@leyu1019: ለምን ከበደኝ እግር ስር ማንባት ለይምሰል ብቻ ከመቅደስ መግባት አልፈልግም እንደ ማርታ መንጎዳጎድ በከንቱ በማዕድ እንደ ሀሳብ መንጎድ እንደ ማርያም ልስማህ ይግባኝ መስቀል ገድል ማን ይወስድብኛል አንተን መሳይ እድል ፈራሁ ፈራሁ ፈራሁ ለትዕቢቴ ደነደነ ልቤ ስንት ሞት አዘለ በሐሙሱ ማታ ተጨንቀህ ታዉቅ የለ? ተጨነቅኩኝ እኮ ነፍሴ ተሰቀለ አልፈልግም ብዬ የጠላሁት በደል ደግሞ ያሰምጠኛል ሳር እንዳለዉ ገደል ሳስብ ለመዉደድ ሳስብ ለመፅደቅ ደግሜ መዉደቅ ደግሜ መዉደቅደግሜ መዉደቅ አይበቃኝም ወይ? ካንተጀርባ እንድመጣ ብትመርጠኝ እንደ ጴጥሮስ ባህር ሳይሆን ማስመሠል ነዉያሠመጠኝ ያየህዉን ብትቆጥርብኝ ይሄ ቅጣት ያንስብኛል እንዴት ከእኔ እንዴት ከእኔ ነጠላዬ ይበልጠኛል እናፍቅሀለሁ እናፍቅሀለሁ ምን ብከፋብህም አታዝንልኝም ወይ ልጅ አልጠፋብህም? ሰዉ ክፋቴን ተንኮሌን እንዳያወጣብኝ እመላለሳለሁ ልማድ ሆነህብኝ እረ ንገረኝ እረ ንገረኝ በዕንባ ስበረኝ መልሰኝ በፍቅርህ አፍርሰኝ አንቃኝ ይህ ማስመሰል ይብቃኝ!! #creatorsearchinsights #ግጥምለምትወዱ #ግጥም_በግጥም #ግጥምን_በጃዝ #ግጥምበዜማ #ግጥም_ሲጥም #ኤልያስ_ሽታሁን #pomeranian #pombagira #pom #jesus #foryou
ዉብዬ💙🦋
Region: AE
Wednesday 18 December 2024 15:59:37 GMT
Music
Download
Comments
rasmekonnen2 :
Amazing thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-20 08:18:06
2
@feru3,5 :
it is mainly for me😌😌😌
2024-12-22 04:59:45
2
fikerutibrbu2 :
wow 00%
2024-12-22 05:28:05
1
NJC :
wow 🙏
2024-12-19 11:20:03
1
ophelia store :
I feel like Martha
2025-01-07 04:43:01
0
goshu :
line.lalkes
2025-01-05 07:14:44
0
mimi :
😢😢😢😢😢😢Yes
2025-01-28 13:26:15
0
Haleluya :
wow
2024-12-20 07:37:47
1
tsi :
wow
2025-02-03 17:02:24
0
ermi22 :
wow🥰🥰🥰🥰
2025-01-20 08:26:26
0
(Weda) :
wow
2025-01-29 06:29:45
0
Tesfa :
🥰🥰🥰wow
2025-01-20 19:39:46
0
avel :
wow
2025-02-02 11:34:38
0
Enyew Kassaye :
WoW
2024-12-20 17:33:10
0
marta :
አረ ይሄ ለኔው ለራሴ ነው
2024-12-19 12:14:44
81
alex@real :
እኔ ሀጢያተኛውን ልጅህን ማረኝ😭😭
2024-12-21 07:53:05
62
Tg :
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ወንድሜ
ይሄ ለኔ ለበደለኛዋ ሴት ነው!!!
2024-12-20 13:21:19
7
ማሜ የ እስጢፋኖስዋ 🥰 :
የልጅነቴ አምላክ አስበኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2024-12-20 05:59:30
28
ጌታ አምላኬ የድንግል ማሪያም ልጅ መዳኃኔዓለም :
ለእኔ ነው በውነት ምወድህ ውንድም
2024-12-18 19:07:41
17
???? :
ጨርሰክ ስሜን ለምን አትጠቅስም ጓድ
2024-12-19 08:33:01
14
ብርሀን-ዐለም🍂🌅 :
አይበቃኝም 😔 ወይ
2024-12-19 06:51:00
13
Rebka Ye Arsema Lge :
አሜን ጌታሆይ ልቦናዬን አቅና ዛሬም ነገም
ከእግርህ ስር ደጋግሜ ልውደቅ ከእግርህ ስር ላንባ
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-21 07:51:47
5
Danielsiyoumz :
ኡፋይ ደስይላል ልጅ አልጠፋብህም ኦ እምትለው ቃል
2024-12-19 18:10:49
5
ab :
አምላኬ ለኔ ነው አን እርዳኝ እዘንልኝ
2024-12-19 08:01:44
5
colasss245 :
ሙሉውን የት ይገኛል? 🙏
2024-12-20 17:28:10
1
To see more videos from user @leyu1019, please go to the Tikwm
homepage.