@minaslyrics: #alemayhuhirpo #አለማየውሂርጶ #minaslyrics

M I N A S  L Y R I C S
M I N A S L Y R I C S
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 December 2024 07:09:44 GMT
441886
29081
434
1726

Music

Download

Comments

blackiee1219
blackieee :
🥺 ሆድ ይብሰኛል ይሄን ዘፈን ስሰማ 🥺
2024-12-15 13:13:11
446
alexsinoda
Alex Sinoda :
ከጭንቅ የሚያወጣህ መሸሻም የሚሆንህ የድንግል ማርያም ልጅ ነዉ!!!
2024-12-15 19:13:08
162
kidist681
Kidist :
ገና 7እጥፍ ይሆንልሀል ኢየሱስን ጥለህ
2025-01-12 19:31:58
0
user3395272509051
selie :
የጥምቀት ቀሚሰ ግዙልኝ🙏
2024-12-15 09:11:00
6
liyoutilahungmail.com
Jesis is Lord :
ከሁሉ ከሁሉ የሚገርመኝ ይሄን ጊዜ ሞተህ ተረስተህ ነበር።የምህረቱ ብዛት እንደገና አቁሞህ ነበር ግን ከሞት ያዳነህን ትተህ መልሰህ ወደ ዘፈን ተመለስክ ሰይጣን እንደሆነ ምህረት አያውቅም ይበቀልሀል። በገዛ እጅህ ከእግዚአብሔር ጥላ ስር ወጥተሀል የዚህ ዓለም ገዢ የበቀል ክንዱን ያሳይሀል!!!!!!
2024-12-15 20:40:24
4
01792222222user
user1979 :
እንዴ ኢሔ ሰው ጰንጥጧል አደል🙄🙄🙄
2024-12-15 17:15:41
2
user5202781579008
user5202781579008 :
አሌክስ የ90 ድምቀት
2024-12-15 14:36:39
94
kiyaye39
Ki Yaye :
🥺🥺እምባ ብቻ ነው የኔስ ጓደኛ 😢
2024-12-15 16:31:09
50
meseret04
meseret04 :
በኮሜንትከመሳደብ የሰዉ ሞራል ከመንካት ሀሳብ መስጠቱ ቢቀርስ ደስ አይልም እኮ በጌታ አቁሙ ስድብ
2025-02-17 11:07:53
0
hermosaphev
hermosaphev :
Mot mot mil music
2024-12-15 11:20:33
22
aman123152
አዳኙ.meme :
አልሀምዱሊላሂ ጴንጤ ላረግሺኝ ድንግል ማሪያም
2024-12-16 04:53:33
1
baby20287
baby :
ከ 90 ዎቹ ሙዚቀኞች አንተ ብቻ አረጀህ
2024-12-15 17:24:37
9
ayehualem04135
Ayehualem Bekele :
ባይተዋር ሆኛለሁ ሆደ ባሻ ከጭንቅ የሚያወጣኝ አጣሁ መሸሻ እምባ ብቻ ነው የኔስ ጓደኛ 😥 ከጪንቅ የሚያወጣው ጌታ ኢየሱስ ደርሶልህ ነበር ምን ያረጋል የተሰጠህን እድል መጠቀም አልቻልክም
2024-12-15 12:47:30
3
emulove43
Emu ye zeki & zakir እናት :
ይህን ሙዚቃ ስሰማ እራስሽን አጥፊ አጥፊ ይለኛል😭😭😭 የኔን ህይወት ይገልፀዋል እኔ ግን እናቴን በሞት ስላጣሁ ነው 😭😭😭😭
2024-12-15 11:35:24
7
titi21272
@titi21 :
ሱሙ ንገሩኝ
2024-12-27 10:04:44
0
suramk85
mk :
ወንድሜ ከጭንቅ የሚያወጣው ኢየሱስ ብቻ ነው ይለቁንሰ በአለቀ ሰአት አትሸወድ በቃ እኮ ምን ቀረ ወይ ጌታ ይመጣል ወይ አንተ ትሄዳለህ ታድያ ለየትኛው ግዜ ነው? እባክህ ዘፍነህ አትሙት ለአዳነህ ጌታ ዘመረህ ሙት 🥺🥺🥺🥺
2024-12-15 22:53:52
2
wendosen.fikiru
አቡ እስታይል ✍️🌹🌹🌹🌹🌹🌹 :
ዘፈን አያምርብህም አንተ መዝሙር ነዉ ሚያምርብህ
2024-12-16 07:38:52
2
kalibekele
አማናዊት :
ይሰዉዬ ጰንጤ አልነበረ በጌታ ነኝ ሲል አልነበረ ተወዉ እንዴ
2024-12-20 14:35:10
0
user4984530658265
lzzy La Reina :
ከጴንጤ በመራቅ ጤናችሁን እና ሃይማኖታችሁን ሀገራችሁን ጠብቆ
2024-12-15 15:48:21
8
raheltegegn757ee
Rahel Tegegn :
የኔ ውድ የዘጠናዎቹ ምርጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-15 20:29:39
13
kalkidan_melesse
kalkidan melesse :
በሀሳብ በትዝታ እንደኔ ጭልጥ ያለ🥰🥰🥰🥰
2024-12-15 18:23:43
30
user1733404575305
T M ch0935 :
ይህ ሰዉየ በእህዎት አለ አንደ?
2024-12-17 18:14:53
0
user32247737
ደሊናdelina :
1994 የኔ ውድ ጊዜ በዛ ትዝታ ውስጥ ነው ያለሁት
2024-12-15 18:06:07
17
user7908688275407
user7908688275407 :
መንሱር ጀማል በጥቁሩ
2024-12-17 09:09:14
0
hananzeyne
hanan :
ሃናን እባላለሁ ፍሩኝ 😡
2024-12-17 18:46:00
1
To see more videos from user @minaslyrics, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About