@str36902: #with tropical #automatic temperature heating tropical #antifreeze heating hot line #water pipe antifreeze heating tropical #antifreeze water pipe

STR36902
STR36902
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 14 December 2024 14:03:36 GMT
532
9
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @str36902, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ህይወት! ከውልደት እስከ ሞት ያለች ለአንዳንዶች ረጅም ለአንዳንዶችም አጭር መንገድ። እጥረቷን ለማረጋገጥ ምንም የረባ ነገር ሳይሰሩ እድሜያቸውን ያጠፉ ሰዎችን ጠይቅ፤ ርዝመቷን ለማወቅም ስራ ፈቶ እየነጋ የሚመሽበትን ሰው ጠይቅ። በተግባር ትርጉም ያልሰጠሀው ነገር ውጤቱም ትርጉም አልባ ነው። ዋጋ ያልሰጠኸው ህይወት መቼም ዋጋ አይሰጥህም። ከመኖር በላይ ማኗኗር፣ መደገፍ፣ መርዳት እየቻልክ በተረጂነት መመላለስ ክብርን ያሳጣል፣ ሰውነትን ያደበዝዛል፣ አቅምን ያሳንሳል። ቤተሰብን መርዳት እየቻሉ ለእራስም ተረጂ መሆን ያሳቅቃል፤ እገዛ ከሚያስፈልጋቸው ተመፅዋቾች ምፅዋት መጠየቅ አንገት ያስደፋል። ነገር ግን እውነት በመሳቀቁ ከተማረርክ፣ እውነት አንገት መድፋቱ ካሸማቀቀህ አንድ ነገር ማድረግ እንዳለብህ አስብ።  ነፃነትህ በእጅህ ነው፤መሪው እምነትህ ነው፤ በእራስ መተማመንህ ነው፤ ወኔህ፣ ቆራጥነትህ፣ ብርታትህ ነው። ወደኋላ ለመመለስ ሳይሆን ለመመልከት እንኳን እንዳትሞክር። ከምንም በላይ ሃፍረትህ አቁስሎሃል፣ አንገት መድፋትህ አስመርሮሃል፣ ከሰው እጅ መጠበቅህ አስለቅሶሃል፤ አቅሙ እያለህ እንደ አቅመቢስ፣ እየቻልክ እንደማይችል፣ ነፃ ሆነህ እንደ እስረኛ ስትኖር ከርመሃል። ቆላልፎ የያዘህ መክፈቻ ቁልፍ የሌለው ጋን ሳይሆን የእራስህ የገዛ አስተሳሰብህ ነው፤ አሳስሮ ያስቀመጠህ ትልቁ ሰንሰለት ሳይሆን ለእራሰህ የሰጠሀው የወረደ ግምት፣ የወረደ ቦታ ነው። ዝቅ የምትለው ዳግም ለማንሰራራት እንጂ በዛው ሰምጠህ ለመቅረት አይደለም፤ አንገትህን የምትደፋው ለማገልገል እንጂ በእራስህ አዝነህ አይደለም፤ እፍረትህ ለሚደረግልህ እርዳታ ሳይሆን አንተ መርዳትና ማገዝ ባለመቻልህ ነው። ካማረረህ ህይወት፣ ካጎሳቆለህ ኑሮ፣ ከሰለቸህ ድግግሞሽ፣ ከሚያሳቅቅ የበታችነት እስራት የሚፈታህ፣ ነፃም የሚያወጣህ ቁልፍ በእጅህ ነው። የህይወትህን ርዝመትና እጥረት የምትወስነው አንተ ነህ። ህይወትህን ትርጉም የሚሰጣት፣ የእራስህን አሻራ በደማቅ እንድታሳርፍ የሚያስችልህ፣ እምቅ አቅምህን እንድታወጣ የሚያነሳሳህ የመንፈስ ጥንካሬና የስሜት ልእልና በውጥህ አለ። ረጅምና አሰልቺ በሚባለው የህይወት ጉዞ እየተማረርክ ከምትቆይ በአጭርና ጣፋጭ የህይወት መንገድ መኖርህን ትርጉም ብትሰጠው የተሻለ ነው። ማንም ሰው ኖሮ ያልፋል። አኗኗሩ ግን በእጅጉ ይለያል። በመፈጠሩ የሚያማርር እንደመኖሩ በመፈጠሩ፣ ሰው በመሆኑ ብቻ የሚደሰትና ዘወትር የሚያመሰግንም አለ። በረከትህን የምትስበው ስታመሰግን ነው፤ ብርታትና ጥንካሬህ የሚገለፀው ማንነትህን መቀበል ስትችልና ለእርሱም ከልብህ ማመስገን ስትጀምር ነው። እስራትህን የሚፈታልህ፣ የተጫነብህን ቀንበር የሚያወግድልህ፣ የነፃነትንም ፅዋ የሚያጎናፅፍህ ቁልፍ ሁሌም አብሮህ አለ። እርሱም ለአምላክህ የምታደርሰው ፀሎት፣ ልመና፣ እምነትና ምስጋና ነው። በጊዜ ተጠቀመው፤ እምቅ አቅምህንም አውጥትህ እራስህን ነፃ አውጣበት።            ሸር በማድረግ አንድ ሰው ከጥፋት እንመልስ!!       🌺—————————✨————————🌺  እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About