@epaphraschristchurch: የቱ ጋር ናችሁ? 📌⁹ ወደ ቤተ ክርስቲያን ጻፍሁ፤ ዳሩ ግን ዋናቸው ሊሆን የሚወድ ዲዮጥራጢስ አይቀበለንም። ¹⁰ ስለዚህ፥ እኔ ብመጣ፥ በእኛ ላይ በክፉ ቃል እየለፈለፈ የሚያደርገውን ሥራውን አሳስባለሁ፤ ይህም ሳይበቃው እርሱ ራሱ ወንድሞችን አይቀበልም፥ ሊቀበሉአቸውም የሚወዱትን ከልክሎ ከቤተ ክርስቲያን ያወጣቸዋል። ¹¹ ወዳጅ ሆይ፥ በጎ የሆነውን እንጂ ክፉን አትምሰል። በጎ የሚያደርግ ከእግዚአብሔር ነው፤ ክፉን የሚያደርግ ግን እግዚአብሔርን አላየውም። ¹² ለድሜጥሮስ ሁሉ ይመሰክሩለታል፥ እውነት ራስዋም ትመሰክርለታለች፤ እኛም ደግሞ እንመሰክርለታለን፥ ምስክርነታችንም እውነት እንደ ሆነ ታውቃላችሁ። 3ኛ ዮሐንስ 1 #epaphraschristchurch #pastorchere #epaphrasyouth
Epaphras Christ Church
Region: ET
Monday 16 December 2024 18:02:51 GMT
Music
Download
Comments
bedge :
እውነት;ነው
2025-03-10 16:33:07
0
user58570681134626 :
🥰🥰🥰🥰🥰 ትክክል መሪየ በርታ ማንም ቢደራጅ አንተ አንደኛ ነክ
2024-12-17 09:07:04
2
beimnet1214 :
ፓስተር ስብከትህ ወሬ ብቻ ሆነኮ ድሮም ከዛ የመጣ
2025-02-06 09:33:01
0
Edu :
😂😂🥰🥰🥰
2025-02-04 07:50:05
0
Slam Lmlam🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ewntw new 🥰
2024-12-30 07:13:55
0
King Bielsa 🍁 :
😃
2024-12-29 10:40:06
0
j̊e̊s̊ůs̊ i̊s̊ l̊o̊r̊d̊ :
😘😘😘
2024-12-28 09:29:37
0
kira :
🥰
2024-12-26 02:32:38
0
hiwi :
🥰🥰🥰
2024-12-22 00:31:32
0
ተካልኝ ጌታሁን :
አደኛ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-18 09:38:30
0
tsi_yaye :
😂😂😂😂
2024-12-17 06:51:10
0
Zuryash yilma :
Ena kethin netha negh lemalet newe gata yegelibitih yeweshet abati!!!yenebiyatoch telati!!!
2024-12-17 03:06:44
0
absalat :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-16 19:34:59
0
hayu :
🥰🥰🥰
2024-12-16 19:11:31
0
babe 24 :
🙏🙏
2024-12-16 19:10:22
0
Dave mutd :
🥰🥰🥰
2024-12-16 19:01:03
0
Etaa yetwahedo :
🥰🥰🥰🥰
2024-12-16 18:39:52
0
To see more videos from user @epaphraschristchurch, please go to the Tikwm
homepage.