@xonivii3:

тгк:xoniviinails
тгк:xoniviinails
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 15 December 2024 12:53:52 GMT
234848
39752
175
571

Music

Download

Comments

darinqqxs86
darinqqxs :
teamwork
2024-12-16 13:52:06
0
xzczzj
‘ :
тушуй быстрее,застынет 💔
2024-12-15 16:10:05
4714
sksenizzzka
𝙼-𝙾-𝙻-𝙻-𝙸! 𔘓 𓆩 𓆪 :
модите написать название,я не понимаю просто
2024-12-15 13:19:20
2101
w3wils
🫀💀🖤 :
Оттенок фарфоровый? Не удаляйте пожалуйста в избранное кину
2024-12-15 13:22:30
447
atsumika
seilorhimki :
Название этого вкусно-тушующегося тональника само меня нашло
2024-12-15 17:52:51
485
ndeeey0
Kkkadddids :
Посоветуйте, пожалуйста, какие то бюджетные ОЧЕНЬ СВЕТЛЫЕ тоналки
2024-12-15 16:38:09
36
nyyymak_11
_Daruuu_ :
Мне не понравился, скатывался + все подчеркивает иии как маска ( было некомфорт)
2024-12-15 16:20:29
49
wertyvvvh
kkkyt :
он так ужасно ложится потом,это кошмар и подчёркивает всё🙏
2024-12-15 15:17:20
42
pidorasinaa1
машуня👼🏻 :
УЖЕ ЗАКАЗАЛА!!!! ЖДУ НЕ ДОЖДУСЬ 😔
2024-12-15 17:14:50
28
dashuulya_a
dashuulya_a :
На мой вопрос, ответ нашел меня сам
2024-12-15 15:03:19
183
lisska_xx8
Tik Toker :
он воняет лаком для ногтей +всё подчёркивает оч
2024-12-15 13:53:18
58
xapnat
xapat :
у меня вообще какой-то левый тон за 200р но матовый стойкий в море с ним купалась не потёк а если фиксатор то вообще год держать будет
2024-12-16 07:20:19
7
creyda._
клюква :
заказала после похожего видео,щас сижу жду😋
2024-12-15 14:10:08
18
weertk
jfhsha{jfher}fodoskdkdjs :
сделайте тутор на брови….
2024-12-15 16:00:19
26
asyhkaaa.x_x
тгк хорошая ася :
где брали?
2024-12-15 13:17:46
14
killmeplsssssssssssss
Алина :
пользуюсь щас им, он идеально ложиться но единственное что это приходится много наносить
2024-12-15 15:57:46
10
To see more videos from user @xonivii3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

1ኛው የያዕቆብ ሌሊት (ዘፍጥ 28:1-22) *ወደ አንድ ስፍራም ደረሰ፥ ፀሐይም ጠልቃ ነበርና ከዚያ አደረ፤ በዚያም ስፍራ ድንጋይ አነሣ፥ ከራሱም በታች ተንተርሶ በዚያ ስፍራ ተኛ። *ሕልምም አለመ፤ እነሆም መሰላል በምድር ላይ ተተክሎ፥ ራሱም ወደ ሰማይ ደርሶ፥ እነሆም የእግዚአብሔር መላእክት ይወጡበት ይወርዱበት ነበር። * እነሆም፥ እግዚአብሔር በላይ ቆሞበት ነበር፥ እንዲህም አለ። የአባትህ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ይህችን አንተ የተኛህባትን ምድር ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁ፤ * ዘርህም እንደ ምድር አሸዋ ይሆናል፤ እስከ ምዕራብና እስከ ምሥራቅ እስከ ሰሜንና እስከ ደቡብ ትስፋፋለህ፤ የምድርም አሕዛብ ሁሉ በአንተ በዘርህም ይባረካሉ። *እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና። * ያዕቆብም ከእንቅልፉ ተነሥቶ። በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ስፍራ ነው፤ እኔ አላወቅሁም ነበር አለ። *ፈራ፥ እንዲህም አለ። ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ፤ ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም፤ ይህም የሰማይ ደጅ ነው። *ያዕቆብም ማልዶ ተነሣ፥ ተንተርሶት የነበረውንም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፥ በላዩም ዘይትን አፈሰሰበት። *ያዕቆብም ያንን ስፍራ ቤቴል ብሎ ጠራው፤ አስቀድሞ ግን የዚያች ከተማ ስም ሎዛ ነበረ። * ያዕቆብም እንዲህ ብሎ ስእለት ተሳለ። እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ቢሆን፥ በምሄድባትም በዚች መንገድ ቢጠብቀኝ፥ የምበላውንም እንጀራ የምለብሰውንም ልብስ ቢሰጠኝ፥ *ወደ አባቴ ቤትም በጤና ብመለስ፥ እግዚአብሔር አምላኬ ይሆንልኛል፤ ✍ #2ኛው የያዕቆብ ያማረ ሌሊት የምናገኘው ላይ ነው ። ታሪኩ በአጭሩ ያዕቆብ በአጎቱ ቤት ራሔልን በሚስትነት ለማግኘት 14 አመት አገልግሏል ። በመጨረሻ ግን ያዕቆብ ወደሀገሩ ተመለሰ ። ✍ #ያዕቆብ በመንገድ ላይ ምን አጋጠመው? 2ኛውን ያማረ የያዕቆብ ሌሊትን አገኘ (ኦ ዘፍጥ 32:1-32) *ያዕቆብም መንገዱን ሄደ፥ የእግዚአብሔር መላእክትም ተገናኙት። *ያዕቆብም ባያቸው ጊዜ። እነዚህ የእግዚአብሔር ሠራዊት ናቸው አለ። . . *በዚያች ሌሊትም ተነሣ፥ ሁለቱን ሚስቶቹንና ሁለቱን ባሪያዎቹን አሥራ አንዱንም ልጆቹን ወስዶ የያቦቅን ወንዝ ተሻገረ። *ወሰዳቸውም ወንዙንም አሻገራቸው፥ ከብቱንም ሁሉ አሻገረ። *ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር። *እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ ያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ። *እንዲህም አለው። ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም። ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው። *እንዲህም አለው። ስምህ ማን ነው? እርሱም። ያዕቆብ ነኝ አለው። *አለውም። ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና። * ያዕቆብም። ስምህን ንገረኝ ብሎ ጠየቀው። እርሱም። ስሜን ለምን ትጠይቃለህ? አለው። በዚያም ስፍራ ባረከው። *ያዕቆብም። እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። * ጵኒኤልንም ሲያልፍ ፀሐይ ወጣችበት፥ እርሱም በጭኑ ምክንያት ያነክስ ነበር። *ስለዚህም የእስራኤል ልጆች እስከ ዛሬ ድረስ የወርችን ሹልዳ አይበሉም፤ የያዕቆብን ጭን ይዞ የወርችን ሹልዳ አደንዝዞአልና። ✍ እነዚህን አይነት ሌሊቶች ቢያገኝ የሚጠላ አለ?ኧረ ከኔ ጀምሮ የለም ። ✍ስለዚህ ለሁላችሁም እግዚአብሔር የያዕቆብ ሌሊት ያድርግላችሁ! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ። #አማኑኤል_ስምከ_ልዑል_አማኑኤል #ወላዲተቃል_እመአምላክ_እመብዙሃን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #videoviral #fypシ゚viral " width="135" height="240">
"የያዕቆብ ሌሊት ያድርግላችሁ!" ስንል ምን ማለታችን ነው? /////////////////////////// ✍ ብዙ ጊዜ ሰዎች በተለይ እኛ ክርስቲያኖች ማታ ልንተኛ ስንል ወይም በሰላም እደሩ ከተባባበልን በኋላ "የያእቆብ ሌሊት ይሁንላችሁ" ወይም "የያእቆብ ሌሊት ያድርግላችሁ" እንባባላለን ።ይህ አባባል ከየት መጣ? በልምድ ወይስ በመጽሐፍ ቅዱስ ይታወቃል? ✍ ቃሉ ሙሉ ለሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት ያደረገ ነው ።ሁላችንም እንደምናውቀው ቤተክርስቲያን የሁሉም ነገር መሰረቷ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ።በዚህም መሰረት የአባታችን የአብረሐም የልጅ ልጅ ፤የአባታችን የይስሐቅ ልጅ የሆነው አባታችን ያዕቆብ በቤተክርስቲያን ሰፊ ምስጢር ያዘሉና ሰፊ ትምህርት የያዙ ሁለት ታሪኮች አሉት ። ✍ ሁለቱ የያዕቆብ ያማሩ ሌሊቶች *** #1አንደኛውን የያዕቆብ ሌሊት የምናገኘው በኦሪት ዘፍጥ 28:1-22 ላይ ነው። ታሪኩን በአጭሩ ለመግለጽም ኤሳው ለያዕቆብ ብኩርናውን ከሸጠ በኋላ ይስሐቅ አባታቸው ያዕቆብን ባረከው ።በዚህ ምክንያት ኤሳው በዚህ በጣም ተቆጣ እናቱና አባቱ የወንድሙ ቁጣ እስኪበርድ ድረስ ያዕቆብን ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ወደ አጎቱ ቤት ሰደዱት። #ያዕቆብ በመንገድ ላይ ምን አጋጠመው ? ያንን ቆንጆ የተቀደሰ ሌሊትን አገኘ። =>1ኛው የያዕቆብ ሌሊት (ዘፍጥ 28:1-22) *ወደ አንድ ስፍራም ደረሰ፥ ፀሐይም ጠልቃ ነበርና ከዚያ አደረ፤ በዚያም ስፍራ ድንጋይ አነሣ፥ ከራሱም በታች ተንተርሶ በዚያ ስፍራ ተኛ። *ሕልምም አለመ፤ እነሆም መሰላል በምድር ላይ ተተክሎ፥ ራሱም ወደ ሰማይ ደርሶ፥ እነሆም የእግዚአብሔር መላእክት ይወጡበት ይወርዱበት ነበር። * እነሆም፥ እግዚአብሔር በላይ ቆሞበት ነበር፥ እንዲህም አለ። የአባትህ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ይህችን አንተ የተኛህባትን ምድር ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁ፤ * ዘርህም እንደ ምድር አሸዋ ይሆናል፤ እስከ ምዕራብና እስከ ምሥራቅ እስከ ሰሜንና እስከ ደቡብ ትስፋፋለህ፤ የምድርም አሕዛብ ሁሉ በአንተ በዘርህም ይባረካሉ። *እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና። * ያዕቆብም ከእንቅልፉ ተነሥቶ። በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ስፍራ ነው፤ እኔ አላወቅሁም ነበር አለ። *ፈራ፥ እንዲህም አለ። ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ፤ ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም፤ ይህም የሰማይ ደጅ ነው። *ያዕቆብም ማልዶ ተነሣ፥ ተንተርሶት የነበረውንም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፥ በላዩም ዘይትን አፈሰሰበት። *ያዕቆብም ያንን ስፍራ ቤቴል ብሎ ጠራው፤ አስቀድሞ ግን የዚያች ከተማ ስም ሎዛ ነበረ። * ያዕቆብም እንዲህ ብሎ ስእለት ተሳለ። እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ቢሆን፥ በምሄድባትም በዚች መንገድ ቢጠብቀኝ፥ የምበላውንም እንጀራ የምለብሰውንም ልብስ ቢሰጠኝ፥ *ወደ አባቴ ቤትም በጤና ብመለስ፥ እግዚአብሔር አምላኬ ይሆንልኛል፤ ✍ #2ኛው የያዕቆብ ያማረ ሌሊት የምናገኘው ላይ ነው ። ታሪኩ በአጭሩ ያዕቆብ በአጎቱ ቤት ራሔልን በሚስትነት ለማግኘት 14 አመት አገልግሏል ። በመጨረሻ ግን ያዕቆብ ወደሀገሩ ተመለሰ ። ✍ #ያዕቆብ በመንገድ ላይ ምን አጋጠመው? 2ኛውን ያማረ የያዕቆብ ሌሊትን አገኘ (ኦ ዘፍጥ 32:1-32) *ያዕቆብም መንገዱን ሄደ፥ የእግዚአብሔር መላእክትም ተገናኙት። *ያዕቆብም ባያቸው ጊዜ። እነዚህ የእግዚአብሔር ሠራዊት ናቸው አለ። . . *በዚያች ሌሊትም ተነሣ፥ ሁለቱን ሚስቶቹንና ሁለቱን ባሪያዎቹን አሥራ አንዱንም ልጆቹን ወስዶ የያቦቅን ወንዝ ተሻገረ። *ወሰዳቸውም ወንዙንም አሻገራቸው፥ ከብቱንም ሁሉ አሻገረ። *ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር። *እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ ያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ። *እንዲህም አለው። ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም። ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው። *እንዲህም አለው። ስምህ ማን ነው? እርሱም። ያዕቆብ ነኝ አለው። *አለውም። ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና። * ያዕቆብም። ስምህን ንገረኝ ብሎ ጠየቀው። እርሱም። ስሜን ለምን ትጠይቃለህ? አለው። በዚያም ስፍራ ባረከው። *ያዕቆብም። እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው። * ጵኒኤልንም ሲያልፍ ፀሐይ ወጣችበት፥ እርሱም በጭኑ ምክንያት ያነክስ ነበር። *ስለዚህም የእስራኤል ልጆች እስከ ዛሬ ድረስ የወርችን ሹልዳ አይበሉም፤ የያዕቆብን ጭን ይዞ የወርችን ሹልዳ አደንዝዞአልና። ✍ እነዚህን አይነት ሌሊቶች ቢያገኝ የሚጠላ አለ?ኧረ ከኔ ጀምሮ የለም ። ✍ስለዚህ ለሁላችሁም እግዚአብሔር የያዕቆብ ሌሊት ያድርግላችሁ! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ። #አማኑኤል_ስምከ_ልዑል_አማኑኤል #ወላዲተቃል_እመአምላክ_እመብዙሃን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #videoviral #fypシ゚viral

About