@zinash_tayachew_fans: #abiyahmed #emmanuelmacron #france🇫🇷

First Lady Fans 🇪🇹
First Lady Fans 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 December 2024 10:46:41 GMT
496270
27675
987
2798

Music

Download

Comments

esmael.hasen4
Esmael Hasen :
ኢትዮጵያ ያጠፋ መሪ😄😄😄😄😄
2024-12-22 10:58:28
447
kalgunner
kale :
ምንድን ነዉ እንደ ድመት የሚተሻሸዉ 😳
2024-12-22 14:57:51
173
was58482
Was :
A truly visionary leader, Abichu is. We are blessed!🥰🥰🥰
2024-12-22 16:39:33
0
dr.pr.vision..miss
D/R / P Aklilu :
ኢትዮጵያ በታርኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ድንቅ ጀግና መሪ አገኘች : እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ :
2024-12-22 16:12:49
75
mamilaw12
mame :
አባቴ የኔ ንጉስ በእድሜዬ አንተን የመሰለ ብሩህ አይምሮ ያለው መሪ ኢትዮጵያን ከልቡ የሚወድ መሪ በማየቴ እድለኛ ነኝ
2024-12-22 14:48:59
19
user46244094321657
bilal :
ወሬኛ ያውራ ሀሜት የደርድር እኛ ሆነናል በአብቹ ዘመን ፍቅር በፍቅር
2024-12-22 16:49:28
22
eyoba.for.t
እዉነትን ናፋቂ :
አንዳንዴ ማሰብ ሁሉ ያስጠላኛል። አዲስ አበባን አስውቦ ህዝብን በርሃብ እየቀጡ መኖር አያስጠላም?? ሰዉ እረክሶ ድንጋይና ፎቅ የሚከበርባት ሀገር ኢትዮጲያ።
2024-12-22 16:31:05
4
zekeriaabuyahya69
abuyahya :
አንተ ለኢትዮጽያ ከፈጣሪ የተሰጠህ ታላቅ ፀጋ ነህ እወድሃለው ጀግናችን ነህ
2024-12-22 16:18:55
9
user426676902
Sultan :
wowwwwww wowwww ABICHU our king
2024-12-22 18:36:06
0
user49227275826246
maramawit :
አንተ ሰውየ ሚስት መሆን የሚያምርህ ይመስለኛል😊
2024-12-22 13:20:34
189
eliyas2431
YEZEMENU ELIYAS :
አንተ ለኢትዮጽያ ከፈጣሪ የተሰጠህ ታላቅ ፀጋ ነህ እወድሃለው ጀግናችን ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ነው 🥰😭❤🙏
2024-12-22 16:35:56
1
mesafintbhgvvhhh
mesay :
የተራቡትንም አስጎብኙት
2024-12-22 13:04:45
49
robelgabissa
bubu :
ምን ያደርጋል ድንጋይ ቢያምር ህዝቡ በርሀብ እያለቀ
2024-12-22 13:56:33
41
sanco361
sanco36 :
ወሎ ላይ በረሀብ ሠው እየሞተ ኬክ ቁረሱ
2024-12-22 12:49:10
65
bura_sebe
🦁SEBE🦁 :
የኛን መሪ እኛ ካላከበርን ከሱ አልፎ እኛን ይንቁናል ግን ሲመስለኝ በጣም የመብዛታችን ምክንያት አለመስማማት አመጣብን ፈጣሪ የምንፈልገውን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልፈንን ያሟላልን አሜን🙏
2024-12-22 14:58:05
3
u_sr_nam
u_sr_nam :
የኔ የዘመኔ ድንቅ መሪ ዘመንህን ይባረክ ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናው ማንም አይደርስብህም ተሰደቢ የሴተኛ አደሪ ልጅ ሁሉ
2024-12-22 17:46:27
2
teshdaba
tesh :
አብይ ጠላቶችህ እየተቃጠሉ ይጠፋሉ አንተ ግን በሞገስ ላይ ሞገስ ትጨምራለህ አሁንም በአለም አደባባይ ከፍ ከፍ ትላለህ የምታመልከው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
2024-12-22 11:53:22
16
yidnekachew61
yidnekachew :
የድድብናን ጥግ ባንተ እያየን ነው
2024-12-22 18:15:33
2
user6215534288244
ማሜ ሳተናው :
ምን ዋጋ አለው ለህዝብ አልበጀም ዲሚላይት ለኛ ምን ያደርጋል😁😁😁😁😁
2024-12-22 13:36:25
129
melate69
melate :
ምን እንዳርግህ ምርጥ መሪ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ሌላ ምን እላለሁ
2024-12-22 12:17:43
62
mohammedadem9600
Mohammed :
እነ መርጦ አልቃሾች እናንተ አልቅሱ መሪያችን ይሰራል እናንተ አላዝኑ
2024-12-22 15:23:34
10
abrsh.degife
Abrsh Degife :
በዚ ሰአት ኢሳያስ ምን ማድረግ ይሻላል ማልቀስ ይሻላል
2024-12-22 12:43:27
8
yaredteumelesane
Yared Teume Lesane :
ምነው ታዲያ የጫጉላ ሽርሽር(መልስ፣ቅልቅል) አስመሰላችሁት።ግን ደጋጎቹ አባቶቻችን ቅባ ንጉሥ የነበራቸው ያስቀመጡትን የወርቅ ቅርሳችንን እንድትችል ልብ የኢትዮጵያውያን ቅርሳችን ነው።
2024-12-22 15:39:59
1
milionfitsum766
Milion Fitsum :
ኣይ ኣንተ የወጣልህ ቁማርተኛ እኮ ነህ ማጭበርበር ትችልበታለህ
2024-12-22 13:54:53
10
tinsaefinishing
tinsaefinishing :
ለምን ወለጋ አማራ ክልል አይወስደውም ነበር
2024-12-22 13:41:16
11
To see more videos from user @zinash_tayachew_fans, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About