@abu1offical0: በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች አገዛዙን የሚቃወሙ ሰልፎች ተጠናክረው ቀጥለዋል። ሕብረተሰቡ በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ጨፍጫፊውን የአብይ አህመድ አገዛዝ የሚቃወሙ መፈክሮችን አደባባይ በመውጣት አሰምቷል :- 1. መከላከያ ከአማራ ክልል ለቆ ይውጣልን!! 2. በአዲስ አበባ በሽመልስ አብዲሳና በጃል ሰኝ ትዕዛዝ በአማራ ንፁሀን ላይ የተደረገውን ግድያ እናወግዛለን!! 3. በመከላከያ የተዘረፈብን ንብረት ይመለስልን!! 4. የአለም አቀፉ ማህበረሰብ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የጦር ወንጀል ይከታተልልን!! 5. መከላከያ ሴትና ህፃናትን ደፋሪ ነው!! 6. ሁሉም አማራ ፋኖ ነው !! 7. ህገ-መንግሥቱ ለአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ ዋነኛ መንስዔ ነዉ !! 9. በግዳጅ ሰልፍ በማስወጣት የአማራን ህዝብ ትግል ማስቆም አይቻልም!! 10. የሐይማኖት አባቶችን ማንገላታትና ማስፈራራት ይቁም!! 11. አብይ አህመድ ጨፍጫፊ ነው!! የሚሉ መፈክሮች ከህዝቡ ተሰምተዋል። የተቃውሞ ሰልፉ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን የአገዛዙን ተልዕኮ ለማስፈፀም የሚንቀሳቀሱ ባንዳዎች ላይ የማያዳግርም እርምጃ መውሰዳችንን የምንቀጥል መሆኑን እንገልፃለን። የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ታሕሳስ 9/2017
ዘፅዐት
Region: ET
Wednesday 18 December 2024 09:24:43 GMT
Music
Download
Comments
user4669187941481 :
ተላላኪ ሁላ አቢይ በተግባር ጀግና ነው
2024-12-18 11:34:13
0
ኃብተማርያም :
ብልጽግና አድኑኝ ብሎ ስልፍ ውጡልኝ ቢል ውርደቱን አከናነቡት😂😂😂
2024-12-18 10:08:26
1
user7940724835141 :
ይመችሕ፣አባቴ
2024-12-18 12:44:11
0
Abreham Abdu :
አማራ ተከፍፈለ ውገን😂
2024-12-18 12:22:50
0
የግሪን ላንድ ልጅ :
አፌ ቁርጥ ይበልልህ❤❤❤❤❤❤❤
2024-12-18 11:01:56
0
BROOK :
አማራ
2024-12-18 09:51:54
0
user348026186773 ማሪያም :
የብልፅግና ዉርደት
2024-12-18 09:46:26
0
የሶሪት ላባ :
😭😭😭
2024-12-18 12:50:55
0
George Jeffersonn :
💚💛❤️
2024-12-18 12:34:40
0
beruketegngng :
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2024-12-18 11:45:46
0
Semira Semira :
😥😥😥😥💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2024-12-18 09:50:20
0
To see more videos from user @abu1offical0, please go to the Tikwm
homepage.