@relief_corner: #thedivorcelawyer #movie #podcast

Teme Fellow(ፌሎ)
Teme Fellow(ፌሎ)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 December 2024 07:37:13 GMT
233852
20193
829
4267

Music

Download

Comments

diyanethiopiawit
Diyan Ethiopiawit :
የውጪ አገር ነገር እያመጣህ እዚ አዚ አይምሮችንን አትበርዝ እዚ ሀገር እኮ ስንቱ ሴት መሰለህ አይነ ስውሩን አካል ጉዳተኛውን ሱሰኛውን አግብተው ተፍጨርጭረው ሰርተው ጉሊት አረቄ ቆሎ ቆልተው ልጅና ባልን የሚያስተዳድሩ ስንት ጀግና እናቶች ያሉት ምነው ግን ሰሞኑን ሴቶችን ማቃለል ተያይዘኸዋል😏
2024-12-21 08:38:24
799
yesdigtalmarket
YES :
ወንድም ልጅ አይጣ የሚባለው እኮ ለዚህ ነው
2024-12-21 11:46:41
564
yanyaf.multimidia
Yanyaf multimidia & promotion :
አካል ጉዳተኞችን አምጥቶ ምሳሌ ማድረግ ተገቢ አይደለም። የተነሳው የስራ ነገር ነው። እናም ብዙ አካል ጉዳተኞች ሰርተው ከሚስት ወይም ከባል ባለፈ ቤተሰብ የሚደግፉ እንዳሉ መዘንጋት የለበትም። ከአውዱ አውጣ!
2024-12-25 08:25:41
0
lula_motuma
Lula_Motuma :
እኛ ሴቶች የምናገባው ባል ሳይሆን life security እንደሆነ እንዴት አታቅም?
2024-12-21 15:11:30
116
nmw171
KL :
ጥረህ ግረህ ብላ የተባለው አዳም ነው
2024-12-21 11:33:21
80
habtomelectronic
Habtom :
እኔ ሥራ አጥቼ ነበር 3 ዓመት ስቀመጥ እኔ ይደብረኝ እንጂ በሚስቴ በኩል እንክብካቤ ያለበት ጊዜ ነው ያሳለፉኩት ተመሰገን አምላኬ እሷ ሆና ነው እንጂ የምትለው መረጃ ለኛ የሚሆን አይመስለኝም ።
2024-12-21 12:22:27
31
lijengidawyegedam
Lij Engidaw Ye Gedamu :
እንኳን ስራ አተህ ቀርቆ, ካንተ የተሻለ ደሞዝተኛ ሲያዩ ይሻፍዳሉ!
2024-12-21 13:57:15
349
getzen0
Get Zen :
ፈጣሪን ነው የምልክ የኔ ጉዋደኛ ሚስት ስራው ሲበላሽ ምንም ሳትለው ሰበብ ፈጥራ ሄደች በሽማግሌዎች ስትጠየቅ እራሱን ይለውጥ እና እመጣለው አለች አባቴ እውነት ነው ሴት ጥቅመኛ ነች
2024-12-21 10:12:38
30
habentadesse
Haben Tadesse :
እንትን ነው ስራ አጣ አይደለም ፍቺ ሚያቀርቡት ወንድ ልጅ ገንዘብ እና ስራ ሲይዝ ኮንፊደንስ ሙሉ ነው ለሚስቱ ሊያዝዛት ሊቆጣጠራት ይችላል ባይኖርህም እንደ አለህ ሙሉ ኮንፊደንስ ካለህ አትተውህም እመነኝ ሴቶች ኮንፊደንሺያል ወንድ ይወዳሉ
2024-12-24 18:39:48
1
user3678263618192
user3678263618192 :
የዶርዜ ሴቶችን አላየክም ተሸክመው ባላቸውን ያኖራሉ
2024-12-22 04:27:23
15
bezamelessemelesse
bezamelesse :
Wendoch erasu comfort aysemachewem eko that’s why 🥺
2024-12-21 08:34:11
177
samidan00000
sami dan0000 :
ሴት የወንድ ደሞዝ ነው ምታገባው እንጂ ባል አታገባም
2024-12-21 17:18:47
87
jimi.yf
jimi yf :
ፈጣሪ ኮ ነው የበደለን ከግራ ጎናችን ጠላት የላከብን
2024-12-22 09:12:32
20
abelaaa234
Abela :
ስለዚህ ሴት የምትገዛት እቃ እንጂ ሚስት አደለችም በዚህ ዘመን
2024-12-21 19:20:43
38
marakismom
Mama bear 🐻 :
ባል ሆይ ሁሉ በሞላልህ ግዜ ሚስትህን አፍቅራት(እንደምታፈቅራት ሁል ግዜ አስታውሳት) ተንከባከባት በቸገረህ ግዜ ከጎንህ ትቆማለች🥰 ሲኖርህ አንጓጠሀት; ኮርተህባት;ፍቅርህን ከልክለሀት... ከሆነ ግን ሲጀመርም የማጣትህና ያለመባረክህ ምክንያት የሷ እንባ መሆኑን እወቅ!😁
2024-12-21 17:46:33
12
tech_guide2
TECH GUIDE :
አይደለም ስራ አጥተህ ይቅርና ደሞዝ የሷ ከበለጠ እራሱ ስቃይህን ነው የምታየው
2024-12-21 11:40:18
74
fuye8
fuad abdulfeta :
ሴት ልጅ የተሰራችው ጠመም ካለ አጥንት ነው ያንን አጥንት አቃናዋለው ካልክ ትሰብረዋለህ የሚል የነብዩ ሙሀሙድ ሰለላሁዓለይሂወሰለም ንግግር ያለ ይመስለኛል ትሰብረዋለህ የሚለው ቃል ፍቺ በሚል ተተርጉሟል
2024-12-23 21:11:07
1
nebakalid
Neba :
ወንድ is the provider in any world... እሱ "በመከራዬ ባጣው ሰአት ከጎኔ ነበረች" እሷ ግን "አስተኝቼ ስቀልበው ነበር" ነው የምትለው 😅 እውነታ ነው። ግን ደሞ ቀጥ ለጥ አደድርገው ሚመሩ አሉ
2024-12-24 07:11:52
1
e.y.o.b4
A Y U B :
My life now am broke and she earns 80,000(80k) a month...but a year before i was a millionaire 😭
2024-12-21 14:22:02
6
together306
Together :
i see your point የኛና የነሱ Culture ይለያያል ነገር ግን ይሄ ብዙ ጊዜ ወይ ወደ ገጠር አካባቢ ካልሆነም በኛ ዘመን ሳይሆን በእናቶቻችን ጊዜ ደፍሮ እንዲህ አይነት ሴቶች አሉ ብሎ ማውራት የሚቻለው አሁን ላይ ግን "ዘመናዊ" ነን የሚሉ ሴቶችን ከዚ list ለማካተት ያስቸግራል
2024-12-21 10:26:24
9
_liyu_.2
ልዩ :
እህቴና ባሏ ያሉበት ሁኔታ 6ወሩ ስራ ከፈታ ታንገበግበዋለች ወንድ ልጅ አይጣ ጌታ ሆይ እርዳው 🙏🙏
2024-12-24 02:36:03
6
yab_lali
yabina :
That’s absolutely right 👍
2024-12-21 09:33:16
7
yonitefe
Triplegroup :
እኔ ካገባሁ ሁለት አመቴ ነው ስራ ከፈታሁ ደሞ አንድ አመቴ ነው የትቀየረ ነገር የለም ስራ በመፍታቴ
2024-12-21 11:08:21
10
user2611514583443
ኦርቶዶክሳዊት :
ፀባይ ካለው ዘላለሜን ልደግፈው ዝግጁ ነኝ
2024-12-22 04:35:30
12
abush23bunye
(አቡሽ) ናቲ ነኝ የመዲ ልጅ :
ያየ ያውቀዋል የቀመሰ ምንም ውሸት የለውም ትክክል ነው ወንድ ልጅ አይጣ
2024-12-24 19:56:09
1
To see more videos from user @relief_corner, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About