@amlesetmuchie: አምለሰት ሙጬ አዲስ አቀራረብ እና ይዘት ያለው ፕሮግራም ይዛመታለች ። ቆይታ ከአምለሰት ጋር የተሰኘ በተለያየ የስራ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሰዎች የህይወት እና የስራ ተሞክሯቸውን በሰፊው የሚያጋሩበት ዝግጅት ነው ። የዛሬውእንግዳችን ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ነው። ዘወተር አርብ ምሽት 1 ሰአት ላይ ይጠብቁን ። 📌[email protected]

Amlesetmuchie
Amlesetmuchie
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 December 2024 15:03:57 GMT
124560
8758
195
1185

Music

Download

Comments

haymanot.tiro
haymanot. tiro :
በጣም የሚገርም ነው የ እውነት ይሄን ሁሉ እያወቁ ነው የሚጠሏት እነንትና
2024-12-07 16:03:00
55
meron.cosmotics
Meron cosmetics :
❤❤❤እመቤቴ ልቦናህን አትቀይረው የምር🥰🥰🥰
2024-12-09 07:11:22
29
netitt2
Netsanet@A :
ቃለሂወት ያሰማል ዶክተር🙏
2024-12-08 08:02:27
40
adisalme8
ሊያ ✨️ :
እናቴ የስደት ስንቄ አማላጄ አዛኝቱ ❤️❤️❤️እመ ብርሀን የእምላኬ እናት አንቺን ይዥ ስንቱን አለፍኩት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲
2025-08-09 13:56:11
1
haset822
kali 🍫 :
እመቤቴን የገለፅበት ቃል ደስ ሲል ዶክተር 🥰🥰
2024-12-08 18:17:55
20
antenh23
Anetenh :
አምለስት መቼም እንደዚእ አይነት ስው ማቅረብ አትቺይም እውነት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-22 21:21:54
1
sipara2424
ሳቤላ ቤን🦋 :
ዶክተር ወዳጀነህ ሲናገር ቀኑን ሙሉ ብሰማው አይሰለቸኝም🥰🥰🥰🥰🥰 የቴዲየ ንግስት🥰🥰🥰
2024-12-08 18:31:10
4
redit.orthodox
Redit Orthodox :
የኔ እናት ድግል ማረያም እሷን የማይወድ የተረገመነው ሰይጣን ያደረበት
2025-09-29 22:50:37
1
yemisk_
Y Ě M î S Ķ (ዛክ ሞባይል) :
ክብር ለ ፈጣሪ ብቻ 🤗
2025-02-26 08:19:37
1
danii25520
@dani jo :
ማሪያምን የጌታችንና የመድሃኒታችን የኢየሱስ እናት በመሆኗ ብቻ እንወዳታለን + እናከብራታለን ነገር ግን አታማልድም ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አማላጅ ናት ተብሎ አልተፃፈም😎 ለምን አማላጅ አሎነችም ? ምክንያቱም እሷ አልሞተችልንም
2025-02-25 10:30:26
1
user7733085021634
አምሃራ :
ቃለሂወት ያሰማልን ደኩተር 🌷🌷🌷🌷
2024-12-08 19:31:42
3
user1353197840736
Rahel :
ጭንቅላት ሲሰፍ እንደዚ ነው🥰
2024-12-11 15:22:17
4
fantay.mohammed
Fantay Mohammed :
ዶክተር አገላለፅህ ልዮ ነው ተባረክ
2024-12-09 09:47:59
6
meskimeski7
Meskerem Abera :
የኔ እናት የአምላክ እናት🥰
2024-12-08 04:56:50
2
yangman82
derejemune :
ዶክተር የሚገርም አገላለጽ ነው ስለ እመቤታችን
2024-12-08 22:44:38
3
fker4242
Nafekout :
በእግዚአብሔር ስም በጣም ልብ ያስደነግጣል አገላለጽ ድንግል እናቴ ልዩ ናት ፈጣሪ ያከበሩት ❤
2024-12-08 17:18:11
3
segiabe
etsegenet076 :
አገላለፅህም በእውነት የተሞላ ስለሆነ በጣም ደስይላል እመቤቴን እዳከበርክ አንተም እግዚያብሔር ያክብርህ።
2024-12-10 13:10:10
4
user306496717
Joseph :
ታዲያ ጌታ ኢየሱስ የመረጣቸው አዋሪያት ያወሩት የመሠከሩት ፣ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትእና መነሳት የማዳኑ ስራ ብቻ እና ብቻ ነው።ስለእርሷ አንድ ቦታ አላወሩም፣ መነገር ያለበት ደሙን ላፈሰሰው ስለአጢኃታችን ስለሞተው ብቻ ነው ።አትሸፍኑት
2025-02-06 09:04:25
3
eferatahailu
Eferata Hailu :
እናቴን ስለወደድካት ብቻ በጣም ነው የምወደድህ🥰
2025-04-20 11:12:40
1
2121theking
ለሚቾ (የጥቁር ዘር )🎤 :
Amiye gn yewunet andegnasew nesh yemir 🙏🙏🙏 Doctorm jegina🙏🙏🙏
2024-12-08 04:38:47
2
webeshteneguseaaw
webeshteneguseaaw :
መልእክቴን አደራሽን አምሊ ለቴዲ ያዘጋጀሁት አንድ ክሥታንኛ አለኝ አደራ መልካማ
2025-01-04 07:49:53
1
netsanet.tesfaye1
fredome :
እግዝሀብሄር ፀጋዉን ይሙላህ
2024-12-10 03:58:29
1
wasyhuni
wase :
አትሽሞንሟን ድንሀል
2024-12-07 19:32:51
1
yonamediyee
Dèaŕ Yona :
የማርያም ታላቅ አዐምሮ የሚለው መፃሃፍን ሳነብ protestant mehonehn yawekut መፃሃፉን ሰጨርስ ወደ መጨረሻው ፔጅ አካባቢ ነው ይገርመሀል....Ena betam nw madenkeh ዶ/ር
2024-12-13 22:24:44
1
bebysha01
bebysha @ getachew :
ክበርልኝ የኔ ልዩ ወንድም ኤሚዬ ደሞ ዘመንሽ ይባረክ 🥰🥰🥰
2024-12-07 19:53:24
1
To see more videos from user @amlesetmuchie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About