@tigstawek4: ማርያም ታማልዳለች እሚል ከመጸሐፍ ቅዱስ ለሚሉ #መምህር_ዘበነ_ለማ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ቅድስት_ድንግል_ማርያም_እናቴ❤❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopia #you #tiktok #yppppppppppppppppppppppp #trendingsong #trendingsong #viraltiktok #tiktokindia #trending #creatorsearchinsights #viralsound
Tigist Awoke የክርስቶስ እስረኛ ✝️❤️
Region: SA
Monday 09 December 2024 19:25:32 GMT
Music
Download
Comments
21 :
ኦ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
2024-12-10 03:12:55
537
muse :
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
— ሮሜ 8፥34
2025-08-04 20:27:22
39
bety in the hous :
ማርያም አማላጅ ናትትትትትትትት
2024-12-10 11:27:45
379
እሮቤል :
ማርያም አማላጅ ናት
2026-03-08 18:54:39
48
rahel :
መቼም ቀልድ አያልቅብህ አሳየን ታማልዳለች የሚል ሌላ ዝባዝንኬህን ትተህ
2024-12-10 16:09:14
46
ተራኪው/Narrator መፅሐፍን በድምፅ :
ካልተፃፈ አታማልድም
2025-12-01 19:35:16
17
ጨረቃ :
እኔ ሙስሊም ነኝ ሃቅ ልንገራችሁ
ማርያምን ቀርቶ መልካም የሰሩ አባቶች እናቶች ዱአ ይደርሳል አላህ ይቀበሏቸዋል ብለን አሜን የምንለው
ኦርቶዶክስ እና እስልምና የመሳሰሉ
2024-12-11 02:07:44
95
Demissie :
ኢየሱስ ብቻ ስለሆነ #አማላጅ_ ሌላ የለም።
2024-12-10 07:36:32
32
john DT :
"ዘበነ አያማልድም" የሚልም የለምኮ! ስለዚህ ዶክ ታማልዳለህ?😀😀
2024-12-09 22:18:28
25
Wachile Boko :
እና መፅሐፍ ውስጥ የለለውን ትርክት ከየት አመጣ አባ ተረት
2024-12-10 10:09:31
18
um queen_12 :
🥰😍🙏
2026-03-26 08:09:48
5
user7485210952868 masi gsl :
እመብርሀን ታማልዳለች የጌታዬ እናት ማርያም ማርያምአሁንም ወደፊትም ታማልደናለች።
2024-12-10 17:33:00
91
Kidus :
ዘቤ የተረት አባት አንተን የሚከተል ሕዝብ ያሳዝነኛል።
2024-12-12 06:37:33
18
roch🇪🇹💞 :
አው አሳየን ከየት ታመጣለህ 😂😂😂
2024-12-11 10:36:20
8
mom is my world 🌍🫅 :
መምህሬ የድንግል ማርያም ልጂ ሞገሱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-11 23:59:14
7
tekle :
:ማርያም ፈፅሞ አታማልድም
2024-12-16 19:32:10
7
ayl :
አቤት እርጋታ ስርአት እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን
2024-12-10 05:52:08
55
Aynu Mengesha 🍫🍫🍫 :
መጸሐፍ ቅዱስ ውሰጥ አለመኖሩ አለማማለዷን ይናገራል ።
2024-12-24 08:23:47
8
mahi :
የ አገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ መምህር🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-11 03:24:12
19
robino :
ባትልም የለም የሌለ ከየት ያመጣል። ሞት ገድቧታል እንጂ በሂወት እያለች ነበር ። የሞተ አያማልድም።
2024-12-10 12:05:11
7
Ãbi :
በትህትና አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ለምን የኦርቶዶክስ ህዝብ ከቄሶዎች በሰተቀር መጽሐፈ ቅዱስ አይዙም?
2025-02-02 17:54:54
5
ruth tesefay :
ማርያም ታማልዳለች።
2024-12-16 08:08:27
10
EHE Jûsë🔥🤴📷 :
አማላጅ የማርያም ልጅ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው 🙏 ክብር ለስሙ ይሁን 🙏
2024-12-10 18:37:19
6
👤 :
ማርያም አታማልድም አማልዳም አታቅም። 😂
2024-12-10 14:36:01
26
Meseret Hunde :
ኢየሱስ ያማልዳል የምል አለ።ሮሜ 8:34
2024-12-10 14:06:53
42
To see more videos from user @tigstawek4, please go to the Tikwm
homepage.