@passion_mens_salon: የወንድሜ አቤል የአልበም ምርቃት 🫶#fly #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox #abelmekbib #orthodoxmezmur

Passion_men’s_salon
Passion_men’s_salon
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 December 2024 13:02:11 GMT
822622
106030
771
3127

Music

Download

Comments

arsemafurnitureet
አርሴማ ፈርኒቸር :
ትህትናው ድምፁ መዝሙሮቹ 🥺 እንወድሀለን ወንድማችን🙏🙏🙏
2024-12-22 13:49:42
1404
aduu606
𝓪𝓭𝓾𝓾-𝓰𝓮𝓷𝓮𝓽🚗🚗 :
ዲያቆን ዘማሪ አቤል መክበብ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
2024-12-22 14:54:30
429
.seni.seni
seni seni💚💛❤ :
🥰🥰🥰 አቤት ሰረአት ትትና ሁሉን አሞልቶ የሠጠህ ሠው🙏
2025-05-01 05:43:29
0
jelo5454
🥰❤️🥰 :
ለምን በቤተክርስቲያን አልተመረቀም እንደ ጴንጤ በሆቴልና አዳራሽ ለምን
2024-12-23 10:11:20
47
helentarekegn7
Helena :
እነገሌ ሽምደዳ ሊጀምሩ ነው አዲሱን አልበም ለመስማት🤗🤗
2024-12-23 10:58:06
138
zwt085
ZWT :
ታድለን እኛ ኦርቶዶክሶች ግን ሞገሳችን ብቻ እኮ ይበቃል
2025-02-04 11:46:02
2
ferdawk
ferdawk :
አቤላየየካውሚካኤልልጅከቴዲዬጋርእድሜይስጥልኝምክንያቱምቴዲያንተአርያስለሆነነው
2024-12-28 11:52:49
7
mekdi1891
Mekdi :
አቤት ስነስርዓት መታደል ነው 🥰🥰🥰🥰
2025-03-10 07:42:40
1
tg74689
TG :
በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🙏🙏🙏
2024-12-23 06:06:36
47
welo678
no name :
ምስጥረኛዬ ነሽ🥺🥺🥺🥺🥰🥰
2024-12-22 16:13:59
103
segiabe
etsegenet076 :
የሰፈሬ ልጅ የየካው ሚካኤል ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን ወንድሜ የተሰጠህን ኮሜት የሚጠቅምህን ተግባራዊ አድርግ መላኩ ሚካኤል በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ።
2024-12-23 11:13:14
4
kal846
kal kal :
አቤት ትህትእና አቤት የኦርቶዶክስ ውበታችን እንወዳሃለን ዘማሬ አቤል መክብብ
2024-12-22 16:00:40
86
user4718349
Samrawit ጓል ዓድዋ ❤️🧡💊💊 :
ማለት የምረቃ አልበም እሔ አሁን እየዘመረው ያለው ነው ወይስ አዲስ ዝማሬ አወጣ 🤔😮
2024-12-23 06:25:27
7
seblekefyalew_3
seblekefyalew560 :
የኔ ውድ
2024-12-23 18:11:10
1
selamawit.tesfaye85
Selamawit Tesfaye :
እንዴት እንደምወድክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰ድምፅህ ውይይ
2024-12-22 17:38:01
11
rodiii01
rodiii01የማርያም :
በቤቱ ያፅነህ ወንድሜ ስወድህ ኑርልን
2024-12-23 04:34:32
10
serki007
serki007 :
ስለፀጋህ እግዚብሔርን ይመስገን☺️☺️☺️
2024-12-22 16:23:03
6
weynshteayele
wina :
በጣም መልካም ሰው በጣም ትሁት ሰው የአገልጋይነት ትርጉም የገባህ መልካም ሰው ነህ አቤል ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2024-12-22 16:37:44
6
tigist0275
tigist :
በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
2024-12-22 17:01:21
20
To see more videos from user @passion_mens_salon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About