@nevergiveup.amhara:

never give up AMHARA
never give up AMHARA
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 December 2024 13:12:41 GMT
4506
245
26
92

Music

Download

Comments

adilahmed5935
Adil :
Ethiopia is Greek word.
2024-12-15 00:04:47
0
nekirkin
አድያም ሰገድ🇧🇴🦁🇧🇴 :
በአርኪኦሎጅም አለ፣ 4th cen. ኢትዮጵያ ይላል
2024-12-12 17:13:29
2
user8031593767780
user8031593767780 :
ሠው ሲያወራ መልስ ብትሠጥ አይሻልም ወንድሜ
2024-12-25 06:35:51
0
ethiopia.first2
Peace to the world :
ኢትዮጵያ ማለት የጊዮን ወርቅ ስጦታ ሜለት ነው።እኛ ራሳችን ሀበሽ ብለን አናቅም።
2024-12-17 11:09:19
0
user795035636767081
Assefa77@rastefri :
ብዙ እናወራ ነበር ግን ይመችህ this is tiktok
2024-12-13 05:50:17
0
barkotesubalew237
Barkot Esubalew :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-12 13:25:39
0
user3800254807973
ኖቫ Nova 💙 :
ኢትዮጵያ አክሱም ናት። ቅዱስ ኢቶጲስ የአክሱም ልጅ ቀብሩም አክሱም አለ ሄዶ ማየት ነው እግርህ ይሰበር ለትግራይ ያለህ ጥላቻ የአይምሮ በሽተኛ ምቀኛ መሆንህን ነው የሚያሳየው ። በጣም አወኩ ብለህ የምትናገረውን የምትፅፈውን ኝሰማለሁ በጣም ትንሽ ሰው ነህ ከዚች ". "ነጥብ የምታንስ አይምሮ ተሸክመህ የምትኖር
2024-12-12 16:05:21
0
user795035636767081
Assefa77@rastefri :
ትልቆ ስህተት።።። አጼ ቴዎድሮስ እራሱ እኔ የአቢሲኒያ የሀበሻ ንጉሥ ነው የሚለው። አንድት ቁንጽል መጽሐፍ አንብበህ ሲጀመር አንባቢ ሰው ያነበበውን ወደ ቲክቶክ ይዞ አይመጣም ። አጼ ይኩኖ አምላክ የአማራ ንጉሥ ይመራ ነበር ።
2024-12-13 05:38:45
1
mohamedahemedmangyaw
baro adis ethio :
ሚኒሊክ ለእንግሊዟ ንግስት የላኩት መልክት በድምፅ ዮትዮብ ላይ አለ ከ ኢትዮጵያ ንጉሰነገስት ይላሉ መስማት ይቻላል
2024-12-12 21:33:25
1
iambone12345
i am bone :
መቼ ነው የትግራይ ሊሂቃን ኢትዮጵያ አልነበረችም ያሉት ለምን ትዋሻለህ ይሀ መርዝ መርጨት ተው
2025-01-02 16:33:03
0
wondwosen.bt
Wondwosen BT :
ትክክል ነው። የአክሱም መንግስት እራሱ በኢትዮጵያም በሚል ስም ይጠቀስ እንደነበረ ቀደምት ፀሀፍት ፅፈዋል። ከዛም አልፎ ከኩሽ መንግሰት አጠራር ትስስር ነበረው።
2024-12-14 04:11:54
0
bossgrumm6
Bossgrumm :
ራሱን የአቢሲኒያ ንጉስ እያለ በዘመነ መሣፍንት ዘመን ከአውሮፓ እና ሌሎች ሃይሎች ጋር ደብዳቤ ሲፃፃፍ የነበረ የሸዋ ንጉስ ሣህለ ስላሴ ነበረ። አቢሲኒያም ማለት ሙሉ የሸዋ ግዛት ማለት ነው ። ሰሜን ደቡብ ምዕራብ ምስራቅ (ሸዋ) እና አርሲ ናቸው ።
2024-12-13 13:22:16
0
03121950aletu
Soleg2024 :
እውነት ነው። አንድም የኢትዮጵያ ንጉሦች መዋዕል ሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት እንዲሁም የአማራ ሕዝብ ቃላዊና ጽሑፋዊ ትርክቶች አቢሲንያ የለባቸውም። አረብ ፀሐፊዎች ሐበሻን እበሺ እያሉ ሲጠሩ የሰማዉ እንግሊዝ የራሱን አቢሲንያ ስያሜ ተጠቀመ። እንግሊዝ ያላበላሹው ሥም የለም።
2024-12-12 13:39:25
0
amhara199
amhara :
Galla dero alnberem be amdetsyon gize kenyawi nbr atfredebachew 🤣🤣
2024-12-14 07:09:22
0
yesharegmulate1
기억의 공허함 :
ሁለቱም ትግሬና ኦሮሞ ባንድ ነው የሚፈሱት ቀባጣሪዎች
2024-12-13 06:32:58
0
alelign87
carter :
የኢትዮጵያ ነገስታት አንድም ቦታ አቢሲንያ ብለው አያውቁም!ፈረንጆች ናቸው አቢሲንያ ብለው የሚፅፉት!
2024-12-13 06:29:26
0
amenfozu
3333 :
መፅሀፍ ቅዱስም ኢትዬጵያ ነው የሚላት🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-13 06:27:23
0
engi335
engi335 :
ሀይለ ስላሴ officially በ1933 ሁሉም የአለም መዝገቦች አቢሲኒያ የሚለውን እንዲቀይሩ መጠየቃቸውን እንደ ስም መለወጥ ወስደው ነው። እንዲቀይሩ የጠየቀዩት ስማችንን ለማስከበር እንጂ አዲስ ስም ማውጣታቸው አልነበረም።
2024-12-13 06:07:01
0
To see more videos from user @nevergiveup.amhara, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About