@yahyaibnunuhe: በክርስቲያኑ አለም ዘንድ በአዲስ ኪዳን የንባብ ህየሳ/Textual critism/ ዘርፍ ስመ ጥር ከሆኑት ምሁራን መካከል ዶ/ር ዳንኤል ዋላስ ከፊት የሚጠቀሱ ናቸው። በዚህ ቪዲዮ የሚነግሩንም ምናልባት ለአንዳንድ ክርስቲያኖች አዲስ ሊሆን ይችላል። የወንጌላት ጸሀፍት ተደርገው ስማቸው የተጠቀሱ ጸሀፊዎች እራሳቸው እንዳልሆኑና ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ እና ዮሐንስ የሚለው ስያሜም ከጊዜ በኃላ ወንጌላትን ለመለየት በሰዎቹ ስም ሌላ አካላት የሰየሙት እንደሆነ ይገልጻሉ። ይህ አጻጻፍ በመጽሀፍ ቅዱስ የተለመደ ሲሆን የግለሰቦችን ስም በሐሰት በመጠቀም መጻፍ /Pseudopigraphic authors/ አጠቃቀም ነው። ዳንኤል (ዶ/ር) በዚህ ቪዲዮው የሚለንም ወንጌላትም በተመሳሳይ መልኩ የተሰየሙ እንጅ ስለ ጉዳዩ የሚያውቁ አካላት አልነበሩም።
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
Region: ET
Sunday 15 December 2024 17:35:27 GMT
Music
Download
Comments
ቅዱስ :
አንደኛ የፕ/ር ዳንኤልን ንግግር mistranslate ነው ያረከው i think You did it intentionally ሲቀጥል እኛም internal authorship claim አለ ብለንም አናምንም ሲጀመር የጥንት የላቲን እና የግሪክ ስነ ፅሁፎች ብዙሃኑ internal claim የላቸውም ዶክተሩም ያለው እኛ ምንለውን
2024-12-16 21:17:50
3
Rejeb Amdala :
አላሁ አክበር ወንድሜ አላህ አያትህን ያርዝመው
2024-12-15 18:34:40
3
m.K :
ሌላ ትኩሳት😳
2024-12-15 17:53:44
2
Yabina ☦️🤍 :
እሱን ምሁር አልከው 😂😂😂
የሀያ ምትገርም ሰው ነህ መድሃኒያለም🙄
2024-12-18 09:54:50
1
Abd :
ደስ ሲል እውነት ሲገለጥ 🤗
2024-12-16 09:56:53
1
never(🐑) :
ይገርማል
2024-12-15 19:06:34
1
ፍቅር ብቻ :
እንዲ mistranslate ምታረከሰ ከሆነ ይቅርብህ Dr.Daniel እያለ ያለው Internal authorship የለም ግን Good sense of Tradition አለ በዛ ነው name የተደረገው ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ አለ so ማን ይፃፍ ይታወቃል ካቶሊኩ ና ኦርቶዶክሱ ጠንካራ Tradition አለው ከ1ኛ ክ/ዘመን ጀምሮ
2025-01-14 21:48:50
0
Yabina ☦️🤍 :
ቅዱስ ትውፊት አለ ከክርስቶስ እስከዛሬ መንሰላል ነው የማይሰበር ነው ደግሞ mistranslation አለው 🙄 Daniel ያለውን በራስህ intention አትፍታው
2024-12-18 09:59:29
0
መርየም የረሱል ወዳጂ 📚📖 :
ለማኛዉም ሀዋርያቶች አልፃፉትም🤣🤣በነሱ በዳቦ ስም ነዉ የተፃፈዉ
2024-12-16 16:48:22
0
BAM :
🥰🥰🥰
2024-12-16 04:18:34
0
Mubarek Habib🌴🕌☝️🕋🇪🇹🇿🇦 :
🥰🥰🥰🥰👌👌
2024-12-16 03:04:28
0
Ahmed yunus :
👌👌👌
2024-12-15 21:15:55
0
Băd Bøý :
🥰🥰🥰
2024-12-15 19:56:39
0
መርየም የረሱል ወዳጂ 📚📖 :
@አልሸሽም @H_yassi @ራስ ምታት @መሰረት ነኝ💔👸 @💎❤️ 𝙖𝙢𝙞𝙣𝙖📚የዴቭ አድናቂ ነኝ🥰 @zhara mustefa @EBRAHIM
2024-12-16 16:49:38
1
ℝ𝕖𝕠🕋 :
@OPAL,DOLOROSA🔃
2024-12-17 05:19:57
0
lena :
@ዜድ ነኝ 🥰 የፈጠረኝ አልተፈጠረም ☝️☪️🕋 @OPAL,DOLOROSA🔃 @H_yassi @
2024-12-16 19:34:18
0
ãmīŕ :
Allah mastewaya yistachew
2024-12-16 05:14:04
0
𝖒𝖊𝖌𝖋𝖎𝖗𝖆𝖍..🕊 :
ከ1000- 30,000 birr የሚያስከፍል ስራ wifi ያላችሁ እና በቀን ቢያንስ 3 ሰዓት ያላችሁ online ስራ የምትፈልጉ @megfu_1 ቴሌግራም ላይ አውሩኝ በተለይ ሴቶች ፍጠኑ ሰው ሳይበዛ....
2025-02-04 19:42:19
1
Omega :
ስለ ሰውየው ምልከታ ምን አገባን አይ የሙስሊም ጭንቅላት 😁😁😁😂
2024-12-16 14:31:52
0
To see more videos from user @yahyaibnunuhe, please go to the Tikwm
homepage.