@teamiremariam.shafuu: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #foryoupage❤️❤️ @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @Abeni_6 @gadisa @ERMI HD ⚔️

TeamireMariyam.shafuu
TeamireMariyam.shafuu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 December 2024 15:00:30 GMT
134235
27191
663
5286

Music

Download

Comments

fikrea12
ፍቅሬ አየለ :
ከጛላ የመጣ አይን አወጣ። ከአንተ የበለጠ እነ በጋሻው እነትዝታው እነ አሰግድ ሌላ ሌላ።ዛሬ መጥተህ የፓትርያርኩን ቦታ ወሰድክ።
2024-12-08 05:35:24
0
teddygia866
teddy Jesus :
ወንድሜ እዉነት አምላክ አገልግሎትህን ይባርክ !! ሶስት ቤተሰቦቼ በአንተ መረዳት ወደ ቤተክርስቲያን ተመልሰዋል አምላክ ይመስገን ዛሬ ይጠመቃሉ
2024-12-08 05:04:50
427
hirapiko24
piko :
ፈጣሪ በደሙ ይጋርድህ ወንድሜ
2024-12-12 20:50:32
2
simexo49
Sintayehu G :
አኬ የሚናገራት የሚያሽሞነሙኗት ኦርቶዶክስ አኬ ቤትና ቲክ ውስጥ ብቻ ናት😁😁
2024-12-08 09:37:01
5
yordanosfeleke450
ኤማንዳ ጉራጌዋ :
ማርያምን የኔም ጥያቄ ነው እነ ቀለሜ በዚ ደረጃ የሚተቿት ኦርቶዶክስ የት ነው ያለችው
2024-12-07 19:05:20
431
user1606712820027
መልካም ቀን ይሁንልን። :
መናፍቅ እምነት ነው እዴ? ዘመን አመጣሽ ፖለቲካ እጂ
2024-12-08 03:08:43
275
elahi077
ምን ማረግ ይሻላል ?? :
ቃሊቲ አንድ ሺ ካሬ ሜትር መጋዘን አለ የሚከራይ ለጴንጤ ቸርች የሚሆን
2024-12-07 21:16:45
132
yonasmarly
ዮናስ :
Ake 🥰🥰🥰 በመንጫጫት እውነትን ለመደበቅ ሲሞክሩ አየን🥺
2024-12-08 02:57:25
57
userqjm24tf0xi
dngle enata :
ዳታዋንም ትገዛለች አኬም ጋር ትማራለች
2025-02-18 00:25:11
1
1276tedo
1276tedo :
አረ አንተም አታቃትም 81 አሀዱ ማትነጋገር ገድላቷን ድርሳናቷን ማትቀበል ድሞ አንተም ታወራለ
2024-12-08 08:50:30
1
yoft10
user23460399366130 :
ኦርቶዶሶች ማርያም የእግዚአብሔር ሚስት ናት እያሉ ነው😂😂😂
2024-12-10 14:22:47
0
alon_te
zerihun Tesfaye :
አንተ ራስህ ና ሙሉ ወንጌል የምንም ሶፍት የለም 🥰
2024-12-10 19:49:26
0
antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
ጥብሱ 🥰
2024-12-07 21:13:00
37
tolo.tolo.ennur
Hailsh ✌ :
ኦርቶዶክሳዊያን አዲስ ቻሌንጅ እንጀምር በየኮመንቱ " ኑና ቅመሷት " ብለን እንፃፍ ኑና ቅመሷት 🥰🥰🥰
2024-12-08 08:45:20
8
desu.mekonen
⚽Eyu.. በልሻ🎵 :
waw በቃ አኬ ኮንፊደንስ በውስጥ ላወራህ እፈልጋለሁ ኦርቶዶክስ መሆን አለብኝ🙏💙💙
2024-12-08 12:28:44
25
f.a576
F.A :
እንኳን እነሱ እኛ ያለነው እንኳን በደብ አላወቅናትም የኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን የምር ትለያለች
2024-12-08 08:45:59
19
abiyawassa
Abiy :
ሶፍቱም የአጭበርባሪ ፓስተር ላብ የተጠረገበት ነው
2024-12-08 06:39:18
23
user36140669250311
አሴ :
በውስጥዋ እያሉ ሳያውቁዋት ኖረው ወጥተው ባለማወቅ ይሰድቡዋታል ጌታ ይገስፃቸው ፡
2024-12-08 11:02:35
5
mimo4748
mimo miki :
በቃ ላለመረታት😂😂 ደሞ ቤተክርስቲያን እና ቲክቶክ ላይ ይለያያል አላቹ እሱ ከየት አመጣጥ ከቅድስት ቤተክርስቲያን የተማረውን ነው ቤተክርስቲያን ሚያቅ አኬ ሚያወራው ግራ አይገባውም አኬ ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅ 🥰🥰
2024-12-08 10:43:02
5
asterdawit8
ብሌን🦋🦋🦋 :
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🙏🙏
2024-12-08 06:36:40
25
To see more videos from user @teamiremariam.shafuu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About