@gerami.tech: 👉የተበላሸ ፍላሽ ወይም ሀርድ ዲስክ በቀላሉ ማስተካከል እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? 👉እንደዚህ አይነት ገራሚ የPC Tips ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ፣ ቻናላችንን ፎሎ አድርጉ!😊 #viralvideos #የእናንተገፅ🇪🇹viral #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #techtips #fypp #useful #tips #pctips #harddisk #creatorsearchinsights
ገራሚ Tech
Region: ET
Tuesday 10 December 2024 03:36:09 GMT
Music
Download
Comments
𝗠𝘆 name is 20 5 19 8 7 5 18 :
የኔ ፋይል እየላኩበት መብራት ጠፋ: ከዛ በኋላ load እያደረገ አይከፍትም formatm አያደርግም። 2000 ብሬንና ፋይሌን ይዞ ተቀምጦ ወይ አልጥለው/አልተስተካከለ። መፍትሄ ይኖራል
2025-06-16 07:44:48
0
yonasmengistu4 :
not working
2024-12-10 09:31:54
0
𝔸𝕫𝕒𝕙𝕖𝕝 𝕋/𝕃𝕕𝕖𝕥 :
bezi command prompt yemilew tetekmens wifi hack lnareg enchlalen
2025-01-30 07:33:45
1
00@#08 :
write protected yilal if you have other option please
2024-12-11 16:03:13
3
GT Teklehaymanot :
ተበላሽቶባቹ ሳይሆን ተበላሽቶባችሁ
ተቸግራችዋል ሳይሆን ተቸግራችኋል??🤪
2024-12-11 16:47:50
1
የምስራቅ ኮከቦች ⭐ :
ለተበላሹ storage devices ( hard disk, ssd, flash, memory, etc...) ወይም ለጠፋ ፋይሎች መፍትሄ ከእኛ ጋ አለ contact አድርጉን
2025-03-18 09:45:11
0
Natan Daniel :
Plus በዚህ Command ntfs format ስናደርግ ኮምፒውተር OS Format ማድረጊያ Bootable flash disk ሰራን ማለት ነው።
2024-12-10 19:15:52
3
abululu :
ይመችሽ bro ግን ለ ሚሞሪ ይሰራል
2024-12-10 22:21:22
1
man :
የተበላሸ ሳይሆን ከ write protect ለማውጣ በሚል ይስተካከል
2025-01-31 18:32:32
1
Ethio Money :
diskpart ምንም ጥያቄ የሌለው በጣም ምርጥ ነገር ነው ። ግን በጥንቃቄ መጠቀም ይገባል ዲስክ ሴሌክት ሰናደረግ ከተሳሳትን ያለማስጠንቀቂያ ያላሰብነውን ዲስክ ሊያፀዳው ይችላል ። ጀማሪ እያለሁ አጋጥሞኝ ስለሚያውቅ ነው።
2025-01-12 13:08:35
1
Tessema Firew :
ጎበዝ አመሰግናለሁ። አንተንም አብዛኛው ኮሜንት ሰጪዎችንም። ፕላት ፎርሙ ተገቢና ጨዋ ሰው ሲያገኘው እንደዚህ ጠቃሚ ይሆናል ማለት ነው። በርታ
2025-01-09 02:33:32
1
Tata bey :
👍
በተደጋጋሚ format የሚጠይቅ flash ማለቴ '' Issue with vendorCo USB derive Tap to fix ''
እያለ ያስቸግረኛል ፣ ምን ማድረግ አለብኝ ?
ካላስቸገርኩህ ብትነግረኝ .......
2024-12-19 13:19:51
1
ethio_vibes :
ፋይሉ ሳይጠፋ እንዴት ማስተካከል ይቻላል? አንዴ እንደዚህ አስተካክዬ ነበር ረሳሁት።
2024-12-13 01:03:21
1
Aleme(singer) :
መግዛት ይቀላል
2025-01-11 13:15:54
1
ዓምደ ሥላሴ :
የኔ ፍላሽ Protected new milegn እባክህ ምን ላድርግ
2024-12-12 08:41:18
1
maykomakanzi8🇪🇹❤️ :
ሚሞሪስ እንዴት ነው ምናስተካክለው አሳውቁን
2025-01-10 01:34:49
0
Wernchela :
hard disk 5 Tb wedeko alesera ale ayanebem teseralachew
2024-12-12 11:45:15
2
suraking800 :
health laye yesral
2024-12-11 07:00:22
0
Habtamu :
HDD not failed how to solve?
2024-12-10 13:41:33
1
𝗠𝘆 name is 20 5 19 8 7 5 18 :
Thanks to your replay👍 ፍላሹ ሲሰካ cmd,ፕሮሰሰሩ,file explore, በአጠቃላይ busy ነው የሚያደርግ። load አድርጎ አይጨርስም። win 7, 10, 11 ተመሳሳይ ነው። hardware ችግር ሊሆን ይችላል??
2025-06-16 16:39:59
1
@Adam.com :
😁😁😁😁 የት ነው አድራሻህ
2024-12-10 18:58:10
1
Ⓓⓐⓝⓘ_16 :
ገራሚ ቴክ😉
2024-12-11 10:26:08
2
Yose£ Ãbŏņěf :
thanks bro
2024-12-12 16:21:47
1
Flash :
Tnx wendeme
2024-12-11 14:14:17
1
To see more videos from user @gerami.tech, please go to the Tikwm
homepage.