@nebex_good_vibes: ተስፋ አትቁረጡ ማመስገንን ልመዱ : ህይወት ጤና እስካለን ድረስ ይስተካከላል ይለመልማል May God bless you as he blessed me

Nebex
Nebex
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 08 December 2024 00:40:56 GMT
92681
6269
619
1113

Music

Download

Comments

veryyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
very :
ይህንን ብርታት ለሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን
2024-12-08 06:39:44
161
a.y.a.l21
AYAL 🌸🌸🌸 :
በሳንቲም የሚያልፍ ችግር ጥሩ ነው !!!
2024-12-08 08:42:17
151
user4401758855114
የሴት አንበሲት :
ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌ ደስተኛነትህን ሳይ እንደዚህ ደስ ነው የሚለኝ ዛሬ ከዚህ ሁሉ በላይ ጤና አለህ ተስፋን አለመቁረጥህ እኔንም አጠንክሮኛል ሁሉም አላፊ እንደሆነ አሳይተህናል እግዚአብሔር ሰላሜ እና ጤናህን አብዝቶ ይጥህ
2024-12-08 05:32:01
11
mekdesabebe661
Mekdes Abebe661 :
በእግዚአብሔር የታመነ መቼም አይወድቅም 😇😇😇
2024-12-08 07:49:43
28
alem1217
alem_1227 :
ፈጣሪን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ክብር ለስም አጠራሩ ይሁን🙏
2024-12-08 12:19:34
51
s7serki1
Serkadis S7 :
ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ይመስገን ትመልሰዋለህ🙏
2024-12-08 06:13:54
33
wasyhun
Wasyhun :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰thanks Agote (brother )
2024-12-26 04:39:59
1
elsi563
elsi design :
ቅን ከሆንክ believe me you win 👊🏻
2024-12-08 10:46:43
40
buna6755
Nahom :
🙏🙏🙏Thank you for sharing.it’s the right time for us.we’re lucky also to have like you !!always with God ☝🏽🙏🙏🙏
2025-01-04 11:35:46
0
mentamama
ብሌን :
I love seeing your videos your energy is contagious keep on being a believer and thankful
2024-12-08 05:41:50
20
aberham149
አቢቲ :
ሲደርስ የሚያልፍ አይመስልም ! እንጃ ብቻ
2024-12-08 10:37:55
21
welkayttegedie
Tig :
እውነት ነው ጤና ካለ ሁሉም ነገር ቀላል ነው::እናመሰግናለን ስላካፈልከን🙏🙏🙏
2024-12-08 08:43:42
18
.sunshineone
@sunshine :
እንደዚ አይነት ወንድ ግን ደስ ሲል ጎበዝ 🤔
2024-12-08 15:19:20
15
me_admin_me
I_me_myself :
stay well and healthy. May God bless you more
2024-12-08 01:39:09
38
hakuna5755
hakuna :
እኔ በጣም በሰው እፈርድ ነበር እራሴን እንደ ብልጥ ነበር የማየው አሁን አንተ ያልከው ነገር ላይ ነው ያለሁት አተርፋለሁ ብዬ አጥቻለሁ አና አሁንም ቢሆን ተመስገን ማለት ጥሩ ነው
2024-12-08 12:25:18
6
ahaaaazzzzz
Aha :
I‘ve been following you since 2022 and I’ve learned a lot from you. Your energy is contagious.
2024-12-08 09:07:36
4
mahider610
Mahider :
ዋናው ራስን አለማጣት ነው ሌላው ሁሉ ተመልሶ ይመጣል። በርታ 💪🥰
2024-12-08 07:09:09
10
user1141950652231p
selam Tesfaye :
በትክክል ብቻ ስንራመድ እግዚአብሔርን በሚያሳዝን መንገድ አይሁን እንጂ ሁሉም በሱ ውብ ይሆናል እሱን የተደገፈ አይወድቅም ይጨምርልህ 🥰🥰🥰
2024-12-08 05:34:35
6
user3856616281323
user3856616281323 :
መሆን ያለበት ሁሉ በሰከንዶች ሽራፊ ውስጥ ይሆናል ወንድሜ ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏
2024-12-08 07:21:08
6
merryalemayehu84
merry merry :
ከአንተ ብዙ እየተማርኩ ነዉ ያለሁበት ነገር ተስፋ ቆርጬ ተስፋ እንዳደርግ አደረከኝ🙏🙏🙏
2025-03-05 05:01:12
0
mimiy116
be kind someone love 🙏🏼❤️ :
Amen always blessed more to come my dear🙏🏽♥️👂👈🏼👌
2024-12-08 00:43:28
10
dekiadey
💛Tegaru❤ :
Every time when I think about getting married, story like this makes me think twice. sad!
2024-12-08 08:15:20
9
hididiyawelde1
Hididiya welde :
እግዚአብሔር መልካም ነው.
2024-12-08 12:46:57
5
richo906
ሪቾ 🧚‍♀️🤍 :
ልክ ነህ ነባዬ አንተ ብርቱ ለምልምልኝ 🥰🥰🥰
2024-12-08 04:01:46
5
zufanalemaw8
Zufan :
You are right👍
2024-12-08 01:38:04
5
To see more videos from user @nebex_good_vibes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About