦታችንን ነው፡፡ ይህም ለምሳሌ ጥበብ፣እውቀት፣አስተውሎት፣ብሩህ አእምሮ ወዘተ ናቸው፡፡ እነዚህ ስጦታዎች የእግዚአብሔር ልግስናዎች ስለሆኑ ዓይነ ጥላ በእነዚህ ስጦታችን ተጠቅመን እኛንም፣ ቤተሰባችንንም፣አገራችንንም እንዳንጠቅም የመስለብ፣ የመንጠቅ፣ የመደበቅ የማሰናከል ሥራ ይሠራል፡፡ ብዙዎቻችን ማስተዋላችንን ተነጥቀናል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላ የተፈጥሮ እውቀታችንን እንዳንጠቀም በተለያየ መልኩ ነው የማጨናገፍ ሥራን የሚሠራው፡፡ እኛ ያለንን የተፈጥሮ የእውቀት ጸጋ ሳናውቅ ዓይነ ጥላው ቀድሞን በማወቅ የነገ ሕይወታችንን ለማበላሸት እውቀታችንን በመስለብ ያደነዝዘናል፡፡ ⏩ የዓይነ ጥላ መናስቶች ከልጅነት እስከ እርጅና ሰዎችን በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል ፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናይ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። 👉 ይህን ድርጊት ዓይነ ጥላው በተለይ በሕፃንነታችን እድሜ ይጠቀምበታል፡፡ ምክንያቱም ለምሳሌ አንድ ልጅ በልጅነቱ የአእምሮ ውሱንነት፣የማስተዋል ብቃት ከሌለው ቤተሰብ ልጃቸውን ዓይነ ጥላ ነው እንዲህ ያደረገው ብለው የሚያስቡበት እና የሚነቁበት አጋጣሚ ስለሌለ ዓይነ ጥላው በልጁ ሕይወት ውስጥ ከልጅነት በመጠናውት እውቀቱን የማጨለም ሥራ እየሠራ ያሳድገዋል፡፡ ብዙዎቻችን ደደብ፣የማይገባህ፣ የማትሰማ ፣ ድንጋይ፣ማትረባ›› ተብለን የተሰደብንበት በእውቀት ማጣት ሳይሆን በዓይነ ጥላው በተነጠቅነው ባዶነት ነው፡፡             #መፍትሔ  💚#የአቱች ሥር 💚#የቀጠጥና ሥር 💛##የእጸ መናሂ ሥር ❤#የእጸ ሳቤቅ ሥር ❤#የጊዜዋ ሥር ⏩ እነዚህን እጽዋቶች በንጽህና አዘጋጅቶ አድርቀው አልመው ከፈጩ በኃላ መንፋት ከነፉ በኃላ ከእያንዳንዱ እጽዋት በትንሿ የሥኳር ማንኪያ አንዳንድ በማድረግ በሩብ ኪሎ ማር መለወስ ከዚያ ጧት ጧት ለ ፱(9) ቀን በስኳር ማንኪያዋ በባዶ ሆድ መቅመስ ለ3 ሰዓት ያክል ምግብ አለመብላት ። ባጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ያዩበታል በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0930143732

About