@habeshatop2:

habeshatop
habeshatop
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 December 2024 11:41:20 GMT
5148
176
42
121

Music

Download

Comments

biniman29
Biniyam Hundesa :
😂አኬ ውሀ በላው😂😂
2024-12-22 16:11:34
3
user8865208883838
ሚሚ" የፍቅር ልኩ ኢየሱስ ነው:: :
ድሮስ ማን አይቀበልም አለ 😁
2024-12-22 12:35:04
1
tigi4129
Tigi :
ተስማሙ😁😁😁
2024-12-22 15:00:01
1
user1217736767948
user1217736767948 :
እሺ በቃ ገድለ ሉተርን ተቀብዬ ጴንጤ እሆናለው😁😁😁😁
2024-12-22 16:14:31
2
sis6400
𝕤𝕚𝕤 𝕪𝕖 🅙🅔🅢🅤🅢✝️ :
አረ ዘቤ ቢያንስ እርስ በእርስ ተስማሙ🤔
2024-12-23 04:25:45
0
pastortamru
pastor Tamru 0911067532 :
መጀመርያ ኢየሱስ ማወቅ ነዉ ገደል አይደለም
2024-12-23 03:57:35
0
user29097634043972
robino :
ገድለ ዘበነ ። እዛው ጨርሱ ጴንጤ ምናምን አትበሉ።
2024-12-23 03:49:21
0
adulis.s.co
Andualem Kidane :
መጀመሪያ ተስማሙ :: የማንን ትምህርት እንቀበል
2024-12-23 03:43:07
0
ki.zen.balcha.bul
Ki Zen Balcha Bulcha :
ቸው በቃ ወደ ኢየሱሰ
2024-12-23 03:09:19
0
adamutadesse0
adamutadesse0 :
እና አንተንም እንደ አንድ ገድለኛ አድርገን እንቀበልህ?
2024-12-23 01:43:35
0
lammiinlammiif619
Dhugaan Ilma Waaqati. :
አይይይይ ዘቤቤቤ🤗🤗🤗
2024-12-22 19:22:56
0
wanawana6958
ኤልያስ :
ዘቤ የኦርቶዶክስ ዋና ስራ አስኪያጅ ካሉ በቃ
2024-12-22 19:01:14
0
user4425045103378
Jesus is lord :
አይ አባ ተረቴ🤣
2024-12-22 18:56:27
0
user4425045103378
Jesus is lord :
ገድል ማለት ገዳይ ነው
2024-12-22 18:55:12
0
kebede.angasa.deme
Kebede Angasa Deme :
ውሸት
2024-12-22 16:57:07
0
gatnet41
Gatnet :
አኬ ወንጌልን እያወቀ አውቆየተኛ ብትቀሰቅሰው አይሰማም አይደል የሚባለው ሆድአደር ነው አሁንለዚእጉዳይ ምንሊለን ይችላል የትአለህ አኬ
2024-12-22 16:16:28
0
.sisayhailu
Sisay@hailu :
ኪሳራው እንደቀጠለ ነው 👍
2024-12-22 16:13:00
0
user3011096670935
Tesfaye tilahun :
😁😁😁😁😁 ገድል የ ሐዋራት ተምርት ነው እያልክ ነው ዘበ
2024-12-22 15:49:01
0
baki.bini
baki bini :
gedel new weys
2024-12-22 15:06:07
0
mengistuteshom
mengistuteshom :
ክርስቶስ የተሰቀለው ብቻውን ነው ያዳነን ብቻውነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ለመዳኔ በቂ ነው ።።።።
2024-12-22 19:23:36
1
ephrem.zewde5
Ephrem Zewde :
አንተ ማነህ መፅሐፍ ቅዱስ አይበቃም ብለህ ጭማሪ የምትጨምር ።።።ቢያስፈልግ ሐዋርያቶች ይነግሩን ነበር
2024-12-23 04:58:52
0
tewo1234555556666
Tewoflos :
@ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @ተመስገን የጌታ ልጅ 😅
2024-12-23 02:37:16
0
selmanasrat
JonAsrat :
“ኢየሱስ ሲያስተምርም እንዲህ አለ፦ ረጃጅም ልብስ ለብሰው መዞርን፥ በገበያም ሰላምታን፥ በምኵራብም የከበሬታን ወንበር፥ በግብርም የከበሬታን ስፍራ ከሚወዱ ከጻፎች ተጠበቁ፤” — ማርቆስ 12፥38-39
2024-12-23 00:28:08
0
yaealg
ኢትዮጵያ :
የዮሐንስ ራእይ 22፤18 22፤18 በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
2024-12-22 19:03:43
0
tsega7865514772139
tsega :
feck nw
2024-12-22 18:30:57
0
To see more videos from user @habeshatop2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About