@prosperity_party_pp: ህዝቡ ሰላም ይፈልጋል ! የህዝብ ስቃይ ሞት እንግልት ምቾት የሚፈጥርላቸዉ መርህ አልባ የሆኑ ጽንፈኛ ሀይሎች ያደረሱበት በደልና ግፍ ከልክ በላይ የሆነበት የአማራ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ተቃዉሞዉን ገልጿል፡፡ ለመንግስት ያለዉን ድጋፍ አሳይቷል፤ ፅንፈኛ ሃይሎች ለህግ እንዲቀርቡ ጠይቋል፤ የመንግስትን የሰላም ጥሪ እንደሚደግፍ አረጋግጧል፤ ህዝቡ ክልሉን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ለሰላም ዘብ እነደሚቆም ቃል ገበቷል፤ መንግስት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃዎች እንደሚደግፍ በሰላማዊ ሰልፍ ላይ አመላክተዋል፡፡ በአማራ ክልል ባህርዳር፣በደብረ ታቦር፣ ደባርቅ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሀርቡ፣ መተማ ዮሃንስ፣ ወረታ፣ሊበን፣ ንፋስ መውጫ፣ ሰቆጣና ሌሎች ከተሞች ነው እየተካሄዱ የሚገኙት ህዝባዊ ሰልፎች የህዝቡን ሰላም ፈላጊነት አረጋጋጭ ምስክር ነዉ፡፡ ይሕ ሰልፍ ለጸረ ሰላም ሓይሎች ዉርደት እና ክስረት የአጀንዳዎቻቸዉን ክሽፈት ሲያመላክት መንግስት ሰላምን ለማስፈን ለወሰዳቸዉ እርምጃዎች ዉጤታማነት ማሳያ ነዉ፡፡ #prosperity #prosperityparty #prosperousfuture #PeaceForAll

ProsperityParty
ProsperityParty
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 December 2024 10:07:27 GMT
2999
260
5
58

Music

Download

Comments

ashenafishweaken9
Ashenafi shwakenaw :
መልካም ለኢትዮጵያ ።።❤🙏✌️
2024-12-18 19:39:52
0
user5744595066943
ናርዶስ :
የት አገር ነው አተዮ
2024-12-18 11:43:56
0
ashenafishweaken9
Ashenafi shwakenaw :
❤❤❤🙏🙏✌️✌️
2024-12-18 19:38:57
0
user6619098003771
user6619098003771 :
እኛ ከፋኖ ውጭ ማንንም አንፈልግም ፋኖ ፋኖ ፋኖ
2024-12-18 12:12:11
0
To see more videos from user @prosperity_party_pp, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About