Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@danikerkos: #duet #ሴዴቅያስ_የጉዞ_ማህበር #@Kiyya #@ከነዓን ነኝ የፀዳለ ማርያም Ⓜ️ ነጭ ነጯን! #@ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
(ዳኒ)ሴዴቅያስ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 December 2024 08:50:23 GMT
73464
9474
156
2774
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.73MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.73MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
thanos🫰 :
ደሞ ኢትዮዽያ መቶ ነበር ልትሉን ነው 😂😂😂
2024-12-21 11:47:38
24
@tsionawit16 :
ማሕበረ ዴጎ አክሱም ነው ቦታውን ለመሳለም ያብቃችሁ የተዋሕዶ ልጆች 🥰🥰
2024-12-22 18:58:14
55
EYU CDC :
እና ዝምድናህ ከጌታ ጋር እንጂ ከድንጋዩ ምን አለህ....??
2024-12-22 13:28:37
7
መምሕር_ዘበነ_ለማ💚💛❤️💒 :
ኧረ የት ነዉ....🥰🥰🥰🥰 በማርያም ንገሩኝ
2024-12-22 07:14:26
8
Afework Tesfaw :
ከዚህ ኢትዮጲያ መቶነው የምትሉት ቀናተኛ መልሱ አወ ነው ዋልድባ ሁለት ጊዜ መቷል ምን ትሉ ከመቃጠል መጠመቅ ይሻላል እኛ አንቀበልም አላልንም ቤታችን ሰፊነው
2024-12-21 14:57:04
7
teshye ze abi :
አረ ፊደል ተሳስታችኋል ተረቱ እንደቀጠለ ነው ለማለት ነው አደል😂😂
2024-12-21 15:19:59
7
Yonas Mekuriya :
ትክክለኛው እየሱስ ክርስቶስ የምድር እና የሰማይ ፈጣሪ ፣እልፋ እና ኦሜጋ አምላካችን ፈራጅ ነው ።ለመናፍቃን ተረት ነው የሀሰተኛው እየሱስ ልጆች ስለሆኑ
2024-12-22 01:17:36
4
Astu Crochet & Craft 🧶❤️❤️ :
ማህበረ ዴጎ ይባላል ትግራይ ውስጥ ነው የሚገኘው
2024-12-22 15:56:59
0
user jaja :
በየቀበሌዉ ተረት እየፈበረካቹ ይሀን ህዝብ ትዘርፋላቹ
2024-12-22 18:36:54
3
Noval Noval :
አክሱም መጥቶ ነበር ባለ ተረቶች አያልቅባቹ😁😁😂😂😅
2024-12-22 16:11:09
1
Murise Mura :
ኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያ መቶዋል🤭🤭 ኧረ እናንተስ...
2024-12-23 09:29:46
1
hiwot :
ለቤቱ ያብቃን
2025-03-19 08:41:04
0
Enanu :
እኔም አይቼዋለሁ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚጠጣባት የነበረች የምታፈስ የነበረች ፅዋ(ጥዋም) እና ለምስክርነት ተናግራ ትልቅ የሆነች እና ደግሞ ገበታም አይቻለሁ።
2025-02-27 13:20:09
0
Azeb Temesgen :
ጌታ ሆይ አይናቸውን አብራ
2025-01-21 01:57:29
0
toys :
በረከቱ ይደርብን🥰🥰🥰
2024-12-21 15:01:26
0
yesuf :
😆😆😆😆😆😆😆😆😆
2024-12-21 20:22:15
0
user8052135345452 :
መቸ ነው ማብቂያው የሄ ፈጠራው
2024-12-21 16:00:57
8
ማርያም እናቴ :
ለቦታው ያብቃን 🙏🙏🙏
2024-12-22 03:12:10
5
ሀብቲላ :
ጌታ ሆይ ምናለ ቶሎ ብትመጣ ድረስልን እባክህ
2024-12-22 20:03:32
4
ÃB€Ñ€Ž€Ř :
😂😂😂😂😂😂ወይኔ በላቸው
2024-12-22 08:58:45
3
Ad :
ወጣን እኛ ከዚህ ተረት
2024-12-23 07:46:04
2
Samuel Cherenet :
አረ አረ ወገን አረ አረ ጭራሽ ሌላ ትልቅ ተረት
2024-12-23 02:04:00
2
🎓 Capitain ጃል Sparrow :
እና ጎጃም መጥቶ ነበር ልትሉ ነዋ 😳😂😂
2024-12-22 19:53:39
2
Ethiopia Elias :
አረ ቀልድ 🤣🤣😂😅😅😂🤣🤣
2024-12-22 16:54:27
2
Noval Noval :
ጌታ ተጉዞበት የነበረው መርከብ አኔጋር አለ በውስጥ አናግሩኝ😅😅😅😅
2024-12-22 16:13:22
2
ደስdas :
እርሱኮ ስለ ስእላት አላስተማረም 👂
2024-12-22 11:09:44
2
ananedegefu :
እረ ታረሙ ሰዎች፣።ለጣኦት የተተዋችሁ ሰዎች 🤭🤭🤭🤭
2024-12-22 06:41:49
2
Eyob ዘኢትዮጲያ :
ኢትዮጵያ በእራሷ እውቀት ትድናለች ❗
2024-12-21 18:27:04
2
ተመስገን ዘተዋህዶ :
ማህቤረ ዴጎ 🤲🤲🤲ኣክሱም
2024-12-21 08:57:17
2
𝕾𝖊𝖞𝖆.🇪🇹🤝🇵🇸. :
@ቢን 💀
2024-12-31 15:55:17
1
@Natu-90 :
አይ እስራኤል ጉድሽን አልሰማሽ መቼ ነው ደሞ ኢትዮ መቶ ያስተማረው ወይስ ድንጋዩን ከ እስራኤል ሰርቃችሁት ነው እንደ ታቦቱ🥺
2024-12-24 07:29:51
1
ጌታ ሆይ :
ልለው ስል ትዝ ሲለኝ በመንፈስ ነው😭😭😭😭
2024-12-23 10:45:27
1
Mahi Yeshua :
አረ እንደው ጌታ ምህረት ያርግላቹ በእውነት
2024-12-23 00:20:59
1
ye maryami liji :
ተመስገን ጌታየ ባልሄድ ቦታውድረስ በዐይኔ አሳየኸኝ ጌታየ ተመስገን አምላኬ ተመስገን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-22 15:17:05
1
stylist yetu :
yikr yibln mnlwen anakmna Amen 🙏🙏
2024-12-22 12:49:38
1
robee zd :
😳😳😳😳😳😳አዎ ስያስቴምር አይቸዋለው ዉሸት እንድም አለ
2024-12-22 11:56:04
1
ሁሉ አገርሽ 💜 :
እሱ የሰማይ አባት ይቅር ይበላችሁ አሜን🙏
2024-12-22 08:04:03
1
Andu :
እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ አቤት ውሸት
2024-12-21 17:44:26
1
selam :
አቤት መታደል🙏🙏🙏
2024-12-21 11:43:55
1
Surafel Geteye :
ማንን ምን ብሎ ያስተማረበት ነው?
2024-12-21 11:00:59
1
rahel g :
🙏🙏🙏
2025-02-18 08:56:26
0
user82077623980391 :
🙏🙏🙏🙏
2025-02-12 00:04:22
0
samri :
የትነው
2025-02-11 19:13:31
0
Mihret Asfaw :
ebakh amlake eichin yetebarekeche sfra endayat fkadh yhun😔
2025-02-11 18:39:19
0
Řøhämä❤️🔥🥋 :
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5፤12 5፤12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5፤21 5፤21 ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት ራሳችሁን ጠብቁ።
2025-02-11 18:10:18
0
user4282909386136 :
ተረቱ እንደቀጠለ ነው አይ ኦርቶ እድሜ ልኩ እንደተጃጃለ
2025-01-23 05:23:08
0
Miki Hailu :
ተመስገን
2025-01-18 14:58:13
0
Mele Ayu :
🥰🥰🥰
2025-01-15 08:52:18
0
chelsea :
😭😭😭
2025-01-11 16:59:32
0
jerry Eyu :
Amen🙏🙏🙏🙏
2025-01-11 16:32:19
0
Desta Getachew :
dinigAy nachihu enanite wisit mujelena seyitan anidi lay abirew new yegebuti
2024-12-31 19:04:44
0
ቤዛ ኩሉ :
ከድንጋይ ጋር ምንድን ነው የሚያታግላችሁ ግን?
2024-12-28 20:43:48
0
To see more videos from user @danikerkos, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
repost😘#attock #trending #viral #growthmyaccount #growth
palazooooo #producer #beatmaking #musicproduction #reggaeton #tainy #rauwalejandro
#foryou #fyp I've never known somebody like you.
#أكسبلور #fyp #explore #خواطر #foryoupage #CapCut
UPGRADING EVERY MINECRAFT ITEM! [9] #Minecraft #minecraftideas #minecraftmods #mqryo #resourcepack #texturepack #minecrafttexturepack
ay
About
Robot
Legal
Privacy Policy