@melat11111: #ethiopian_tik_tok #ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian

MELAT
MELAT
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 December 2024 11:30:40 GMT
264238
21702
1741
5886

Music

Download

Comments

ab_enda_19
ሜምኖን :
😂አሁንኮ sigma ሆነናል ተቀይረናል እንደውም ስታገኙን chocolate ይዛቹ ኑ
2024-12-19 17:04:22
2245
meazi101
💕meazi🦋💕 :
ምናቸው ይቀርብናል ለነሱ ምንሠጠውን time love n attention ለራሳችን እንሠጣለን።
2024-12-19 15:29:33
400
jc_rag
Yoseph :
ሲጀመር ብዛታቹ በዛላይ መመሳሰላቹ🙄
2024-12-19 18:10:16
1067
lilikonjo2230
lili konjo :
አይገርምሽም እኮራለሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
2024-12-19 19:41:36
75
michaelt1096
michael :
it's not being soft , we are tired of chasing and spending while your fucking other dudes, it not worth it.
2024-12-19 15:00:16
149
eden2639
Eden :
እስቲል ወንድ ላይ ነሽ? ለምን ኮንታ አይገቡም😜🤣🤣🤣
2024-12-19 17:22:39
125
fevita2020
Fevi :
ይሂዳ!!! አለም ላይ እኮ 4 billion ወንድ አለ sweetheart don’t settle for less!
2024-12-20 04:54:48
27
selame907
🦋 Queen🎀 :
ገደል መግባት ይችላሉ: አንቺ ንግስት መሆንሽን መቼም አትርሺ ዘዉድሽን አታዉልቂ የኔ እናት 😇
2024-12-20 16:14:56
23
alexoboss4
Alex Boss :
Still ኩላሊት እየሰጠን ነው እንግዲህ😍
2024-12-20 04:46:01
270
gdjfjgj
ሕዝቅኤል :
አንቺ ገብቶሻል ስልክ ተቀባብለን አንዴ ደውዬላት ካለነሰች ወይም መልሳ ካልደወለች ቸው search another
2024-12-19 18:37:30
166
warsimz
Warsimz :
it is called "soft guy era". u are right.
2024-12-19 20:18:11
82
melehek265
ደራሲት መልህቅ getachew :
ስንቱን ሪጀክት እንደማረግ ባወቅሽ ኮንፊደንስ ይኑርሽ
2024-12-21 04:09:04
11
jerry50632
Beauty by Jordan 🩷 :
ይሂዳ ምን ይቀርብኛል ደሞ ወንድ ልለማመጥ እንዴ እንደሴት እኖራለሁ እንደ ዉንድ የሆነ ይቀመጣል simple as that
2024-12-19 19:44:34
6
abel_jah
abel_jah :
የወንዶች ጉዳይ ምንኮራባት አባላችን ሆነሻል
2024-12-19 16:46:52
924
jerrychoye21
Jerrycho :
መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት🤣🤣🤣
2024-12-19 17:11:25
64
user3040238675630
maya :
ጥርግ ይበል አማራጭ አይደለሁም ሴት ማለት ክብር ነች
2024-12-21 14:38:17
4
bety1997690
bety 997 :
አንቺ ለምኝ ጥርግ ለምን አይሉም ጥንብ አንሳ ስለበዛ ነው
2024-12-20 06:31:27
32
ruti681
ruti681 :
ደሞ ወንድ ልንለማመጥ ነው የሚወድሽ ወንድ ተስፋ አይቆርጥብሽም የማይረባ ወንድ ነው ባንዴ ዞር የሚል
2024-12-31 11:30:58
1
betsumare2w
Mare betsu mare :
እዳይመስልሽ ወድ የተከለከለ ነገር ነው የሜፈልገው
2024-12-19 16:40:29
35
solsol319
sol beauty salon Jimma :
አበባውን እንኳ ትታችሁ ሳክሳችሁን ቀነስ አድርጉልን
2024-12-19 14:36:21
85
mersiilo
sariitiii :
እሱም ሲሄድ እኔም ቻው።ምነው ያለ ወንድ አንተ🤔🤔🤔ነፍስ አላቹዐ🤔
2024-12-19 19:41:47
5
nati53740
Nati :
ሽማግሌ ልኬ በወግ በማእረግ ነዉ ምወስድህ እያለችኝ ነዉ አንቺ ትቀልጃለሽ😁😁
2024-12-19 19:30:57
62
pablo.eskob8
pab :
ከፈለግሽ ትመጫለሽ ካልፈለግሽ ካንቺ ጋር ምንጫወተው እቃቃ የለም እኔዳለን ሕይወት እራሱ ሰልችቶናል ስንት ሚያስጨንቅ ነገር አለ እቺ አለም ለወንድ ልጅ እርህራሄ የላትም ሰርተን መብላት አለብን
2024-12-19 16:46:35
45
berry2721sally
Berry salayesh :
ገደል ይግቡ ባክሽ
2024-12-20 03:29:55
3
To see more videos from user @melat11111, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About