@abeldemelash: Protestant - ጴንጤ #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #ethiopia #mezmur #mezmure_christian #fyp #viral #habesha #eyesus #jesus #legeta #wengel #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromogospelsong #oromo #amharicmezmur #goforyou #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #eritreantiktok #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር💓ብቻ🥀🦋🥀🕊️🔐
Abel Demelash
Region: ET
Monday 16 December 2024 14:59:21 GMT
Music
Download
Comments
user6823325587263 :
ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል
2024-12-16 17:15:40
2111
mamushe :
ሁሉም ኦርቶዶክስ ወጣት ቤተሰቡን ፈርቶ እንጂ ጴንጤ መሆን ይፈልጋል
2024-12-16 16:30:46
1311
ashe658 :
ልዩነቱም ምክንያቱም እየሱስ ነዉ 🥰
2024-12-16 17:50:17
529
Eyerus zwege :
የእግዚአብሔር ሃሳብ አለምን በክርስቶስ መጠቅለል ነው ስለዚህ !!!!
2024-12-16 16:12:41
925
እየሩሳሌም :
እውነት ሂወት መንገድ ኢየሱስ
2024-12-16 15:11:11
938
Big power :
ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያችን እየሱስን መስበክ ካልጀመረች ገና ሲኖዶሱ ብቻ እስኪቀር ብዙ ሰው ማጣታችን የማይቀር ነው።
2024-12-17 04:33:14
220
Lamrot Ejigu :
ገና ዕለምን እንወርሳለን🥰
2024-12-16 15:48:17
471
🗿 :
በእየሱስ ማመን ስጋት ሳሆን መፍትሔ ነዉ
2024-12-16 18:05:01
146
Jesus is lord :
ከ10 ዓመት በኃላ........ ያልከው ልጅ የት ነህ😂😂
2024-12-16 16:39:04
125
Bethlehem Estifanos🕊 :
“በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።”
ኤፌሶን 1፥10 ምክንያቱ ይህ ቃል የታመነ ነው🙏🥰
2024-12-16 20:48:35
9
bĺěñ 🍫 :
እወነት ያለዉ ጼንጤ ጋ ነዉortodox እያለዉ ምንም ስለ ወንገልም ሆነ ስለ ኢየሱስ አላዉቅም ነበረ ስለ መላእክት ብቻ በተለይ ስለ ማርያም የማናዉቀዉ የለም የፈጠረንን ትተን ፍጡርን እያመለከቱ ነበረ ያ ሁሉ ግን የኔ ኢየሱስ ከዝያ ጉድ
2024-12-17 02:27:08
7
Dagipictures :
ገና እንበዛለን 🙏
2024-12-16 18:46:20
69
yosan :
መንገድና ሂወት እየሱስ ስለሆነ
2024-12-17 05:46:52
38
茶c͟͟͟͞͞͞h͟͟͟͞͞͞a͟͟͟͞͞͞c͟͟͟͞͞͞h :
ገና እንበዛለን👈
2026-01-03 09:56:27
6
lidumesfine :
ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል
2024-12-16 18:00:11
47
Haset Tedi :
መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው
2024-12-16 18:14:16
47
Abyssinia zer :
ወንጌል ስርጭት ነው
2024-12-18 08:11:41
5
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው! :
አሜንንን❤️❤️❤️❤️❤️ሃሌሉያ መንግስቱን ያስፋልን
2024-12-17 18:38:23
5
Ebenezer :
ጌታ ሊመጣ በደጅ መሆኑንም ማሳያ ነው
2024-12-16 19:32:47
20
Yoseph Abera🎨🎨🎨 :
ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል********
2024-12-17 13:03:42
9
ሲና ቆንጆ :
ገሃነብ መሙላቱ ነዋ
2024-12-17 05:25:23
7
Bereket Getinet :
በአስር አመት ውስጥ ፕሮቴስታንት 2ቢልየን ይገባል ለታሪክ ይቀመጥ ይህ ኮመንት🥰🥰🥰
2024-12-16 17:02:03
14
henok D🎬 :
አሜን ገና ምድርን እኖርሳለን ምክንያቱም መሰረታትን ክርስቶስ ነው::
2024-12-17 08:30:27
9
kàpùmà212 :
Gena ebezalen Ethiopia ejochan wdegeta tzeregalechi yilal ye egzbher kal🥰
2024-12-17 08:13:45
49
Elsi🦋 :
ምክንያቱ የታወቀ ነው አለማመን አለመፆም ስርአት አለባ የመሆን ፍላጓት ጌ ወይም ሌዥቢያን የሚያጋባ እምነት ስለሆነ ከተፈለገም ብዙ መለት ይቻላል
2024-12-17 06:14:02
18
To see more videos from user @abeldemelash, please go to the Tikwm
homepage.