@wongel_zorthodox27: #ትርጉሙ ሣይገባኝ በጣም #የምወደው መዝሙር❤🙏

ወንጌል ዘኦርቶዶክስ
ወንጌል ዘኦርቶዶክስ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 December 2024 17:06:46 GMT
153486
13869
63
509

Music

Download

Comments

majority069
Buze :
ጌታየ እባክህ ጸሎቴን ተመልከተው ከ ባርያህ ጋ ፍርድን ኣትግባ
2024-12-10 18:44:23
538
amen_solmon
❝አሜን❞ ዘዓምደ ሐይማኖት ☦️✨ :
ጌታዬ ፀሎቴን ልመናዬ እይ (ተመልከት)😞 ባሪያህንም ወደ ፍርድ ኣታግባ (አትጠይቀኝ ) ካልተሳሳትኩ ዋና ሀሳቡ "ጌታዬ ፀሎትን አድምጥ ተመልከት እኔ ባሪያህንም ፍርድ አትፍረድብኝ በቃላት ስህተት ካለ አርሙኝ 😞🥺😭
2024-12-11 10:15:01
200
eliana33478
Eliana :
ጌታየ እባክህን ፀሎቴን ተመልከተዉ ከባሪያህ ጋር ፍርድ ላይ አትግባ🥰🥰
2024-12-10 18:49:08
119
user11111471529062
የማርያም ልጅ :
በማርያም ርዕሱን ንገሩኝ🥺
2024-12-11 14:55:45
17
21....16
#አንተብቻ ንጉስ 👑🙏 :
አምላኬ እባክህ ፀሎቴን ተመልከተው ባርያህጋርም ወደ ፍርድ አትግባ እውነት ነው የሁላቺንም ይስማን 🙏
2024-12-10 18:15:52
9
yabi.man2
y@bi :
ጌታ ሆይ እባክህ ጸሎቴን ተመልከት ከባሪያህ ጋር በፍርድ አትጠይቀው
2024-12-11 10:51:01
35
user4502814876532
user4502814876532 :
ኧረ በማሪያም ሙሉውን ይለቀቅልን
2024-12-11 17:32:11
31
habeshatweets6
R & B tweets :
ሰሰማዉ ሰወነቴን የሆነ ደሰ የሚል ነገር ተሰማኝ
2024-12-11 17:38:27
27
To see more videos from user @wongel_zorthodox27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About