@alikedir: 6 ቦታወች ላይ መሳቅ ዚና ከሰራ ሰው እኩል ነው

ዳእዋ በትርጉም
ዳእዋ በትርጉም
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 16 December 2024 06:01:08 GMT
86319
7446
85
17758

Music

Download

Comments

sade.sade13
Sade Sade :
ምትለቃቸው ሀዲሶች ማስረጃ አላቸው
2024-12-16 06:59:40
60
user38885261793776
Abu oumeyir :
በርግጥ እነዚህ ቦታዎች ላይ መሳቅ ጥሩ አደለም ግን አደለም 25 ጊዜ 1ጊዜ ከሰራ ሰው ጋር ለማወዳደር መረጃ ያስፈልጋል ካለህ ጥቀስ
2024-12-16 12:43:07
6
hussein.ahmedin
Hussein Ahmedin :
ሀዲስህ ማስረጃ ከሌለው በሀዲስ ዘጋቢዎች አጠራር ቀጣፊ ነህ
2024-12-16 09:43:45
21
abdeshekur1
abdu :
ሀዲሱን እና ማነው የዘገበው አፍወን
2024-12-16 06:35:41
22
user35767036918614
user35767036918614 :
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወስለም እኔ ያላልኩትን ነብዩ እንዲ ብለዋል የሚል የሚቀጥፍ መቀመጫውን ለእሳት ያመቻች ብለዋል ያለደሊል ማውራት ብዙ ያስከፍላል ተጠንቀቅ
2024-12-16 18:36:06
5
halikahom
halikahom :
1ዱ ኡምይ ምን ብሎ አሳመነኝ መሰላቹ ጓደኛህ ሲሸና ብልቱን አውቀህ ካየከው የ 40ቀን ሰላትህ ተበላሸ እኔም ግር ስላለኝ ልጠይቅ ኡስታዝ ጋር ስሄድ ምንድነው ምትቀባጥረው አሉኝ😂 እንተም ደሊል አቅርብ
2024-12-18 04:04:59
0
juju.jam0
Online :
እንደዚህ አይነት ሐዲስም ሆነ ቂሷ ሠምቼም አላውቅም ኩሉ ቢዳአቲን ደላሏ ወፊ ደላለቲን ፊ ናር እስኪ ሠሒህ ከሆነ ደሊል ይነገረን አለዛ አቦ የመሠላቹን እያወራቹ አታወዛግቡን
2025-02-27 20:53:36
1
namootadadansaa
yusufdadansa :
እንዲህ የሚል ሀዲስ ኬት ኣመጣህ?
2024-12-16 18:23:24
3
bint.kemal18
Bint Kemal :
ስለ ሀዲሱ ማታቅ ከሆነ ዝም በል
2025-01-09 04:35:58
2
user62003415453703
muslim :
አይይይይ የምተቀርበው ሀድስ ከረስክ ነው
2024-12-28 21:19:47
2
kedir4683854794234
selu alen nebeyi :
አላህ በእዝነትህ🙏🙏🙏
2025-01-29 16:20:35
1
sobr0012
SOBR👌 :
መስጂድ ውስጥ ጭራሽ አይሳቅም እያልከን ነው እና የት እንሳቅ
2024-12-20 22:17:54
2
abubekirseid538
abubekirseid538 :
የዚህ ሰው ወሬ ዝም ብላችሁ እያምዳንዱን ቪዲዮወች ብትመለከቷቸው ከእውነት የራቁ ናቸው ሀቅ ቢሆን ከነመረጃው ነበር ሚያመጣው
2024-12-19 17:17:39
2
halilali29
ዚያድ🇵🇸} :
ማስረጃም ልቀቅ
2024-12-16 09:54:50
2
bint.kemal18
Bint Kemal :
አንተ ወላሂ ዉሸታም/ በተቃራኒው እያወራክ ነው ግን ሀዲሱ ሰሂህ ከሆነ ተናገር አለበለዚያ ዝም በል ነጌ የቂያማ ቀን ሰዎችን ወደ መጥፎ ነገር/ ወደ ቢድአ ረሱል ያልፈፀሙ ት ወደዚያ መርተሀል ረ።ሰ።ወ አንድን ሰው ወደ መጥፎ የመራ ሰሪውም የመራውም አንድ አይነት ወንጀል አላቸው ስለዚህ ወንድም አላህፍራ
2025-01-09 04:35:30
1
ashrakmujib191
Ashrak Mujib :
ጭራሽ መስጅድ ዉስጥ አልክ
2024-12-21 04:50:37
1
abdu22so
abdu22so :
ያ አላህ! እውነትህን ከሆነ ማስረጃውን አብረህ መጥቀስ ነበረብህ ነው አንተ ነህ የምዳኘው
2024-12-18 11:57:03
1
zeinu.app
endris muhemed :
ሸር አናደርግም የንግግርህን ማስረጃ አስተምታመጣ ቀጥፈህ ቢሆንስ
2024-12-18 03:08:47
1
user91778695381034
@tman :
ማስረጃ ወንድሜ
2024-12-17 18:42:14
1
seadyonase
seadyonase :
ማስረጃ ማስረጃ
2024-12-17 04:27:41
1
userfge12345
feg :
የት ነው የምታገኘው
2024-12-16 18:03:21
1
sufiyanmusema
Sufiyan :
ኸረ አላህን ፍሩ ለምትሉት ነገር ተጠንቀቁ
2024-12-16 12:32:10
1
amarican.18
AMERICAN 🇱🇷🇱🇷 :
mn
2025-02-13 18:40:04
0
anwaranu501
anwar :
ይሄ ቀጣፊ ሪፖርት አርጉበት
2025-01-15 09:06:24
0
To see more videos from user @alikedir, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About