@ephrem9g_2: መዝሙረ ዳዊት #ዲያቆን_ዘላለም_ታዬ #ephrem9g #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok #fyp

🇪 🇵 🇭 🇷 🇪 🇲  ✝️⛪🛐
🇪 🇵 🇭 🇷 🇪 🇲  ✝️⛪🛐
Open In TikTok:
Region: US
Monday 09 December 2024 17:06:05 GMT
525620
84760
886
10340

Music

Download

Comments

fili_wedi_eri_22
wedi Eri :
መዝሙር ዳዊት በለን ነው ምንፈልገው ጸሎቱ ወንድሜ ???
2025-02-04 18:56:16
6
mekdifashion36
mekdes :
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን መዝሙረ ዳዊት ስንፀልይ ቆመን ነው,ተንቀርክከን ወይስ ቁጭ ብለን እንዴት ይፀለያል??
2024-12-10 07:44:36
11
mesi306639
helen Z :
ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ
2024-12-09 20:52:07
968
ethpm2
Eth :
ጌታችን የፀለየውን ፀሎት እኔ ማን ሆኜ ነው አልፀልይም የምለው???
2024-12-09 18:52:21
281
hagerlilu
ⒽⒶⒼⒺⓇ ሊሉ🕊➹❤ :
ያንተ እህት ጓደኛ ዘመድ መሆን መታደል ነዉ
2024-12-10 14:55:50
145
pro_samato
Mr.samato🙍🏿‍♂️ :
ሰኑይ,1-30 ሠሉስ,31-60ነው ረቡዕ 61-80, ሐሙስ 81-110,ዓርብ 111-130 ቀዳሚት131-150 ቢቻል ሰሎሞን ቀዳሚት ይጸለይ ይላሉ መምህራን ነገር ግን እንደ ሕጉ ሰንበተ ክርስቲያን ነቢያት እና መሐልየ መሐልይ ዘሰሎሞንን ጨምሮ ይጸልዩ ይላል ሕጉ
2024-12-09 19:37:10
80
yonasbalkew
jay 🇷🇴 :
ማርያምን እኔ ምስክር ነኝ🥰
2024-12-10 13:23:06
120
user7873048784732
selena :
ሴት መፅለይ ትችላለች መዝሙረ ዳዊት
2025-01-22 17:00:30
16
martafiker2
martafiker2 :
እረ ለኔ ጸልዩልኝ ገና መጻፍ ቅዱስ ስከፍት እንቅልፊ ይመጣል እሊናዬ ላይ አይቀመጥም እርዱኝ ጸልዩልኝ
2024-12-11 08:21:54
12
freegetcho
Fritta :
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙረ ዳዊትን በትክክል መጸለይ ከጀመርኩ ወዲህ መረጋጋትና ጤናን አግኝቻለሁ አምላከ ዳዊት ክብሩን ይውሰድ !!!
2024-12-21 14:44:46
15
ha134na
2912me :
መዝሙረ ዳዊት ሁሉም ሰው ቢፀልይ ዛሬ ነገ ማለት አያስፈለግም ጀምሩ
2025-01-11 04:06:52
7
balagerua123
"ባለሀገሯ ከ ህንደኬ ምድር" :
እን እኮ ነኝ በተለይ መዝሙረ ዳዊት በኋላ ሲገባኝ ግን ለካ የፀሎት ሁሉ መጀመሪያ ማረኝ ነው አርግልኝ ሳይሆን
2024-12-10 08:02:21
19
tigistjember2
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ :
መዝሙረ ዳዊት መጸለይ በራሱ እረፍት ነዉ ሰላም ነዉ
2024-12-12 12:26:43
31
hhhrraa1
ልኑር ተደብቄ :
ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ
2024-12-10 16:27:20
13
kalkidan4436
kal የቅዱስ ሚካኤል ልጅ 12🥰❤ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2024-12-09 18:37:05
50
roba1619
Robel yared🇪🇹 :
ኣበውም ይላሉ "ከስስት የሚበልጥ ሃጥያት ከዳዊት የሚበል ፀሎት የለም"//✝️⛪️✝️🦁🗝//።
2024-12-15 11:20:27
5
merryworku
Merry Worku :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
2024-12-10 09:01:24
34
abuabush3
abu654 :
ከኔ የበረታቹ ወንድም እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ጭንቅ ውስጥ ነኝ🙏
2024-12-10 19:50:46
13
bakibaki3442
habesha :
በ አማርኛ ይሸጣል እንዴ ስንት ነው ግን የሚሸጠው
2024-12-09 17:53:43
34
rahelgirma34
Rachel🦋🦋 :
መዝሙረ ዳዊት ለኔ ህይወቴ ነዉ🙏
2024-12-24 10:30:10
5
alazerale781
Alazer Ale :
ቆይመዝሙረዳዊትን ስንፀልይዝምብለንማንበብነውወይ
2024-12-09 17:29:03
23
selam.selina08
selam selina :
የነቢያተና የሰለሞንን መኀልይ እሁድ አይደል የሚፀለው ቅዳሜ አይመስለኝም
2024-12-11 09:40:25
5
naninigusee
Nani niguse abisiniawit🇬🇧 :
❤❤❤❤betam gerami nw mezmure dawit
2024-12-10 21:29:12
15
samrii161
Samrii❤💞 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🥰🥰🙏🙏🙏
2024-12-09 19:29:16
8
nunu15477
NUNU :
ቃለህውት ያሰማለን
2024-12-10 05:53:27
5
To see more videos from user @ephrem9g_2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About