@melegnaa: ቶፉ ጥብስ 👉@Melegna መለኛ ፓስታ በሃበሻ ቁሌት 👉 @Melegna መለኛ ድንች በስጋ ወጥ ድንች በስጋ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አይነት እና መጠን - 5ግራም የ @Mekelesha የመከለሻ ቅመም - 200 ግራም በደንብ ደቆ የተከተፈ ቀይሽንኩርት ትንሽ ጨው እና ውሃ ጠብ አድርጋችሁ ድስቱን ከድናችሁ በእንፋሎት ማብሰል - ግማሽ ኪሎ ተልጦ ታጥቦ የተከተፈ ድንች የተገረዘ ድንች ወጡን የበለጠ ለማወፈር መጠቀም ትችላላችሁ - 300 ግራም የበሬ ስጋ አጥንት ካለው ከስጋው በፊት አስቀድማችሁ መጨመር የፍየል እንዲሁም የበግ ስጋ መጠቀም ትችላላችሁ - 8 ፍሬ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት - 4 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት - 2 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ - 1 የቡና ማንኪያ የማቁላላያ ቅምም - 1 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ (ሽንኩርቱን ለማቁላላት) - 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ ወጡ ሊወርድ ሲል - የምትፈልጉትን ያህል ጨው #creatorsearchinsights #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #amharatiktok

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 December 2024 06:43:15 GMT
755140
37215
934
2033

Music

Download

Comments

saba73853
saba :
እጅህን ይባርከዉ🥰🥰🥰
2024-12-24 13:17:10
0
brab1113
AGT :
አትፆሙም???
2024-12-24 11:35:28
0
user58509772788272
Ayan market :
ድንች በስጋ አይመከርም አያሉ ነው ዶክተሮች
2024-12-24 14:25:26
0
hagos_gdey
HG :
ምነው በውሃ ምትክ ዘይት ካልሆነ ኣላቹ😂
2024-12-24 04:42:48
0
my.oromo.king7
《OP》NURX--SHAKA-04 :
baqlwa azagjilin🥰
2024-12-24 10:21:17
0
abeba1976
abeba :
ታድላ
2024-12-24 06:04:56
0
almaz.nigusee
Almaz Nigusee :
አሁን ፆም ስለሆነ የቴስትሶያ አሰራር አሳየን
2024-12-23 13:19:27
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About