@lifeinjigjiga: ጂጂጋ የመኖር ጥቅም#🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 #foryoupage #jijigatiktok

ጂጂጋዊት
ጂጂጋዊት
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 December 2024 04:45:27 GMT
238051
6922
382
665

Music

Download

Comments

ethi948
jah man :
ሁለተኛ ዜጋ መሆንን ትማርበታለህ
2024-12-11 11:46:28
314
user5830534247120
ፈይሳ ሌሊሳ :
ሑለተኛ ዜጋ ሖነሕ የምትኖርበት ሐገር ነወ ው ሱማሌና አፋር ክልል የወረደ
2024-12-13 02:03:42
17
danideroosi2
DANI 😎 :
ለስራ ሳምንት ስቀመጥ ከኢትዮጵያ ዉጪ ያለሁ ነዉ የመሰለኝ ስደትን በጥቂቱ ጅጅጋ ላይ ተማርኩ
2024-12-11 19:17:57
20
cybergym8
cybergym :
ጂም ቢከፈት የሚሰራ ሰው አለ
2024-12-11 11:55:22
16
happiness143only
🫶 HOPE 🫶 :
😂😂😂 እረ ደሞ ለተወላጁ እንክዋን ያልሆነ አገር አታስቁን
2024-12-11 06:17:05
25
logaw78
selemon :
ትንሽ ልጅ ሳይቀር በጥፊ እየመታህ ተመትተህ ኣንገትህ ደፍተህ የምትኖርባት ከተማ😳😳
2024-12-12 18:29:27
21
tofad21
T O F A D 👷‍♂️ :
ታዲያ የኔ ብር የት ሄዶ ነው በባዶ ወደሀገሬ የተመለስኩት 😂
2024-12-11 09:31:43
33
seidfenta11
LIfe is full of problem :
ውሀ በግዥ ስለሆነ ለብስ በጥንቃቄ ትይዛለህ
2025-01-07 19:41:32
5
juniortirsit
junior Titu :
ሀገሬሬሬ ናፈቀችኝ
2024-12-11 07:57:15
7
user5191561212788
"ፍረሆት ይፈዝ"👍 :
ቢዮሌ አየሁ ልበል
2024-12-11 13:24:41
8
walloyewa143
🌲 :
እስኪ ጂጂጋ የምትኖሩ አለን በሉኝ በአላህ ሰው እየፈለኩ ነው አጋጣሚ በናንተ ላይ ካገኘሁት
2025-08-20 18:13:44
2
bekelealemu41
Bekele Alemu :
ጂግጂጋ ባጠቃላይ ስደት በይዉ ምክንያቱም አበሻ ሁሊም ስቃይ በቃ ምን መብት የለም በሁሉ ነገር እዛ መብት የአለዉ ለሱማአሌ ቢቻ ነው የሚያቀዉ ያቀዋል
2024-12-12 07:09:59
6
mesereteshetu23
Me :
መታችሁ የማትወጡባት አገር ጅጅጋ አትለቅህም ፍቅር ያላት ከነችግሯ
2024-12-11 19:18:24
10
afrostar99
NJR :
እኔ በተፈጥሮየ ባይተዋርነት እንዲሰማኝ ያረገኝ ማህበረሰብ ማተቤን ሁላ ፖሊስ በጥሶብኛል ሀብሽ ብለው ነው ሚጠሩን አንደነሱ እኩል አያዩንም ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
2024-12-26 06:44:13
6
hailemk12
hà!|€ :
ኧረ ሸገር ትግደለኝ በስንት ጣዕሟ ግን በየመንገዱ በጥፊ ሚመቱት የደቡብ ልጆ ያሳዝናሉ
2024-12-11 20:05:21
6
mengelove0
Menge 12 :
ምን ዋጋ አለዉ ስንት መከራ አይተን የሠራነዉን በአንድ ቀን አወደሙብን ሲቀጥል መዝናኛ ያልሺዉ ነገር ምንም ስለሌለ መዝናናት አያምረንም ነበር 🤣😂😅
2024-12-11 10:17:17
11
denekebesat
ጊዜ ለኩሉ :
የኔናት ጅጅጋን ጥንቅቅ አርገሽ ነው የገለፅሻት ጎበዝ በርቺ
2024-12-11 13:17:02
8
bezawit2081
Bezawit😘⚡⚡⚡😘🆘 :
ትክክለኛ እይታ አገሬ ጅጅጋ🥰
2024-12-11 11:54:23
6
lidiagizaw8
Lidia Gizaw :
ይሰልባጁን ነገር የረሳሸው መስሎኝ ላወራ ነበር. እና ጉርብትና ማህበራዊ ሂዎት የሰው ፍቅር ጥግ ድረስ ታይበታለሽ. i love jigjiga
2024-12-11 05:30:40
5
adisngatu476
Adis Ngatu476 :
እንግድነት መተው ሰራሰራ አርገው ወደመጡበት ተመልሰው ጅጅጋ ውስጥ በሰሩት ብር ኢቨስት ሀገራቸው ላይ የሚያደረጉት ነገርስ
2024-12-18 10:32:57
4
ashenafi2782
ashenafi :
ሳንፈልግ ሁኔታዎች ስለሚያስገድዱን ማርሻል አርት ምንማረው ነገርስ
2025-01-28 14:39:28
1
3667mame
Mame :
SIS አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ምን መሰለሽ እኔ ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪ ነኝ እና ከተመረቅኩኝ በሆላ ጅግጂጋ ስራ ተፍ ተፍ ማለት አስቤ ነበር ቤት ኪራይ ከፍተኛ እና ዝቅተኛ ዋጋውን ብታጣሪልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-08 14:53:17
1
pawli70
pawlos :
ጂጂጋ ሚያስጠላ ሀገር የሀገሬዉኗሪ ሁኔታቸዉ ምቾት አይሰጥም ባጋጣሚ ምንም ባለገባ ነገር ከባድ ችግር ውስጥ ልገባትችላለክ ከችግሩ ለመዉጣት አይተክ ማታቀዉን ገንዘብ ልትጠየቅ ትችላለክ
2024-12-15 12:04:35
3
eza.stoner
ራስ ኢዛ :
አንዲህ ናት ሀገሬ ይመቻል
2024-12-11 12:29:43
2
tsgaaaaaddddy
Me :
ባሌ ጠፍቶብኛል ጅጅጋ ነው አፋልጉኝ
2024-12-13 10:30:03
0
To see more videos from user @lifeinjigjiga, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About