@natnem21_27: #CapCut #መምህር_እዮብ_ይመኑ #መምህር_ዲያቆን_ሄኖክ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #foryou #foryoupage #viral #viralvideo #viraltiktok #orthodox #tiktok #2million @🦋ስንቴ🦋16,24 @ቃልኪዳን ❤ 16❤ @ባለ ማህተቧ ነኝ ⛪⛪💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
ኪዳነ -ምህረት - እናቴ ♥💟🙏
Region: SA
Thursday 12 December 2024 09:01:58 GMT
1347009
150369
2311
16044
Music
Download
Comments
Helen yemariyam :
እውነት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን
2024-12-12 18:48:59
243
በፀሎት☦️ :
ትወደኝ የለ አበርታኝ ጌታዬ🥺💙
2024-12-12 15:03:57
70
Habeshaw :
ማርያምን አንተን ስሰማ ሁለመናየ ይደሰታል። ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-01-24 15:18:32
33
Semayas Tamiru :
🥰🥰🥰ከሚያስጨንቀን ሁሉ ነገር አንተ ጠብቀን አምላካችን🙏💙
2024-12-19 18:20:07
21
alemnesh adis :
ጌታ ሆይ እባክህ እርዳኝ ከሚያስጨንቀኝ ነገር ሁሉ አድነኝ
2024-12-18 21:55:28
26
𝒎𝒖𝒍𝒍𝒆𝒓 :
ትምህርቶችህ ተስፋ ሆነውኛል ጉልበት ሠተውኛል
2024-12-17 04:27:23
41
YM :
ewnt new Amen
2025-01-24 18:49:01
7
ksanet4ever :
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
2024-12-16 10:35:04
7
የደራሲው ተዋናኝ :
እንደሰዎ አይነቱን ያብዛልን ተመስጌንንንንንንንንንንንንን
2024-12-20 04:24:19
6
ayni💫 :
አሜን አሜን አሜን
2024-12-20 13:24:46
6
Rahwa Tafere :
አሜንንንንንንንንን
2024-12-13 11:48:42
6
yidzufe2 :
እግዜአብሄር ሆይ ተመስገንልኝ
2025-01-11 17:21:29
5
abebe@yaregal :
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
2024-12-12 16:11:25
17
selam ye hayileyee :
እባክህ አምላኪኬ ታሪኬን ቀይረው🥺🥺🥺
2024-12-24 21:40:49
5
Ethio Buze :
ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን
2024-12-16 13:28:10
6
hayte8 :
አቤቱ የኔ ጌታ የልቤን ታውቃለህና ሂወቴን ቀይር የኔ አባት አሜን
2024-12-20 05:07:03
6
ዋዉ :
አቤቱ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን መምህር ሆይ ፈጣሪ እድሜዎን ያርዝምልሁ
2025-01-28 18:57:49
5
እመን እንጅ ኣትፍራ :
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ኣባታችን
2024-12-14 02:13:21
8
kindeya :
አሜን አሜን አሜን እውነት
2024-12-13 16:59:12
13
ሀኒ 👸🍫 (ሙሉ ሸዋ ) :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺እውነት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን
2025-01-02 11:59:28
5
አለ ❤ ለኔ ❤ የተሻለ❤ ነገር ። :
ትወደኝየለ አበርታኝ. አምላኬ አንተ ጠብቀን😌😌😌😌🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-12 16:57:39
7
Zzzz :
በዉነት ይህ ትምህርት ለኔ ነው
2025-01-22 05:41:03
5
yichi alem :
ፈጣሪ ረጂም አድሜ ይሰጥልን
2025-01-27 17:23:49
6
ቅን ነው ልቧ🫶👸🤌 :
አምላኬ ሆይ ታጋሺ ሴት አድርገኝ 🤲🤲🤲🤲🤲
2025-05-20 14:09:36
5
markos.jaldo :
amen
2025-01-10 08:51:40
2
To see more videos from user @natnem21_27, please go to the Tikwm
homepage.