@focallure.review_vn: Bút mảnh, chống nước🖋️, mắt thêm thần thái! ✨#focallurevn #focallure #Eyeliner

Focallure review
Focallure review
Open In TikTok:
Region: VN
Monday 16 December 2024 09:33:37 GMT
466269
739
11
40

Music

Download

Comments

myhoang134
Mình là Thuw đây :
có thật sự là biết kẽ mắt vs mi dưới k v?😳
2025-01-14 07:30:35
5
annamakeupcamau
Anna Makeup Cà Mau :
❤️❤️❤️
2025-06-25 03:55:48
0
minhhue_031
chipp🐣 :
🥰
2025-06-23 16:23:43
0
thanhthuy300
Thanh Thuý :
😂
2025-05-04 03:00:38
0
trthhtu__
Cà chua bie🍅🍅 :
😂
2025-04-06 03:50:05
0
tuyet.thao1999
🎀Thanh_Thảo🎀 :
🥺
2025-03-07 02:44:33
0
itx_al2
𝗔𝗟_𝟭♛ :
🥰🥰🥰
2024-12-16 23:52:21
0
bluegrass_1912
Lamcute :
kẻ mắt cỡ đó mà cũng tự tin đăng quảng cáo lên nữa hã
2025-01-06 03:50:51
30
To see more videos from user @focallure.review_vn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የህይወት_መሰናክል_ገጥሞዎታል?? #የትዳር   መሰናክል  #የስራ    መሰናክል #የእቅድ መሰናክል  #የኑሮ   መሰናክል  መሰናክል    መሰናክል  ✅ለዚሁሉ ችግር ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ ነው እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦ ✅የትዳር መሰናክል ፦መልክ አቋም ቁንጅና ፀባይ ሳይጎልብን  ወንዱ እየጠየቀ መመለስ ጎደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ  አንድቀን አግኝቶ መጥፋት  ✅የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወሰነን አለመሳካት ስራው ተጀምሮ መቆም ፍፃሜው አለማማር። ✅የእቅድ መሰናክል፦ የአቀድ ነው እቅድ መፍረስ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት  መቋረጥ  ነው። ✅የኑሮ መሰናክል ፦እንደሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሁኖ መኖር እንደልፋት አለመኖር (የድካምን) አለማግኘት  የኑሮ ማሽቆልቆል  ወደታች መወረድ ድህነት የዓይነ ጥላመንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል የለም ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚 ማስጠላት 💚 ጀምሮ  መለያየት 💚 ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚 መቁረጥ 💚 መቀያየር 💚 ልጅን ማፈር 💚 እየመጣ መመለስ 💚 ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚 ሌሊት 💚 መደበቅ 💚 መሆን 💚 መዘጋጋት 💛 አበባ መዛባት 💛 አለመርጋት 💛 (አቦርሽን ) 💛 💛 ማስጠላት 💛 ማስጠላት 💛 አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛 የራስ ህመም 💛 መቃዠት 💛 💛 ላብ ❤ መቀየር ❤ የአፍ ጠረን ❤ መሐል ሐሳብን አለመግለፅ  ❤ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤ መባረር  ❤ ባልደረባ ጋር አለመስማማት  የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። 🔺የሚመጣልንን ትዳር መመለስ 🔺የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ 🔺የውጭ እድል መመለስ 🔺ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር 🔺ልጅ እንዳንወል  መገርገር 🔺ፈተናላይ ልባችን ማሸበር  🔺ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት 🔺ገብያ ስንሰራ መዝጋት መገርገር...       ስርና ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ  የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ ሁለቱን በአንድ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ  ይለቃል። እድሉ አልቃና ላለሰው ስራ ለገረገረው  ተቀፅላ  ተቀፅላ  ፍሬ ፯  ተቀፅላ   አንግሶ ከትቦ በኪስ መያዝ ❎ትዳሩን ለገረገረው ሰው  የጎበዝ ጠቀስ አበባ ለቅሞ በቅባቅዱስ በሜሮን ፍታዘወልድን ፯ ጊዜ ደግሞ እየተቀቡ ቢወጡት ትዳር ይከፍታል ❎ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው  👉የከርመድ ተቀፅላ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው ትጠቀማላችህ።

About