@andana0011: #ኮፒ_ሊንኩን_እየተጫናቹሁ🙏

Andualem Henok
Andualem Henok
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 December 2024 14:55:36 GMT
555164
39369
365
7028

Music

Download

Comments

leul_mule
🅻_𝙚_🆄🅻 :
all over editing😭😭😭
2024-12-19 07:46:05
3
sime1916
S🦋 :
guys edit nw
2024-12-19 07:27:31
1
user3382742088262
shewa :
mariam enate..🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2025-02-01 18:54:55
0
fitsumtesfaye558
fitsumtesfaye :
አኬ big bro we love you
2024-12-23 17:41:11
0
988478183esku
eskedar :
ቅንብር ነው አትሸወዱ
2024-12-19 08:01:59
151
abeltesfaye415
ልጇ ይመጣል ሊፈርድ 21 :
ለካ ፕሮሴታንት ማቀናበር ለምደዋል እስቲ ሌላ ካለ
2024-12-19 10:47:05
82
fenu30
ጳዝዮን :
bro እኛ እኮ የ አኬ 1video አያመልጠንም
2024-12-20 19:20:17
69
genetyakob
💝💔💖💔💞💔❤.... :
መቼም አይሳካላችሁም ምድረ መናፍቃን ቅንብር ስትወድ ግን 🙆
2024-12-20 16:04:14
39
zewdie89
ኃይሉ ዘውዴ :
ለምንድነው ግን ስለ እመቤታችን ሲሰባክ መናፍቃን የምትቃጠሉት ለእኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ታማልደናለች። እናንተ ግን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትን ከመስደብ ለተከታዮቻችሁ ወንጌልን የማትሰብኩት ምን ዓይነት ድንቁርና ነው።
2024-12-19 18:16:39
29
user5661411737254
user5661411737254 :
መሀይም የመጨረሻ አቅሙ እንደዚህ ማቀናበር ነው በዚህም ችሎታ ነው ብለው ያደንቁህ ይሆናል ተንሽ አታፍርም መምህር ዘበነ ለመተቸት እሳቸው እኮ በቲዎሎጂ PHD ያለቸው በአሜሪካ ሀገር አሉ በተባሉ ዩንቨርስቴዎች እየተዘዎወሩ የሚስተምሩ ናቸው መቼም ይህ ሶሻል ሚዲያ ሁሉ እኩል አረገ ማንም የእውቀት ጨዎ እየተነሳ ይወራል
2024-12-20 21:14:02
4
zedo.baladera
Zedo Baladera✝️ :
አባባ ተስፋዬ ልጆትን ውሰዱ😁
2024-12-18 18:12:01
6
besufkadgeresu250
Besufkad Geresu :
ውዷ እናታችን ይህ ሲያንሳት ነው
2024-12-19 10:41:00
28
user8149351360019
user8149351360019 :
እናቴ ማርያም
2024-12-20 12:58:10
25
user12051678381676
kide yamareyam :
ኧረ ቅንብር ነው 😳😳😳😳😳😳
2024-12-19 08:24:15
20
user7505239838368
ሆድ ይፍጀዉ :
አማላጄ ማርየም አማላጄ
2024-12-23 04:22:11
14
oldflame29
old flame 29 :
እቺን ቅንብር እናውቃታለን ባክህ!
2024-12-19 10:34:56
13
eneenfczfbh
𝓯𝓴𝓶𝓪𝓷 :
በዚህ ምድር ላይ ሞኝ ማን ነው ብለው ቢጠይቁኝ? 100% ጴንጤ ብቻ ነው። ኦርቶዶክስ እንደ ፓለቲካ መስሏቸው የተጓዙበትን መንገድ እዩት። አይ ጴንጤ
2024-12-27 11:16:32
5
user6135577488129
መጋቤ ሐዲስ ቀለመ ወርቅ :
እውነት ነው ይህ እኮ በቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ ላይ ያለ ነው ትርጓሜ የማያውቅ ሰው ተረት ተረት ይመስለዋል በጣም አዝናለሁ
2024-12-21 21:47:00
5
user1410161328465
abirahm feked :
የውሸት አማኛች ለጥያቄ መልስ ሲያጡ ማቀናበር ጀመሩ
2024-12-19 18:18:04
5
barcongift
barcongift :
አባባ ተስፋዬ የሚያወሩት ተረት ለልጆች ነበር ምሳሌነበር አንተግን በእ/ር ቃል ላይ የውሸት ተረት ታወራለህ ፈጠራህን ትተህ ወንጌል ስበክ ቤ/ክ በውሸት ተረት ሞልተህ ጌታን አትጋርድ።
2024-12-19 14:24:55
3
user6532802404124
abrham :
አሃ!!ቅንብር ነው አንዴ?
2025-02-01 21:44:37
0
gudezeadete4
225544 :
የላም በረት😝😝😝😝😝😝
2024-12-19 16:29:16
1
user1967774242226
Maderiyaw :
ay tinkola
2024-12-18 17:12:18
1
etsub2618
ets tar :
ሰውየው ውሸት ሐጥያት መሆኑ ቀረ ማለት ነው አንዷለም ይሄ የማን መንፈስ እንደሆነ ታውቀዋለህ ልብህን እልኸኛ አርገህ ነው እንጂ ልብ ይስጥህ ሌላ ምን እንላለን
2024-12-19 13:17:45
4
eyudadi4
eyudadi :
ፐፐፐፐፐፐ እንዴት ያለ የኤዲቲንግ ጥበብ ነው የተቸረህ😁
2025-01-28 12:36:07
2
To see more videos from user @andana0011, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About