@zebefano: #ታላቅ_ህዝባዊ_ቁጣ_ተቀሰቀሰ ቀን 09/04/2017 በአማራ ክልል የብልፅግናው ስርዓት #በጠመንጃ_አስገድዶ ህዝቡን ሰልፍ ውጣ ማለቱን ተከትሎ ታላቅ ህዝባዊ ቁጣ ተቀሰቀሰ። #ህዝቡ_የምንደግፈውን_እናቃለን_መከላከያ_ከክልሉ_ይውጣ_ሁሉም_አማራ_ፋኖ_ነው!!! ሲል ቁጣውን አሰምቷል። በሁሉም አከባቢዎች ማለትም በአምትቱም መንዝ፣ ሬማ፣ መዘዞ፣ ራሳ፣ ተሬ፣ አላላ፣ በአንኮበር፣ ደረፎ፣ አልዩ አምባ፤ ሀራምባ፣ አሳግርት፣ በረኸት፣ ምንጃር ወ.ዘ.ተ በህዝቡ የተያዙ መፈክሮች የቀረቡ መፈክሮች:- 1. መከላከያ ከአማራ ክፍል ለቆ ይውጣልን!! 2. በአዲስ አበባ በሽመልስ አብዲሳና በጃል ሰኝ ትዕዛዝ በአማራ ንፁሀን ላይ የተደረገውን ግድያ እናወግዛለን!! 3. በመከላከያ የተዘረፈብን ንብረት ይመለስልን!! 4. የአለም አቀፉ ማህበረሰብ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የጦር ወንጀል ይመልከትልን!! 5. መከላከያ ሴትና ህፃናትን ደፋሪ ነው!! 6. ሁሉም አማራ ፋኖ ነው !! 7. ህገ መንግሥቱ ለአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ ዋነኛ መንስዔ ነዉ !! 8.በጠመንጃ ሕዝብን ሰልፍ ማስወጣት የሽንፈት ምልክት ነው!! 9. በግዳጅ ሰልፍ በማስወጣት የአማራን ህዝብ ትግል ማስቆም አይቻልም!! 10. የሐይማኖት አባቶችን ማንገላታትና ማስፈራራት ይቁም!! 11. አብይ አህመድ ጨፍጫፊ ነው!! 11. አብይ አህመድ ጨፍጫፊ ነው: ዘረኛ ነው፣ ጂኖሳይደር ነው። 12, አብይ ጥቁሩ አፍሪካዊ ሂትለር ሲሆን፣ መከላከያ የሩዋንዳው ኢንተርሃሞይ ነው። 13. መከላከያ ሰብል አውዳሚ አንበጣ ነው። የሚል መፈክሮች ታይቷል።

Zebe Ze Black
Zebe Ze Black
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 December 2024 09:04:28 GMT
290546
28864
827
7718

Music

Download

Comments

esuyawukalgeyaye
esuyawukalgeyaye :
yessss
2024-12-18 21:28:26
1
fanuel.melese
Funny life :
yihi new counter base yihi and ermija mekidem🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-18 16:34:10
1
wolloamhara121
onelove💕💔💞💖 :
👌👌👌👌🥰💋king of fano
2024-12-18 13:55:17
0
user52712397971303
demewoz :
@☺️☺️☺️.@i
2024-12-18 16:41:48
0
hayutii5303044563472
Hayati🧚‍♀️🧚‍♀️ :
yet new
2024-12-18 16:15:07
0
user14404155902142
mekonen1357 :
ewnet new
2024-12-18 13:58:44
0
fithum6
user4463605030590 batekot :
wow yes yesssssss
2024-12-18 14:55:43
0
user9529134694561
Yonas akalu :
fact
2024-12-18 13:19:08
0
To see more videos from user @zebefano, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About