@welocars: RANGEROVER AUTOBIOGRAPHY 2024 call 📞 0911650489 Location @ Gode And Million Car Market #fyp #cars #viral

WELOCARS:We-Link Auto™
WELOCARS:We-Link Auto™
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 December 2024 18:18:31 GMT
2277298
47127
921
4638

Music

Download

Comments

user7518728763066
user7518728763066 NazirawiZele :
ሌላው ይቅር ቢያንንስ እንኳን በቀን አንዴ መብላት ለቃተው የኢትዮጲያ ህዝብ ሞራል ላይ አትረማመዱ!
2024-12-13 21:27:45
771
heni_solomon
Henok Solomon /ክንወ/ :
60 ፀዳ ያሉ ካፌዎች በሁሉም ክፍለ ከተማ ያስከፍተኛል ቢያንስ ለ240 ሰዎች የስራ እድል ለ69 የቤት አከራዮች እንጀራ ለመንግስት በወር 150000 ቫት ማለትም 22500 ገቢ እናስገባለን ከትርፍ ውጭ እንዲሁም በየአመቱ ራሱን እንዲከፍት በማድረግ በ5 አመት ውስጥ 300 ካፌዎች ከፍተን 1200 ሰዎች ስራ እንፈጥራለ
2024-12-14 09:02:51
451
hello.1408.or.2018
Hello :
መቼም ለፍቶ ያመጣ ሰው አይቀናጣም ዘርፎ ያመጣ ነው 😭😭😭😭😭
2024-12-14 08:16:56
252
caz11221
Caz :
ተሽጧል⁉ ካልተሸጠ እኔ ገዛዋለው
2024-12-14 17:35:47
9
dagem123460
dagem1234@ :
ፓንትህ ላይ 4 ቀዳዳ እንዳለው ትዝ ሲልህ😅
2024-12-14 10:41:16
97
josweet11
jo cr 7 :
እኩል ክራውድዱ ውስጥ እንቆማለን 😂😂😂
2024-12-14 10:53:56
38
biniman736
@bini man tilahun :
በጣም የምወደው መኪና range rover
2024-12-14 06:33:27
22
mekdicheru
maki dire :
ውፁ መኪና የሚለውን Google ላይ እየፈለኩ ነው 😜😜😜
2024-12-14 12:24:23
17
kidus.ephrem21esayas
𝖐𝖎𝖉𝖚𝖘 𝖊𝖕𝖍𝖗𝖊𝖒 ✝️ :
60,000,000 ብር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት ብናካፍለው 0.50 ሳንቲም ይደርሳል 0.50 ሳንቲም መጣ ቀረ ስለማይጠቅም 😜ሰውየው ገዛው ሸጠው አይመለከተኝም አልልእም😜
2024-12-14 17:11:46
16
neju123a
neju123a :
አላህ ለወንድሜ ይሄን መኪና ይስጠው
2025-07-08 18:22:17
3
tajudin450
Tajudin abde... :
አረ ተዉ አሏህን ፉሩ 60000000ሚልየን የተራበ ሰዉ እያለ
2024-12-16 14:07:51
3
muhamedgeta12
mamila09818 :
ያለውማ ብር ያለውማ ብር ፕሌንም ይገዛል አይለም range rovoር🥰🥰🥰🥰 ለኛም ይስጠን
2024-12-15 16:34:59
3
user1000378527628
master abnet😎 :
60000000 እኔ ምለው ውጭነ ሚያድረው
2024-12-16 14:25:21
4
guled600
🇮🇷 𝕘𝕦𝕝𝕖𝕕 𝕞𝕒𝕟 🇮🇷 :
መንግስት ይግዛው እኛ አቅሙ የለንም
2025-05-24 09:07:00
3
tesemamukura
tesema :
በእሱ ተሳፍረን ነው እንዴ መንግስት ሰማያት የሚንገባው😂😂😂😂
2024-12-14 08:46:31
33
genena_yejmale
ገነና የጅማሌ :
የጉራጌ ግብር ለሐገር አይውል ያው ለካድሬው መዝናኛ ነው እጂ ገና የግል ጀት ይነዱብናል
2024-12-15 20:04:43
27
seidmollawali7
ሰኢድ አባሴሮ ጓጉል :
legnam yewfeken amin
2024-12-14 06:34:04
10
ddggaa21
ocean_²360🤐 :
ውጹ ነው እንዴ እኔ ደሞ ውዱ መስሎኝ 😇
2024-12-16 10:18:49
7
teyona131
Teddy 🌴🌴🥋 :
አካውንት ላክልኝ ሁለት እፈልጋለሁ
2025-07-25 17:12:58
2
eskedar.shifferaw
Lydia Shifferaw :
Wedefite Sinorehe Tegezalehe.
2024-12-17 10:59:09
2
yohaniskinfe1
gurage ሰበና💪 :
60000000ቢኖረኝ ቲክቶክ ላይ ምን እሰራለሁ
2024-12-14 19:07:04
2
yi111111yi
abuka :
ቄሱ ናቸው የሸመቱት 😁😁😁
2024-12-15 18:17:46
3
tadese.edema
Tadese Edema :
እኔ ያየውትን አይታቹዋል ቀሱ ልገዙ ነው ወይስ እየጎበኙ ነው አባቴ ባሁኑ ሰዓት ብር ያለው በተክርስቲያን አከባቢ ነው ጠርጥር።
2024-12-19 06:59:29
3
dagidagi200
🙏 :
ምናለ የ600 ሰው ሂወቱን ቢለውጠበት
2024-12-14 17:51:09
5
ashuman65
Ashu :
60ብር የሌለኝ እኔ 😭
2024-12-15 04:48:06
3
To see more videos from user @welocars, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About