@allstreamethiopia: በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ብዙ ኢትዩጵያውያንን ያረገፈ ስህተት

All Stream Ethiopia
All Stream Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 December 2024 13:04:09 GMT
58974
2081
72
382

Music

Download

Comments

sayniimootii
saynii :
ወያኔ ሆን ብሎ ያደረገው ነው የምን ስህተት ነው በውጊያው ተሳትፌያለሁ ብዙ አመራርም ታስሯል
2024-12-12 18:30:02
25
kingabiya
kingabiya ኪንግ አቢያ :
ይሄ ጦርነት ልክ ነው ብዬ አላምንም። ኢሳያስ ኢትዮጽያን ለመቀበል ከኦነግ እስከ ግንቦት ሰባት ከአልሸባብ እስከ ኦብነግ...ጠላቶቻችንን ሰብስቦ አሁንም ከሸኔ እስከ ፋኖ ከግብፅ ...ግን አንረሳውም... ያልረሱት ግን እኛ ኢትዮጽያውያን ነን ሊበትኑን ሲሉ አንድ ነበርን ሊበታትኑንን ሲሉ አንድ ነን ..... 💪💪💪
2024-12-12 19:36:08
6
user3419105875874
user3419105875874 :
የባህላዊ ጀነራሎች ስህተት ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል
2024-12-13 15:18:14
6
user9071568172220
user9071568172220 :
ፆረና የሞት ቀጠና የተባለለት ቦታ ነው ቦታው ወይም ግንባሩ ከወገን ይልቅ ለጠላት ነበር እስትራቴጂካዊ የነበረው ያቺ አንድ ዘጥ ከፆረን፣ ከፖርቶ እና ከራማ አዲኳላ ከሦስቱም አቅጣጫ የታሰረው የሻዕቢያ ከባድ መሳሪያ መውጫ መግቢያ ያሳጣን
2024-12-12 19:07:43
4
prego_75
prego :
የፀሮና ጦርነት የመሩት የኦሮሞ ተወላጆች ነበሩ። እነዚ ኦሮሞ አዋጊዎች ከሻቢያ ጋ ተመሳጥረው ነበረ ጦሩ እንዲያል ያደረጉት በሁለተኛው ምዕራፍ ግን የሻቢያ ሰራዊት ቁስለኛው ሳያነሳ ነው ያመለጠው ይሄ ሁሉም የሚመሰክረው ነው በጊዜው።
2024-12-14 04:35:50
0
biruks21
BIRUKS21 :
ለዛና እውነት የሌለው ትረካ😁 መቀለ እንገባለን ብላችሁ ስንት ሠራዊት አስበላችሁ?😁 የሁለት ታሪካዊ ስህተት ባለቤት ነህ፡፡
2024-12-13 04:28:26
0
user4753019590790
dagimAddam :
በጦርነት ኑሮዉ የተለወጠ ሰዉ በአለም ታሪክ አልተመዘገበም : ጦርነት የድሆች ፍልሚያ ነዉ : መሪዎች ዘና ፈታ ብለዉ ፍልሚያዉን ይመለከታሉ ::
2025-02-27 13:52:58
1
hello.666.or.777
Hello :
ሽፍታ ጀነራል ተብሎ ጦር የመራበት 😭😭😭😭😭
2024-12-13 02:59:03
4
To see more videos from user @allstreamethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About