@taemmedia: መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የታሪክ ማስታወሻ ጣዕም ሚዲያ #fyp #taem #facts #story #ethiopian_tik_tok #taemradio #taemtv #taemmedia

Taem Media ጣዕም ሚዲያ
Taem Media ጣዕም ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 December 2024 13:56:26 GMT
327128
13470
310
2279

Music

Download

Comments

gechonana
Gecho :
My mother told me about this man.
2024-12-17 17:55:14
14
meron.debele
Meri 💫 :
Interesting🥰 Thanks
2025-02-01 09:20:16
1
markosshawatatek
Markos Shawatatek :
realty
2024-12-17 23:39:00
1
eyuel198
Eyuel habtom :
weyalne when new yatefalachu
2024-12-19 05:21:05
0
sami.jossy1
ፍቅሩሲርቅ@ታዬ :
Interesting
2024-12-26 11:55:13
0
dereje.com8
Dereje com :
Hi
2024-12-18 08:46:00
0
user7576177179705
ዶን ኪኋቴ የላማንቺያው :
ስለ ቀይሽብር የተነገረን ታሪክ በአብዛኛው ሀሰት ነው ምክንያቱም የተረኩልን የነጭሽብር ተዋናኞች ናቸው
2024-12-17 16:01:21
89
tewodrosb4
Bewket@2121 :
ምን አለ አሁን ያለበትን ብትነግሩን የአንዱን ወንድማችን ደም በመለስንበት ይህን ሰዉ በላ
2024-12-18 01:21:14
5
eej.abe0
ገዳይ ሲያረፋፍድ :
እና አውንም በህይወት አለ ማለት ነው
2024-12-18 02:41:16
8
napoleon5545
Napoleon :
"የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም" ነው ትክክለኛው
2024-12-17 16:08:10
86
yita222
yita :
ስሙን አትጥራው የጎንደር አማራ ህዝባችንን የጨፈጨፈ ና ያስጨፈጨፈ ይሄ ባላገር ባንዳ
2024-12-17 20:34:43
30
sisay_angasa
sisay_Angasa :
አሁን ሰይፋላይ ቢቀርብ አሪፍ ነበር
2024-12-17 18:35:31
7
hareg380
Hareg@@ :
ሌባን ነው የሰቀለ
2024-12-18 06:04:25
7
amanualalemayehu7
Amanual Alemayehu :
ጎንደሮች በአብይ ፍቅር ሰክረው የት አለህ መንጌ የት አለህ መላኩ ሲሉ ነበር ። እስካሁን አላገኙትም እንዴ ?
2024-12-17 16:37:53
11
user7474771072
user747477102033 :
አሁን ላይ ነበር መኖር የኖረበት አልፎ ሂያጁ ሁሉ ዘራፊ ስለሆነ
2024-12-17 19:36:08
33
22hayahulet
TEDD ሀያ ሁለት :
ለጠቅላላ እውቀት ፎቶው የተነሳው ደብረታቦር ቴወድሮስ አደባባይ ወይም በደርግ ጊዜ ስሙ አብዮት አደባባይ ነው
2024-12-17 16:23:23
8
user906970968134
TiME WiLL TELL :
በህይወት አለ ግን ዘመዶቸን አሜሪካዊ እንዲሆኑ አድርጎልኛል የጎንደር ወጣት ተሰዶ አሜሪካ የገባበት ዘመን ነበር
2024-12-18 08:33:54
6
kal55316
ብሩክ man :
ዛሬ ግን እድሜ ለመላኩ ተፈራ ይላሉ ዶላር ሲልኩላቸው
2024-12-18 07:36:34
5
muringa.court
Muringa Court :
ድሀ እና መሀይም ጨካኝ ነው
2024-12-19 09:27:29
17
perganto58482
https://t.me/merkatoindijino :
መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም እያለ ጎንደሬ ሲያለቅስ ጀግናው የህወሓት ሰራዊት ጎንደርን ነፃ አውጥቶ በማለዳ የዜና እውጃው ላይ ጎንደር ደጋግመሽ ውለጅ ብሎ ያበሰረው ዛሬ ግን ይክዱታል ጀግና ነን
2024-12-18 01:55:50
8
exodus9942
ethiopanorama :
ይህ እያወቃቹ ደርግ ለምን ታደንቃላቹ ታድያ። የአማራ ሰውኮ በደርግ እና በአፄው የሚመጣበት አይወድም።🤔 ለካ እኩል ነው የፈጀን
2025-01-30 04:10:41
1
dawitdawit3912
Dawit Dawit :
ይፍሩ አረቂ ቤት አታጣዉም
2024-12-18 03:39:57
2
jemal.bedru17
jemal bedru :
ግን በህይወት አለ ለአላማው በቃ
2024-12-17 16:05:02
3
esraelabraham
Esrael Abraham :
አሁን በህይወት አለ
2024-12-17 19:30:20
2
6775df
user819375712810 :
መላኩ እና መሰሎቹ ሆነ ተብሎ በምህረት ሲወጡ ነው አገሪቱ በቀጣይ የደም ወንዞች የተጥለቀለቀችው!! ማን በምን ይማር?? ዛሬ ወንጀለኞች በጠራራ ፀሀይ ግድያ ይፈፅማሉ፣ ፋኖዎችም ህዝብ የጨረሱ የደም ጥመኞችን ለይስሙላ በምህረት ይለቃሉ፣ አሁንም ጥቆማውና ግድያው ጥቆማው ቀጥሏል!
2024-12-19 06:47:45
1
To see more videos from user @taemmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About