@yab_00: #ማዕኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #fyp #fypシ゚ #viral #yab00

yab...00
yab...00
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 December 2024 14:54:50 GMT
146345
18613
453
841

Music

Download

Comments

www.tiktok.pand
@panda :
በል ደብተራ ለጠረበው መክትፊያ ስገድ ይህ ነው ነቀረህ😂😂😂😂😂😂😂
2024-12-08 23:20:35
44
ymaryam7
#Hagi👑🦋 :
በደንብ ቁጭ ብሎ ይማር ቶሎ አውደ ምህርት አይሰጥ መችኮል ጥሩ አደለም
2024-12-08 18:08:05
223
user6067556162121
user6067556162121Tizita :
የኔ ትሁት ሀዊየ ያከበርካት ቤተክርሰቲያን ታከብረሃለች እንወድሃለን
2024-12-08 17:56:19
380
teda967
dani done :
ፈጣን ከማምለክ ወደ ፍጡራን ለማምለክ እንዴት ግን ልብህ እሺ አለህ ወንድሜ
2024-12-09 08:43:32
5
mulaabe
NATESGE :
እንኳን ፍጡር ለማምለክ አበቃህ
2024-12-09 03:52:37
22
eden4380
ደና ደና ነኝ :
እንደልማዳችሁ 48ኛ ታቦት አርጉት 😁😁 እነ በጋሻዉ ትዜ ዘርፌ አሰግድ ሌሎችም ፣፣፣፣ስንት ጀግኖች ሲመጡ ምን ተሰማችሁ? ሰንበቴ ድግስ ጠላ ቅራሬ ያማረዉ አሁንም ጥረግ ህይወት የሚፈለጉ ብዙ አሉን
2024-12-09 01:29:12
0
honey.com06
Omerta :
አሁንም መድረክ ሰጣችሁት ?! አይ ቤ/ክ !!! ሳይማር ዓላማው ሳይገለጽ።
2024-12-08 19:18:50
3
selassie.mollatrin
Selassie Molla(Trinity ) :
ኦርቶዶክስ የእግዚአብሔር መንግስት ቼ ነው የምትሰብከው ? ለኢየሱስ ሳይሆን ለ44ቱ ጣኦታት ለስዕል መስገድ ለፍጡራን መስገድ ለምን አስፈለገ ??
2024-12-09 03:24:37
3
www.tiktok.enatkassa.se
Enat Kassa :
ነጠላው ምንኛ ነው??? መስቀለኛ ልበስ እንጂ
2024-12-08 20:09:52
0
1234selam.abebe
@1234Selam Abebe :
ደህንነቱ ያስጨነቃችሁ አያችሁት ደህና ነው🥰🥰
2024-12-08 18:26:56
65
futuredream1906
dreamer :
ለምንድን ነው አንጀቴ ሚንሰፈሰፍለት
2024-12-08 22:13:52
62
user94880020758797
22 :
ነጠላውን አመሳቅሎ ቢለብስ ደስይላል
2024-12-08 19:20:44
2
user5736434678089
user5736434678089 :
ገና ተመለሰ ሲባል ኦርቶዶክስ ሰው ያጣች ይመስላል እነሱ ካለቀሱት በላይ በጣም አጮሃችሁት አረጋጉት
2024-12-08 21:43:22
1
addisjesus3
Addis jesus3 :
አንድ ሰው መጣ ብላቹ 😂 ይሕ ሀሉ ሞቅታ አይበዛም? 😱 ከናንተ ወደእኛ በየቀኑ ሺዎች መምጣታቸውን አትርሱ እንጂ ቀስ አርጉት😁
2024-12-09 08:04:01
0
tezu75
Tezu :
ስለ አንተ እንዴት እንደተደሰትን በሰማዮ ጌታ ደግም ማሰብ ነዉ❤️❤️❤️
2024-12-08 18:25:18
21
beldados
ሰንፔር :
መልካም ሥራ ያስመሰግናል 🥰
2024-12-08 16:31:46
37
1619henokmaregn
የራማውልኡል ቅዱስ ❤ገብርኤል ❤፩፱❤ :
ግን ወድያውኑ ወደ አውደምህረቱ ማስወጣቱ ብዙም አያስደስትም
2024-12-08 21:06:22
5
user8589680645130
ብርቄ ቀጮ❤ :
የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣህ
2024-12-08 17:34:41
16
yedidiya21
ይዲዲያ :
በመጀመሪያ ስለሱ መረጃ እወቁ አስተያየት ከመስጠት እሱኮ ለመመለስ ብዙ ወራትን ተምሮኮነው አባቶች ስር በደንብ ተምሮ ቄደር ተጠምቆ ነውለዚህ የበቃው🙏
2024-12-08 19:05:06
11
jo_leo_chelsea
Jø Leo Chelsea :
የኔ አባት🖤🖤
2024-12-08 17:36:43
8
user5796121933961
amu1213 :
አንኳን ደህና መጣህ
2024-12-08 17:59:31
6
tigyebeqe6
መዳንዓለም አባቴ ማርያም እናቴ ከኔ ጋር 🙏 :
እግዚአብሔር ይመስገን
2024-12-08 20:58:50
4
jesusmysheeperd
ኢየሱስ የማውለበልበው የድል ሰንደቄ ነው። :
እውነተኛ ኢየሱስ ብቻ ነው ። ከብርሃን ወደ ጨለማ ስለተመለሰ ከፈጣሪ ማምለክ ወደ ተፈጣሪ መውረድ ጤናማ አይደለም ።
2024-12-08 20:24:13
2
user4438413085961
@24bazi :
ሀዋዝዬ ወንድሜ
2024-12-08 18:23:06
4
tsegi943
tsegi :
ወንድሜ እንኳን ወደናፈቀዉ አዉደምረት መጣኸ
2024-12-08 18:29:47
8
To see more videos from user @yab_00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About