@mesob7: 📌 አዳማ ቤተንዳ ክትፎ #mesob7 #betendakitfo ስፔሻል ክትፎ - 900ብር ጎረድ ጎረድ/ልውስውስ - 800ብር ጥብስ -450ብር ጎመን በስጋ - 350ብር ጎመን ክትፎ - 490ብር የደቦ - 1900ብር #fooddeliveryinadama #creatorsearchinsights #Ethiopia adama/Nazret #chickenshewarma #adamamesob #placereview #challenge #challange #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #foodstagram #fooddeliveryinadama #creatorsearchinsights#creatorsearchinsights
John
Region: ET
Wednesday 11 December 2024 08:41:22 GMT
Music
Download
Comments
beki27 :
ናዝሬት ላይ መስቀል ክትፎ የሚያክል የለም😏
2024-12-11 12:36:48
49
betselot🦋🦋 :
አዶት ክትፎ
ጥብስ 200
ክትፎ 550
ጎመን በስጋ 200
የፆም ምግቦች 100
fire price & sweet food
yemr hedachu mokrut betam new des yemilew
2024-12-11 11:06:20
23
0000000user68 :
በሌለ ነገር አታሽሞንሙናቸው ጣእም ወፍ ምናቸውም ነው የማይጥመው
2024-12-11 23:31:34
3
MT :
ውድ ነው ትንሸ ነው
2024-12-11 18:11:06
5
የኤልናታን አባት :
ስንቴ ሞከርነዉ ምንም እንደሚባለዉ አይደለም ከአንድ ተራ ምግብ ቤት የሚሻለዉ በቤቱ ማማር ከሆነ ብቻ ነዉ
2024-12-13 17:11:17
5
zema :
ምነዉ ለናተ ክትፎዉ በዛ 🤣ነጥብ የምታክል አደል የሚያቀርቡት
2024-12-12 11:27:55
4
Mekdisho2116 :
ወሬ ብቻ ስትሔዱ ይሔን እንዳጠብቁ🥺🥺
2024-12-11 14:20:07
13
Elias Sirag :
Wow
2025-01-18 01:35:41
1
Ufff Delivery :
Wow yet nw bro
2024-12-11 08:53:05
7
Wubet Ye 19 :
በተደጋጋሚ ተመግበናል ሆኖም ዋጋው fair አደለም
2024-12-13 11:53:35
2
John :
Eyehadachu mokerut
2024-12-11 08:42:49
11
tigi kb :
ስለማልበላ ነው እንጂ እበላ ነበር
2024-12-14 20:29:02
2
Yabu :
ከአንዴም ሁለቴ ከቤተሰቦቼ ጋር የደቦን ተመግበናል ጣዕሙ ልዮ ነው ግን እዚ ላይ እንደምናየው ብዙ አይደለም ስንመጣም እንደማስታወቂያው በዛ ቢል ጥሩ ይሆናል
2024-12-11 10:38:58
11
ፍቅር እየሱስ ነው :
ክትፎ አሪፍ ነው ግን ላንተ ያቀረቡትን አይደለም የሚያቀርቡት በጣም ትንሽ ነው
2024-12-12 13:02:14
3
maya🦋🦋🦋🦋🦋🦋 :
የት ነው
2025-02-13 10:49:19
1
Hiyab hiyab :
hhhhhhh😁😁😁😁😁 zm belu kedada egnam endi bilen gebten bichachinn eyawren nbr le 3 ken
2024-12-13 17:14:37
2
ablul1 :
ketfo be enkulal
2024-12-19 21:12:48
1
Betenda :
ስለነበራችሁ ቆይታ እናመሰግናለን 🙏
2024-12-11 15:46:50
8
user9205848869581 :
የሙሰልም ፈልግልኝ😭😍
2024-12-11 18:13:04
2
Yared Hailegebreal :
ኦ ቤተንዳ ይለያል።
2025-02-17 07:46:23
1
Mamush Abiyu :
ወሬ ጠላን
2024-12-14 11:46:39
1
Emu :
የቤቱ የደሮ ስንት ነው
2025-02-04 09:11:47
1
@tsige tamirat :
እውነት ነው በጣም ምርጥ ቤት👍
2024-12-15 06:05:30
1
ኮከብ ፖርቶ መጋላ :
1 ኬትፍ በልቼ 1ሚርዳ ጠጥቼ አንድ ሺብር ነዉ የከፍልኩት ተበድ
2024-12-14 12:07:23
1
To see more videos from user @mesob7, please go to the Tikwm
homepage.