@mergata1038: ⏯#በስንፈተ_ወሲብ_ተቸግረዋል?? ⏯ስንፈትን የሚያስከትሉ ነገሮች ✅ሕልመ ሌሊት ✅ጭንቀት ✅ዓይነ ጥላ ✅የስኳር በሽታ ✅ግለ ወሲብ ✅የፊንጢጣ ኪንታሮት ✅የስራ ጫና ✅ፍርሃት ✅ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር ✅ዝሙት ✅የስነ ልቦና ጫና ✅ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም ✅ሲጋራ ማጨስ ✅የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ⏩ የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ፡፡ ⏯#ስንፈት ያለበት ሰው የሚያሳየው ጠባይ ❌ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን ❌ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን ❌ፍላጎት አለመኖርን ❌የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን ❌የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስን ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. #መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. #መፅንኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. መፍትሄ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. #ዘኢያወርድ / ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. #ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ ልብ ይበሉ❗❗❗ 👉 በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡መድኃኒቱ ፦ ➪የስኳር ➪የደም ግፊት ➪የልብና ➪የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡ ⏩ #የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳት 👉 የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣል 👉 ከፍተኛ ራስ ምታት 👉 ከፍተኛ ጭንቀት 👉 እንቅልፍ ማጣት 👉 ራስን መሳት 👉 ጉንፋን የመሰለ ህመም 👉ማቅለሽለሽ 👉 እንቅልፍ ማጣት 👉 የአፍንጫ መታፈን 👉 የመተንፈሻ አካላት ችግር 👉የቆዳ ሽፍታ 👉 የመስማት ችሎታ መቀነስ 👉በእይታ ጊዜ የቀለሞች መዘበራረቅ 👉 የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣል 👉በሆድ, በጀርባ, በጡንቻዎች ወይም በመገጣጠሚያዎች ላይ ህመም ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ⏯በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንድ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!! በተጨማሪም #የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት በወንዶች ዘንድ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ! በሴቶች በኩልም የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የጠቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች መስክረው አልፈዋል። 👉 ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንድ ችግሩ ይከሰታል ብለው ይደመድማሉ። ⏯#ይህ ሁሉ ችግር በዕጽዋትና በፈጣሪ ኃይል የሚስተካከል ይሆናል። ⏯#መፍትሔ_፩ ⭐️የሎል ቅርፊቱን ⭐️የእንቧጮ ተቀጽላ ⭐️የጭቁኝ ሥር ቅጠል 👉እነዚህን እጽዋቶች በንጽህና አዘጋጅቶ በማድረቅ ከደረቁ በኃላ አንድ ላይ በማዋሀድ ማታ ማታ ሊተኙ ሲሉ በሾርባ ማንኪያ አንድ በማድረግ ሊተኙ ሲሉ ከ፯-፲፬ ቀን እየታጠኑ መተኛት። ⏯#የስንፈተ ወሲብ#መፍትሔ_፪ 💠#የአሞጭ ሥር 💠#የዶግ ሥር 💠#የእንቧጮ ሥር 💠#የችፍርግ ሥር ⏩ እነዚህን እጽዋቶች ለየብቻ በማድረቅ አልመው መፍጨት ከዚያ በትንሿ ማንኪያ ከ አራቱም እጽዋት አንድ እንድ በማድረግ ማቀላቀል ከ4 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር አዋህደው ጧት ጧት በትንሻ ማንኪያ በባዶ ሆድ ለዘጠኝ ቀን መውሰድ ከ3-4 ሰዓት ምግብ አለመብላት ይህ ድርጊት ለ ዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ያድርጉት ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን መፍትሔ ነው ። #የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/መተት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ/ፈንገስ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መ ⏩#1 ሸር ስናደርግ ለብዙዎች መፍትሔ እንደምንሆን ያውቁ ይሆን ሸር ሸር ያድርጉልን #ወደ ተከታዮቻችን በውስጥ መስመር አናግሩኝ ጥሩ አባት አሉ አድራሻ መስጠት እችላለሁ እያሉ ሚያጭበረብሩ ስላሉ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ምክራችን ነው። እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 0973348697

መሪጌታ 0973348697
መሪጌታ 0973348697
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 December 2024 06:40:25 GMT
113652
935
45
39

Music

Download

Comments

getachewbinalfew
gech man@ :
kega new ende sinbelaw yenornew new eco
2024-12-20 17:52:41
0
yesuf016
yesuf016 :
ከፈለገው አይቁም እሱን ጫካ ስፈልግ አውሬቢበላኝስ
2024-12-20 13:35:45
13
user42543345452727
user42543345452727 :
እሽ በጎጃም
2024-12-20 13:50:47
1
user6136614733940
የአማሐራ ልጅ አምሐራ የኢትዮጵያልጅ ኢትጵያ ደግ :
ኧረ ስሙን
2024-12-20 11:04:31
0
user28422422083680
ፀዳለ ብርሃን :
የስንፈተ ወሲብ መድሐኒት ፈላጊ ካለ ይደውልልኝ በአንድ ቀን መፍትሔውን ያገኛል
2024-12-20 18:08:01
0
user1150720548777
user1150720548777 :
እሸ ይባላል ።
2024-12-20 11:47:07
0
gtnet35
gtnet :
ቀጋ ነው
2024-12-20 14:47:41
2
user8727079488518
ባህ :
እኮይ መዳኒት አረጋችሁት አይጌዜ🤣🤣🤣🤣☺️
2024-12-20 14:00:07
1
user8758149552121
Chalie :
ቲማቲም ነው
2024-12-20 11:37:25
1
user9594919204819
nurselam alyu :
ቀጋ
2024-12-21 08:29:29
0
ema3877
Mulu yedinigil Lij :
ሻይ ይባላል
2024-12-21 08:12:56
0
lil_mosey12
Lil_mosey12 :
ኧሸ ይባላል
2024-12-21 07:55:12
0
user2518826301398
biruk :
የምን ፉሬ ነዉ
2024-12-21 00:18:55
0
bayenega
God :
እሸ
2024-12-20 21:02:47
0
user1046112215971
እንደመሸ አይቀርም :
የዘባባ ፍሬ
2024-12-20 20:31:24
0
lijzelalem1
Zelalem :
እሼ👈
2024-12-20 20:27:59
0
abrabelbel471
Abrabel Bel471 :
ሕዝቡን በመርዛማ ፍሬዎች እያሞኛችሁ ለመጨረስ የፈለጋችሁ ይመስላል።
2024-12-20 19:08:19
0
user184191371425
ሐይመት አብርሃም :
አልበዛም ጉዶች
2024-12-20 18:53:30
0
kemal.seid8
kemal seid :
ሥሙ ምድነው
2024-12-20 18:15:18
0
user6905600510833
user6905600510833 :
ቅጠልና ሥራሥሩ አበቃ ብሎአችሁ በፍራፍሬ መጣችሁ ደሞ
2024-12-20 18:07:42
0
user33873795298267
as :
betam yasaznal timatim
2024-12-20 17:48:54
0
400.30056
የፎንቲው :
መርጌታ አሁንስ አበዙት የምር
2024-12-20 17:46:51
0
user45462326214292
bante :
esheh yebalal
2024-12-20 16:49:32
0
dawud3570
dawud Ali :
ቁላቲ ይባላል
2024-12-20 14:11:28
0
haylushtesfaye
hailush tesfay :
ቃቃ በትግርኛ እሱ እየበላሁ ነዉ ያደኩት
2024-12-20 13:40:08
0
To see more videos from user @mergata1038, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About