@ojdiesel2000: Cartoon Network 2013 Summer Video . . . . . . . #cartoonnetwork #cartoonnetwork2010s #cartoonnetworkedit #adventuretime #regularshow #mad #looneytunesshow #gumball #ben10omniverse #annoyingorange #impactist #fyp #foryoupage

Memes_Dream
Memes_Dream
Open In TikTok:
Region: US
Monday 09 December 2024 16:58:01 GMT
4495
285
12
32

Music

Download

Comments

gumballtristopherwatter5
Gumball Tristopher Watterson :
bro I am Gumball
2024-12-09 19:31:18
3
robbiesipad
robbiesipad :
I remember these
2024-12-09 17:03:16
2
mvp0026
MVP0026 :
I remember this ~ 🤩
2024-12-10 00:59:47
0
kaii_meii1923
FB: Khải Nhíᰔᩚ :
Lâu r k thấy lại nữa
2024-12-09 17:12:43
4
name333377
w guy :
god i'm so old💀
2024-12-09 17:04:37
2
datmessi2003
Nobi Nobita🇻🇳 :
Ôi tuổi thơ của t
2024-12-10 15:15:37
1
user.name1002
kawan :
😁
2024-12-11 16:52:56
0
baldwin2208
Baldwin2208 :
😳
2025-01-12 05:23:45
0
usesakquyfifai
cục trĩ ák wỷ hôliút sítma🤟😈 :
💀
2024-12-22 16:21:25
0
usesakquyfifai
cục trĩ ák wỷ hôliút sítma🤟😈 :
🗿
2024-12-22 16:21:25
0
theghost030
TheGhost :
🤡
2024-12-19 12:10:27
0
To see more videos from user @ojdiesel2000, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት። ሁሉንም ሰው ወደተለያየ አቅጣጫ ትመራዋለች።  እኚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት ሰዎች በልጅነታቸው አንድ ት/ቤት ነበር የተማሩት። አንድ ክፍል ነበሩ። አብረው ኳስ ሲጫወቱም ነው ያደጉት።  ታዲያ ከረጅም አመታት በኋላ በአንድ አጋጣሚ መልሰው ይገናኛሉ። አጋጣሚውም እሷ የፍርድ ቤት ዳኛ ሆና እሱ ደግሞ ወንጀለኛ ሆኖ ነው የተገናኙት። መጀመርያ እሱ አላስታወሳትም ነበር። እሷ ነች ቀድማ ያስታወሰችው።  ልክ እንዳስታወሰችውና የት ት/ቤት አብረው እንደተማሩ ስትነግረው ወዲያው አስታወሳትና ስቅስቅ ብሎ ማልቀስ ጀመረ።  አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት። አብረው የተማሩ ሰዎችን አንዱን ዳኛ አንዱን ደግሞ ወንጀለኛ አድርጋ ልታገናኛቸው ትችላለች። እሱም እንዳስታወሳት ከነገራት በኋላ እድሉን እያሰበ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ልጅ ሆኖ በጣም ጎበዝ ተማሪ እንደነበርና እጅግ መልካም ባህሪ እንደነበረው ስትናገር ነበር የበፊቱን አስታውሶ ያለቀሰው።  ከዛ በኋላ 2 አመት የእስር ጊዜውን ጨርሶ ሲወጣ ሙሉ ለሙሉ ህይወቱን ለወጠው። 2 አመት ታስሮ እንደወጣ ወዲያው አንድ ፋርማሲ ውስጥ ተቀጥሮ መስራት ጀመረ። ጠንካራ ሰራተኛ ሆነ። በአሁኑ ሰአት አንድ ፋርማሲ ውስጥ በማኔጀርነት እየሰራ ይገኛል... እባክዋ ይህን ገጽ #follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ Ethiopian tik tok # 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ፅሁፉን አስተማሪ ሆኖ ካገኛችሁት ሌሎችም ይማሩበት ዘንድ #like #repost #copylink #share #add to #favorite ማድረግን አትርሱ

About