@felege.gion: ድሮ ኦርቶዶክስ ነበርኩ:: አሁን ግን ኦርቶዶክስ አይደለሁም: ተዋህዶ ነኝ:: አርቲስት ጀማነሽ

Felege Gion
Felege Gion
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 December 2024 06:08:30 GMT
64443
643
124
126

Music

Download

Comments

sathmm_21
SH :
እቺ አሁን ዞረባት አይባልም ተሽከረከረባት እንጂ😂😁
2024-12-18 06:19:59
39
tekelmariammamo
eferata :
በስተርጅና ከማበድ ይጠብቀን !!!
2024-12-18 06:34:55
16
taddyman11
aquarius :
አይ ኦርቶዶክስ ምቀኛሽ ብዛቱ
2024-12-18 07:35:55
31
kaleatiz2
ያልተፈታ ቅኔ :
መንፍቅና ተከሽኖ የትኛው ጉባኤ ቤት ነው የተማርሽ?
2024-12-18 06:17:36
14
user8031874504400
user8031874504400 :
የኑሮ ዉድነት ዉጤት
2024-12-19 08:56:44
8
ephrem745
ኤፉ ክፉ አይወጣው ከአፉ :
ግን ይገርመኛል ኬት ኬት ነው የሚመጡብን ግርም ነው የሚለኝ
2024-12-18 07:02:55
6
beti19167
K_I_Y_A :
ቀውስ ነሽ
2024-12-18 06:49:53
5
mekdes.wkidan
Mekdi :
ሁሉም ሰው የሆነች ቃል ይዞ እየተነሳ የእምነት ተቋም የሚያቋቁመው ለምንድን ነው ያልተበላበት የስራ ዘርፍ ነው እንዴ?
2024-12-20 13:21:07
2
To see more videos from user @felege.gion, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About