Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@muller_jesus: #dawitfassilministry #orthodox #fyp #chrstiantiktok
🅼🆄🅻🅻🅴🆁✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 December 2024 14:52:05 GMT
196464
15421
1042
8064
Music
Download
No Watermark .mp4 (
18.03MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
14.16MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ze :
ላይቭ ግባ አክሊሉ ጋ ተወያይ ምታቅ ከሆነ
2024-12-21 18:41:41
24
Grace :
ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለውስ?????
2024-12-21 18:03:19
19
Benejamin :
ገላትያ 3:26፤ በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤ ገላትያ 3:27፤ ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።
2024-12-22 12:32:49
1
Sami. Adisu እውነት ትቅደም ሚዲያ :
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ማርቆስ ወ.16.16
2024-12-22 15:01:48
43
✝️ደቀ መዝሙርህ ነኝ✝️⛪️⛪️ :
እግዚአብሔር ነው የሚያድነው ወይስ እምነት ነው የሚያድነው🤔🤔🤔
2024-12-22 17:23:08
1
adis :
በየሱስ🥺 አንተን ብሎ ሰባኪ😒 እስቲ አንበቡ “ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ 1ኛ ጴጥ3:21 ቃሉ ያውራ እኔ አላውራ
2024-12-21 18:36:42
10
elijah_5719 :
ወንበዴውን እና ጥምቀትን ምን አገናኛቸው ? ነቃ በል ዴቭ Bible በደምብ ይነበብ
2024-12-21 19:46:19
4
yabets 🇪🇹✝️ :
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ቃሉ ከሁለቱ አንዱን ካጎደልክ አትድንም
2024-12-21 15:38:46
21
Birhanemeskel :
ሮሜ 6-5 ማርቆስ 16-16 ዮሐንስ 3_5 አንብብ ብራዘር ማንም ሽጉጥ ደቅኖ አያሳምንህም
2024-12-22 07:58:01
1
Teshe :
😂😂😂 ይሄ ሰው ጳውሎስ እኮ በደማስቆ ታውሮ ሲጠመቅ እንደዳነ አላነበብም ይሆን🤔 መጠመቅ ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋል እያለ ክርስቶስን ሳይለብስ ድኛለሁ ሊለን ባይሆን😂😂
2024-12-22 05:08:31
8
ANDU1የሐንስ5፥12 :
ውሀ ያድናል የክርስቶስን ደም ለማቃለል የገባ የአጋንንት እምነት።
2024-12-23 13:24:40
6
boss bana :
እንድህ ነው መደንቆር ያመነ የተጠመቀ ይድናል
2024-12-21 18:54:24
2
Amadell.Hope :
ስወድህኮ🥰🥰🥰🥰🥰አንተ ተናገር የቁርጥ ቀንልጅ
2024-12-21 15:11:43
142
Eliyas Genale :
ወሃ ያድናል ይች የአንተ ቅዠት ናት ደቪ፣ ትምቀት የክርስቶስ ሞቱና ትንሣኤው ትብብር እንጅ ወሃ እያልክ ሕዝብን እንደ አውሬ የምትውጥበት የአእምሮ ትዕቢት ንፊያ አይደለም። አስበው እንጂ ተከታዮች ደግሞ ጋንፎ አትሁኑ ኤንዳትዋጡ ማለቴ ነው፣ ሰይጣን በአሠራሩ መዋጥ እንጂ ማኘክ አይችልምና።
2025-01-02 04:37:07
2
ናታኔም :
ከ Lutheran ካ ተፋጩ😁
2024-12-21 16:57:42
1
@mame gabu #✝🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇮🇱# :
ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የተባለዉ ወንበዴዉስ ብትል 🥰
2024-12-21 20:02:10
9
🅼🆄🅻🅻🅴🆁✝️ :
ፎሎው በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ🙏🙏 ንፁህ ወንጌልን እንሰብካለን።
2024-12-22 10:23:57
12
shati :
ጥምቀት የተጀመረው ከትንሳኤ ወይም ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ ከተነሳ በኋላ ነው ወንበደው ደግሞ ከትንሳኤ በፊት የነበረ ነው ካስተዋልክ በርባንን ተፈቶ ለበርባን ምህረት አድርጎ በእርሱ ፋንታ ስሰቀል ስራውን ጀምሮ ነበር ግን ጥምቀት ከትንሳኤ በኃላ ነው የተጀመረው ። ደግሞ አሁን አንተ አንዴ ምታወራው ሳይሆን በሃይል እና
2024-12-27 00:27:05
1
Dani :
በውሃ ሀጢያት ይሰረያል የሚሉ ሰዎች ይገርሙኛል 😏😏
2024-12-22 13:06:53
8
ኤፍሬም :
የ plus መንፈስ ይወጋ🤣🤣🤣🤣🤣
2024-12-22 01:45:05
20
harod :
ከኢየሱስ አጠገብ የተሰቀለው ድኗል ግን ተጠምቆ ነው ታድያ? 🤣🤣
2024-12-21 18:59:50
15
Dr Tsegaye(MD) :
ጌታ ይርዳክ አባቴ ጠማማ አረዳድ ውስጥ ተዘፍቀሃል። አነጋገርህ ግን እንደዳነ ሰው አይደለም😭
2024-12-22 03:10:16
4
titi@ergish :
wow .....ሚገርም ንፁህ ወንጌል..ተባረኩልኝ!
2024-12-22 04:56:40
12
Benejamin :
ሐዋ. ሥራ 2:41፤ ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤
2024-12-22 12:37:43
13
0937 :
እናንተ ሀሰተኛ አስተማሪ ናችሁ ጴንጤን አታሰድቡ ህዝቡን አታስቱ መፅሐፍ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ወደ አለም ሁሉ ሂዱ በአብ በወልድ በመንፈስ እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርት አርጓቸው ታዲያ ይሄን ቀዳችሁ ልትጥሉት ነው ተክሎች ና
2024-12-24 09:15:11
0
To see more videos from user @muller_jesus, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Virtual Checkpoint- Yogurt Cap #randumbvids #vrchat
Главное потом в свои ворота не пропустить 🤣 #лысыйпеп #ve11vet #football #футбол #рпл #апл #лалига #реал #барса #бавария #псж #рофл #смех #роналду
#زهران #زهران_العناصي #زهران_هامة_الازد
#fypシ
#createtowin #weeklywedrush #sgtiktokshop #sgbrandweek #gelseatcushion
Mayke wala talent #viral #memes #100k #foryoupage #Mehek #mehek #100000k #rani #mouka #makeup #minahilmalik727 #minahil #minahilmalik
About
Robot
Legal
Privacy Policy