@delinawina: 💔 ሀብታሙ:- * ሰይፉ እንደተለያየን አያውቅም * ባደረኩት ነገር አይቆጨኝም ለፍቅር ብዬ ነው ያደረኩት ነገር ግን * በእሷ የተነሳ ተሰፋ ቆርጫለው * ይህው ራሴን አንዳንዴ እጄን ላይ ጉዳት አደርሳ** * በሷ የተነሳ ሱስ ውስጥ ገብቻለው 💔 ይሄ ልጅ ለሚወዳት እና ለፍቅር ብሎ አንድ ኩላሊቱን ሰጥቶ በአንድ ኩላሊቱ እየኖረ እንዲህ ሱስ ውስጥ ከገባ እና ራሱን እየጎዳ ከሄደው በቅርብ እንዳናጣው እንፈራለን😭 በአጠገቡ ያሉ ሰዎች ይሄን ልጅ ስነ ልቦና መምህር ምክር ያስፈልገዋል ባይ ነን አይዞህ አዳም 🙏 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴
delinawina(12)❤️🫶
Region: GB
Tuesday 10 December 2024 19:30:50 GMT
Music
Download
Comments
ye. B nafaqi :
አይ ምን አባቴ ልሁንልህ ወድሜ ሴት አሳዲቢ ናት ይቺ እጛጉቸር የመሰለይ ፈጣሪ መልካሙን ይግጥምህ ወንድሜ
2024-12-10 23:51:26
10
samu samusha❤❤❤😍 :
በቃ እኔ ወስኛለው ኩላሊቱን ትመልስ☹️
2024-12-11 02:34:40
1
Alsi :
አይዞህ ወድሜ መልካምነ ት ለራስ ነው ከፈጣሪ ታገኜዋለህ እቺ ሰይጣን አይቅናት
2024-12-11 02:23:51
4
Netsi 12 :
አይዞህ.ወንድሜ.🙏🙏🙏
2024-12-11 03:52:44
3
Sitina :
አይዞን ወድሜ አላህ ሊያዋረዳት ነዉ ሴፉላይ የቀረበቹ ላተ መልካም ይሆንልሐል አረመኔ ነሺ
2024-12-11 04:48:05
2
እስካለች እናቴ ሙሉናት ሂወቴ :
ሲጥ አርጎ ቢጥላት ምናባቶ ኖራም አጠቅም የተረገመች
2024-12-11 04:14:56
2
user8117386221090 :
አይዞህ ወድሜ ለሷም ልቦና ይስጣት🙏🙏🙏
2024-12-11 03:31:14
2
HwH :
በውነት ከባድ ነው የሱ መዳኛ እሷ ናት መልሱለት ትካሠው ባጠፋችው ልክ
2024-12-11 04:06:48
1
Tarik Ali :
ኧረ በመድሀኒ አለም ከመካድ ከመካድ አድነኝ
2024-12-11 03:16:09
1
mekid mekdi :
አየሠዉ ለሠዉሞት አነሠዉ
2024-12-11 02:32:16
1
Nardos Fekadu :
enyes beyegzew yemsemaw hulu neger eyastlagn new
2024-12-11 01:27:41
1
user8819409250073 :
Ere bemryam bemn lagnew 🙏🙏
2024-12-10 21:58:46
1
hawii_te🌸 :
አይዞን
2024-12-11 13:40:28
0
ቢትኢክራም :
አይዞህ ወድሜ በሁለታቹ መካከለ አለመግባባት ሊኖርም ይችላል ግን ከባድ ነው😥
2024-12-11 09:53:58
0
yosef 12345 :
አይዞን ወድሜ ቀረህባት
2024-12-11 09:21:44
0
tigestyemariam :
አይዞህ ያጋጥማል
2024-12-11 09:14:27
0
Netsanet@ :
ሲጀመር ኩላሊትህን መስጠት የነበርብህ የልጆችህ እናት ከሆነች ነውጂ ላልወለድክላት መስጠት አልነበርብህም ይች ከሀድ ጎጉቸር የመስለች😳
2024-12-11 06:17:42
0
ሀዪ :
ምትመሥላለይ በፈጣሪ😭😭😭
2024-12-11 04:43:17
0
ሰው መሆን በቂነው :
እሰይምንአጣደፈውከሰጠስ ለፈጣሪብሎአይሰጥምሳያገባትበፊትምንአጣደፈው
2024-12-11 04:42:18
0
#etabez12 :
ተው እስቲ ነገሮችን ባንዴ ለመፋረድ አትቸኩሉ !!
2024-12-11 04:30:04
0
keir :
ኣይዞህ ዎንድሜ እግዛብሄር ኣለልህ ከጎንህ ኣይርቅም🙏
2024-12-11 04:28:48
0
mare :
ሲያምር ደሞ ቆንጆ 🥰
2024-12-11 04:23:39
0
kdst :
ይከብዳልብቻ ያውም በቤተክርስቲያን ተጋብተው
2024-12-11 04:18:23
0
ganni1fkr :
ayizok wandamee yalifaal
2024-12-11 04:10:27
0
Jamila ye anu bcha❤❤❤❤ :
የኔ ኣባት ኣላህ የተሻለውን ይሰጥካል
2024-12-11 03:58:12
0
To see more videos from user @delinawina, please go to the Tikwm
homepage.