@abuakif0: ስለ ፖፖ ላይቭ ሌላኛው እይታየ #poppolive #islamic_video #breakthrough #CapCut #ethiopian_tik_tok #ኢስላሚክ_ፋይናንስ #tik #tik_tok #tiktokshop #tiktokethiopia

Adem Mohammed
Adem Mohammed
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 December 2024 07:53:12 GMT
100077
3268
331
1166

Music

Download

Comments

sheref.media
ሸረፍ ሚዲያ :
ጀዛከላህ ኡስታዜ እኛም እሱን ለማድረግ ነው ጥረታችን ሀራሙን ትተን ሀላሉን መጠቀም 👍🙏🙏🙏
2024-12-20 08:55:38
75
alhamdulila577
Princess Ra👸🏼 :
ማስረጃው እኮ አያስፍልገውም ወንድም ሴት ልጅ በ እስልምና ራሷን መሰተር አለባት live ተቀምጣ ከወንድ ጋር ማውራት ሐላል ነው ትላለክ? ደግሞስ እኛ ቁማር ባንጫወት coin ከየትነው የመጣው ጋምብል ተድርጎ የተጠራቀመ coin አደለም...? ድርጅቱን በማስተዋውቅ ነው አንዱ መስመር ስለዚህ እንዴት ሐላል ሆነ 😳
2024-12-20 16:33:48
16
aliyi323
Ali :
እኔ poppolive ላይ 2 አመት ቆይቻለው
2024-12-21 01:32:40
12
user2531511086819
hanan@2022 :
ፈትዋው አደናጋሪ ነው። በግልፅ ማስቀመጥ አለብህ። ሀራም ወይም ሀላል።
2024-12-22 18:21:52
11
level..up4
MUHAMED🇸🇦 :
ነገሩን ላስረዳህ÷ ድርጅቱ ሴቶችን ነው የበለጠ የሚደግፈው እናም ሰዎች ላይቭ ገብተው ስለተቀመጡ ብቻ coin ይሰጣል እሱም ወደ ገንዘብ ይቀየራል ግን ችግሩ ወንዶችም ሴቶችም ላይቭ ሲገቡ ፊታቸውን መሸፈን አይቻልም እና ይሄ የአይን ዚና አይሆንም ገንዘቡስ የሀራም ገንዘብ አይሆንም?
2024-12-21 06:16:27
13
bigboss6h
work :
meserat mefelgu awerugn
2025-08-25 11:59:15
0
roza94672265272868
Messi :
ሳያውቁ ማውራት ግን አይከብድም?
2025-01-09 21:40:07
5
m.k39781
✋بنت الحبشة💧 :
ሀላል የሆነ ነገር በቴክኖሎጂ ለመስራት አስቸጋሪ ነው ብቻ የአባቶቻችን የእርሻ ዘመን ናፈቀኝ
2025-03-08 10:33:31
2
vectoria191
vectoria :
ኮሚሽን ጋር ሀራም አለው እረ በሰፊው ማብራሪያ እፈልጋለው በአላህ መልሱልኝ
2025-02-21 12:29:20
4
mame_11085
mame jemal :
እሸ ኡስታዝ የምታቁት የኦላይን ስራካለ ንገሩን በአሏህ 🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-22 13:58:58
5
nunush508
Nunu :
ምንድነው እስከዚህ ቢቀርስ ሲጀመር እንደሚወራው አይደለም የሚሉትማ በቀን 3000 ያስቃል እኮ
2024-12-21 07:44:20
0
emu.aya7
Emu Aya :
@Emu Aya:ኑ እህቶቼ ስራ ሰርተን ሂወታችንን እንቀይር 0962209987 hi belugn በኒቃብም መስራት የምትፈልጉ ትችላላቹ መስራት ትችላላቹ እኔ እየሰራሁ ነው ኑ አዉሩኝ
2025-02-11 09:59:01
2
tg.h21
Tigist Habtamu :
መስራት የሚፊልግ https://aaaonline.info/KxWDzE
2025-02-10 20:57:20
0
uteher1230
@zuzu1234 :
አልሠራ አለኝ
2024-12-20 18:01:34
1
thomgunners
tom tom :
please aseragn
2025-02-10 16:58:29
0
taufikahmad89756
taufikahmad :
እኔ አመት አለፈኝ ምንም የለኝም እንደውም እየገዛሁ ነው ለጌም ለጋብል ቲፎዞ ያስፈልገዋል አለበለዛ ልመና ነው ግዜንም ስልክንም ያሳጣል
2025-02-16 21:50:40
1
user5020681930141
محمد احمد :
تلحرام بين والحلال بين وبينهما امر متشابهات فمن اتق الشبهت فقد اسبرءلدينه وعرضه ሀራምም ግልፅነው ሀራምግልፅ የተምሳሰለነገርአለ አጠራጣሪየሆነንነገርየተወ በእርግጥም እምነቱንእናክሩን ጠበቀ ነብ
2025-02-10 04:25:00
2
abu.mohammed5883
𝓶𝓾𝓱𝓪𝓶𝓶𝓮𝓭 𝓪𝓫𝓭𝓾 :
ሀራም ነው
2025-02-13 00:12:53
0
users89910
user :
በባለፈው ስሰማ ደንግጨ ስራየን ኣቋረጥኩ ሹክረን
2024-12-20 18:09:28
3
latdubr
jems :
mashallahe
2025-01-24 15:08:42
2
hubi2616
Rozi :
ግን ሀራም ነው ወይስ አይደለም
2024-12-20 11:04:45
4
.umer09
awol :
መስራት የሚፈልግ ያናግረኝ እንሰራለን
2025-03-08 06:15:44
1
adilu.nur
Adilu Nur :
ወደገደለዉ ሓራምነዉ ወይሓላል?"ፈትዋየመሰጠትመብትኘለሕወይ ኡለማኸችመሰሉኝፈትዋየሚሰጡት አልተዱፈርክምወይ😳😳😏😏😅😅😅😅😅😏😏😏😏😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
2024-12-23 22:04:12
2
zewditu2121
Zewditu :
የፊት አሻራ መቀበሉ ደስ አይልም
2024-12-26 18:42:35
1
user1241474618814
Hajjera :
ገባህበት indie🤣🤣🤣🤣
2024-12-21 14:01:31
1
To see more videos from user @abuakif0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About