@balak274: የማለዳው ባላክ እና ሪች ገጣሚ ተስፋዬ አየለ ዶ/ር #በጅሮንድ #የናንተውገፅ #ጥበብ #ethiopian_tik_tok #jimmaabajifar♥️♥️♥️ #fyp

BEJ ሮንድ 🎭
BEJ ሮንድ 🎭
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 December 2024 11:16:16 GMT
477926
47467
822
4347

Music

Download

Comments

kida_yegeter_lij
Kida Yegeter Lij :
Let me repost this amazing work✌️
2024-12-10 16:08:39
147
samriwendm
𝙨𝙖𝙢𝙧𝙞(𝙩)🌴 :
ያልሞተ ሰው ይመለሳል የሞተስ 💔🖤......?
2024-12-10 17:30:23
198
beti.232
Becha❤ :
ከ 1 በላይ like እንዴት ነበር
2024-12-10 16:59:44
147
makiyewellolij
Maki yewollo lij :
እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ስፈልግ ቆሞ መቅረቴነዉ
2024-12-12 03:21:37
32
mikoreact
MikoEthio :
በፍቅር የሚያብደው ወንድ ብቻ ሆኗል አይኑም ልቡም ታስሮ ትዝታን ታቅፏል ሴቱማ ሙቶ አልቋል እንኳን መናፈቅን መኖርን ተነፍጓል 🥺
2024-12-12 20:41:44
5
fanta_emu
Fanta-Emu :
ኧረ ተወው አድነህ እንዳትገለው... ነቅቶ ምን ሊያመጣ ነው... አሁን ግን ቢያንስ ትዝታ አለው🥰
2024-12-17 06:09:54
6
yosef30230
yoሴ_f🔮 :
ማርያምን አልቻልኩም 🥺🥺🥺። ብቻ በርቱ🥺🥺
2024-12-10 17:46:47
11
febu0642
febu :
ቆይ የት ነበራቹህ እስከዛሬ 🤔በቃ የምር 👌👌👌
2025-07-28 18:13:22
5
antu2633
Anteneh habtamu :
ትመጭ-እንደሁ እያልኩ እጠብቅሻለሁ: ጠዋት-ቀኔ አልፎ ደንዝዤ አመሻለሁ። ሱሴ ሁነሽ አንቺ ያላንቺ አልነቃ፡ ሞት እንደገዛዉ ሰዉ ዘመኑ እንዳበቃ፡ እንደ-በድን ሁኜ እከረስሳለሁ ልክ እንደጨረቃ።....እንዲያልቅ የሚፈልግ በላይክ ያሳዉቀ🤣
2025-02-01 17:50:59
4
eske.yene
eske (yene) :
ወንድሜሜ ሁሌም ትለያለህ አንተ ሁሌም
2024-12-10 13:26:44
25
sebash_production
ሰባሽ ፕሮዳክሽን :
ፍቅር አለ ግን🥺
2024-12-11 08:00:44
5
maya.yemi
maya yemi :
እንደተለመደው አሪፍ ስራ ነው አንበሳው 👏
2025-07-31 16:41:07
15
user8712299006525
(ሟች ነህ አትኩራ) :
ገና ድሮ የማለዳ ኮከቦች ላይ ነበር በአንተ ብቃት እጅ የነሳሁት 👌🥺🥺🥺ኑርልን
2024-12-15 04:27:42
17
israelbaby21
israelbaby :
የምተማመንበት ተዋናይ 👏👏👏👏
2024-12-11 05:06:30
20
damtewtariku
damtew_tariku :
በጣም ትችላላችሁ በርቱ🥰🥰🥰🥰
2025-07-31 04:49:00
7
yg.poet
YG poet :
ግጥም የምቶዱ አካውንቴን ጎብኘት አርጉት ትወዱታላችው
2024-12-14 16:47:20
3
dureessaabraham1
Duresa :
ፊልም ያምራል ሙሉ ልቀቁ ላይክ
2025-02-18 16:37:58
2
melaku_05
Mě ላ Ķű 👑 ♊ :
ትችላለህ እኮ ማርያምን🥰🥰🥰
2024-12-13 19:51:15
4
kkkkk86979
kkkkk :
ማጣት ይሉት መኖር ለእሷ ካልሆነ የፈጣሪ ቃሉ በከንቱ ባከነ ዛሬም ይበላሽ ለኔ አይጠቅመኝም ቃሌን መጠበቄ ለኔ አይበቃኝም አወ ትመጣለች ነገ ትመጣለች የኔ መጠበቄን ባይኗ ታየዋለች
2025-01-15 22:49:01
4
enate61
hass :
gn lmn zm beleshign hadesh lmn mekeneyatun enkuan sanegerign gn lmn😔😔
2025-01-11 18:04:19
1
abogida10
አቡጊዳ :
ግጥም የምቶዱ አካውንቴን አየት አርጉት ትወዱታላችው
2024-12-12 21:59:55
4
dirreetajaajiltootaa
Dirree Tajaajiltootaaየ/አ/መድረክ :
@ᴋɪᴛᴇsᴀ ʏᴀᴅᴇᴛᴀ 🤝:ደጋግመው አዳመጥኩ ግን አልጠገብኩም ታርኬ ነውና እንዴት.................🙎‍♂️
2024-12-10 18:14:47
4
user31451590996273
MIHRETIE GASHAW :
tileyaleh🥰🥰🥰
2024-12-11 16:31:17
2
dawit_alemayehu_1
Dave_84 :
መጋቢት 17 ልደቴ ነው
2025-01-19 09:57:02
2
emut67
emu :
ናፍቆት ኡፍ🥺🥺🥺🥺
2024-12-13 13:45:06
2
To see more videos from user @balak274, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About