@sabian_pro: #meles #zenawi #tdf #TDF #mekelle #online #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok

SAMSON
SAMSON
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 16 December 2024 20:42:33 GMT
409864
22334
580
1335

Music

Download

Comments

sofiyaashebir40gmail.com
Sofiiiiiiii❤ :
በዝች ልጅ ቦታ ሆኜ መለስን ብነካው ደስ ይለኝ ነበር🥺
2024-12-17 14:28:11
253
user385520168135
afro man :
ልጅትዋ ግን የት ትሆን
2024-12-17 06:45:51
52
user11359588337042
shewit :
የኔ ጀግና መሪ በምን ቃል ትገለፃለህ! ነብስህ በሰላም ትረፍ 💔💔💔😭😭😭
2024-12-17 12:41:53
208
putin7570
eyob4470 :
የኢትዮጵያ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው የሚባለው በምክንያት ነው በኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠረው የህዝበች መጠላላትና ፖለቲካው መበላሸት ምክንያት ግን መለስ ነው አሁን ያለው ነገር የመለስና የህወሃት ውጤት ነው! አብይ እኮ የመለስ አስተምህሮ ውጤት ነው! አሁን የተዘራው ደርሶ እኮ ነው እየተጨራረስን ያለነው!!
2024-12-17 10:43:43
11
betibetslote
beti betslote :
የኔ ጀግና ሞገስክ እራሱ ደስ ሲል
2024-12-17 08:11:32
67
tt_quality__
MIRACLE :
WORLD 🌍SMART🎖️MIND🧠
2024-12-17 11:26:30
36
stonehunter03
STONE HUNTER :
መሌ የኔ ግርማ ሞገሴይ ለምን ሳም አላረካትም አንተ ሀወይ
2024-12-17 06:27:04
63
wonduwesen
wonduwesen :
ኢትዮጵያን አሁንላለችበት ምስቅልቅል የዳረገና ሀገሪቱን የሚበታትን ህዝብን አርስበርስ የምያጫርስ ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳ 🫂ቦንብ ቀብሮ ያለፈ ባንዳ አማራን በተለይ በጠላጥንት በመፈረጅ ያስፈጀ ያሳደደ ታሪክ ይቀር የማይለው ሆረር new
2024-12-17 17:40:28
6
ast6537
Ast :
በደንብ እዩት የልጆቶ እጅ የትልቅ ሰው ነው ቅንብር አለው
2024-12-17 17:36:52
15
amanylall
aman ylal (21)& :
ኣየ መለስ ትለያለህ እኮ
2024-12-17 16:57:26
7
hey9182736455y
hey76 :
ማስመሰል የሌለበት 🥰
2024-12-19 09:19:48
8
user3167885313801
#Y :
ሁሌም አቋሜ የማይቀየር ናፍቂህ
2024-12-17 11:47:33
32
usernamesak47
TA47 :
የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ታሪካዊ ጠላት፣ *ሃገርን በፈቃደኝነት ያስገነጠለ *ሃገርን ወደብ አልባ ያደረገ *ዜጎችን በዘር፣በቋቋ፣በጎጥ ከፋፍሎና የውሸት ትርክት እየተረከ ያጣላ የከፋፈለ፣ያገዳደለ....... ክፉ ዲያብሎስ ነበር፣(እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው....)እደሚባለው..... 😭😭☦️☪️🇪🇹📚📚
2024-12-22 20:47:49
1
semu8100
semhal🦋 :
ብድሕሬካ ኣይጣዓመናን መሌ ጀግና
2024-12-17 08:38:06
51
melu6101
melu :
meles zenawi
2025-02-20 18:25:24
2
tilahun19577
Толик :
መለሰን የምናመሰግንበት ጊዜ መጣ የእኛ ህዝብ ሞረተኛ ነው
2024-12-22 16:09:27
6
143mes7
𝑼𝒏𝒌𝒏𝒐𝒘𝒏 🖤 :
ምንም ያድርግ በጣም አድናቂው ነበርኩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ስወደው
2024-12-17 15:09:58
7
gereeeeeeeee1
ŢØMĂŠ ŤĐF 💪 :
መለስ ጅግና ወዲ ህዝቢ 😭😭
2024-12-17 09:00:40
8
user4704574983459
mekdi :
ነፍስህን ይማረው
2025-01-24 08:31:41
2
userwyqauw6xzl
ET FURNTURE :
መለስን ሳየው ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር TPLF እንዴት ይሄንን ያህል ዘመን መለስን እና ሌሎች በተለይ እንደነስዩም ወዘተ ያሉ ጉምቱ ሰዎችን ሊተኩ የሚችሉ ሰዎችን ሊያፈራ አልቻለም ወይም አልፈለገም ?🤔
2024-12-17 15:53:13
3
user26082584690765
ሀኒ :
ጀግናው🥰🥰🥰
2025-02-05 11:25:10
2
user1523006724603muuz
meuz :
ጅግና
2025-02-13 13:17:27
1
negasitdf28
Negasi TDF 👉wedi Aymero✅ :
African king
2024-12-25 18:03:13
2
user9618371480224
ethiopia my home (369)❤❤❤❤my :
agame
2025-03-15 13:36:16
1
033333_x238
my Lord Jesus :
ጓዱ መለስ በዙ ሰህተት ቢሰራም ጠንካራ ሃገራዊ አሻጋሪ የሚታዩ ስራዎች ሰርቷል። ከአሁኑ ጋር ጭራሽ አይመሳሰልም።
2025-01-20 12:50:51
2
To see more videos from user @sabian_pro, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About